Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10167
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: █▓ አስደንጋጭ መርዶ ▓█ ቀይ ባህርን አቋርጠው በጀልባ ወደ የመን ሲጓዙ የነበሩ 950 የትግራይ ስደተኞች ጀልባዋ በመስመጧ ህይወታቸው አለፈ። ✚ ነፍስ ይማር ✚

Post by Digital Weyane » 14 Feb 2024, 23:33

አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናትን ዎደ ውክልና ጦርነት የማገዱ ጁንታ ወያኔ በዘጠኝ ሞቶ ሃምሳ ተጋሩ ስደተኞች ሞት ያዝናሉ ብለን አንጠብቅም :roll: :roll: <<ኢት ኢዝ ዋት ኢት ኢዝ>> ይላሉ ፈረንጆቹ ጌቶቻችን ሲተርቱ። :roll:




Post Reply