Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

አስደንጋጩ ክህደት ፣ ከባድ መርዶ ለHorus >> ጌታችን ኤሚሬት በመጨረሻ ከዳችን! ምፅ ፦ ምፅ፦ እንደዛ ተቃቅፈን ተኝተን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 24 Feb 2024, 21:14

ጌታችን ኤሚሬት በግብፅ የ $35 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት እንደሚታደርግ አስታወቀች። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አስደንጋጩ ክህደት ፣ ከባድ መርዶ ለHorus >> ጌታችን ኤሚሬት በመጨረሻ ከዳችን! ምፅ ፦ ምፅ፦ እንደዛ ተቃቅፈን ተኝተን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 24 Feb 2024, 21:27

ኡኛ $33 ሚልየን ዶላር ብድር መክፈል አቅቶን ስንንገላታ በመዋዕለ ነዋይ ታግዘናለች ብለን ትልቅ ተስፋ የጣልንባት ጌታችን UAE ኤሚሬት ተገልብጣ ከግብፅ ጎን መቆሟን ስናይ ውስጣችን በሃዘን ደምቷል፡፡ ኡኡኡኡ ጆ ባይደን ያስብላል። :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አስደንጋጩ ክህደት ፣ ከባድ መርዶ ለHorus >> ጌታችን ኤሚሬት በመጨረሻ ከዳችን! ምፅ ፦ ምፅ፦ እንደዛ ተቃቅፈን ተኝተን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 24 Feb 2024, 22:31

እጅግ በጣም የሚያሳዝን ዜና። ለሕወሃት እና ለብልጥግና ካድሬዎች መፅናናቱን ይስጠን። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አስደንጋጩ ክህደት ፣ ከባድ መርዶ ለHorus >> ጌታችን ኤሚሬት በመጨረሻ ከዳችን! ምፅ ፦ ምፅ፦ እንደዛ ተቃቅፈን ተኝተን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 25 Feb 2024, 15:11

ሳም ታይምስ አይ ፊል ላይክ ኤ ማዘርለስ ቻይልድ! መፅናናቱን ይስጠን! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Post Reply