Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ኡኛ ወያኔ ከትላንቱ ስህተታችን የማንማር እንስሶች ሆነናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 24 Feb 2024, 18:12

በ 1998 በፈረንጆች ጌቶቻችን አቆጣጠር፣ የወያኔ መሪዎቻችን የዓባይ ትግራይ ሪፖብሊክ ህልማቸውን ለማሳካት በሺዎች የሚቆጠሩ የአማራ እና የኦሮሞ ወጣቶችን እንደ ቄራ በጎች እየነዱ ባደረጉት ኤርትራን የመውረር ዘመቻ ባሳፋሪ ሽንፈት ስለተጠናቀቀ፣ ፈረንጆቹ ጌቶቻችን ኤርትራን ለማዳከም የጣሉትን ማዕቀብ ስራውን እስከሚሰራ በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ቡዙ አመታትን ኣሳለፉ።

ፈረንጆቹ ጌቶቻችን ማዕቀቡ ላይ ሌላ ማዕቀብ ሲጨመሩ ኡኛ ወያኔ በተስፋ ጨፈርን ፣ በደስታ አነባን።

የወያኔ መሪዎቻችን <<ኤርትራውያን ምን ያመጣሉ!>> ከሚል አስተሳሰባቸው የመነጨ፤ በንቀት በኤርትራ ህዝብ ላይ ሮኬቶችን አዘነቡ። የኤርትራ ሞከላከያ በወሰደው የመልስ ምት እርምጃ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ተዋጊዎቻችን አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በሞት አጣናቸው። :cry: :cry:

ዛሬ የወያኔ ካድሬዎቻን <<የኤርትራ መሪዎች በዕድሜ የገፉ ስለሆኑ ሞታቸውን በጉጉት እየተጠባበቅን ነው>> ማለት ጀምረዋል። :roll:

የወያኔ መሪዎቻችን የፈረንጆቹ ጌቶቻችንን ትእዛዝ ተቀብለው ዎደ ኤርትራ ሮኬቶችን ከተኮሱ በኋላ ትግራይ ውስጥ ገብቶ እምሽክ ድቅቅ ያደረጋቸው የኤርትራው ወጣት መሆኑን ዘንግተውታል። ኡኛ ወያኔ ከትላንቱ ስህተታችን የማንማር እንስሶች ሆነናል። በእውነት ያሳዝናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: