.
.
ኢትዮጵያዊ የሚባል ማንነት በአሁኑ ግዜ ከተማ ውስጥ ብቻ ነው ያለው፥፥ ስለዚህ ቁጥሩም ትንሽ ነው፥፥ የዜጋ እና የግንቦቴ አጭበርባሪዎች አማራን በዜጋ ፖለቲካ አሽመድምደው አማራዊ ማንነቱን እንዳይላበስ የሚፈልጉት እንደለመዱት በመዋጮ ሊዘርፉት ነው፥፥ ጉራጌውና ሌላው ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል የብሄር ማንነቱንም በኪሱ ይዞ ነው፥፥ አማራ ግን ይህን እንዳያደርግ በዘዴ ተድርጉዋል፥፥ የዜጋ ፖለቲከኛ አሁን አማራ ላይ ተለጥፎአል ግን በአማራ መጨፍጨፍ ሲደሰት የነበረና ሲያግዝም የነበረ ሃይል ነው፥፥
የትግሬና የኦሮሞ ብሄርተኞች በማንነታችን ላይ ሌላ ማንነት አትጫኑብን ብለው ብሄርተኝነታቸውን ሰርተውበት ከመሬት ጋር ሰፍተውም ብዙ ግዛቶችን ተቀራምተዋል .......