Please wait, video is loading...
እግዚዮ መሃረና ክርስቶስ! Shocking: አዲሱ የአማራ ክልል የኃይማኖት መሪ ዓብይ በድሮን የጨፈጨፋቸው አማሮች የእጃቸውን ነው ያገኙት አሉ
ቤተ መንግሥት ሄደው በግዕዝ ቋንቋ ዘመሩለት :: በድሮን የተገደሉት ንፁሃን አማሮች ወንጀለኞች ነበሩ አሉ ::
Re: እግዚዮ መሃረና ክርስቶስ! Shocking: አዲሱ የአማራ ክልል የኃይማኖት መሪ ዓብይ በድሮን የጨፈጨፋቸው አማሮች የእጃቸውን ነው ያገኙት አሉ
አይ ዓብይ አህመድ መጨረሻህ ይሄ ሆኖ ቀረ ? ይሄ አሁን ኑሮ ይባላል ?

