Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4615
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ጦርነት በጣም አስፈላጊና ነገሮችን የመወሰን አቅም አለው፡፡ አሸናፊ ሁሉን ይወስናል

Post by Abaymado » 16 Feb 2024, 04:22

ሁሉም የራሱን አስተሳሰብ ገለጸ ማለት ሁሉም በዛ አስተሳሰብ ይመራል ማለት አይደለም፡፡ ህዝቡ ጦርነት ሰለቸን ስለዚህ ሰላም ይምጣ ማለት ይችላል፡፡ ግን ከጥንትም እንደምናቀው አሸናፊ ነው የሁሉን እጣ የሚወስነው፡፡ ሃያላን አገሮች ሃያል የሆኑት አሸናፊ ስለሆኑ ነው፡፡ የሌላውን እጣ ይወስናሉ ማለት ነው፡፡
ጦርነት ምን ያህል ጥቅም እንዳለው ከነጮች የበለጠ የተረዳ የለም፡፡ እናም ጦርነት ያስፈልገናል፡፡ ለአማራ ጦርነት በጣም ወሳኝ የሆነ ነገር ነው፡፡

ሌላው የproxy war እያረገ: የሚዋጋውን በዚህ ሂድ በዚህ ግባ ማለት አይችልም፡፡ ጦርነት ውስጥ ገብቶ ራሱን ማግኘት አለበት፡፡

አሸናፊው ሁሉን ይወስናል፡፡ ዲሞክራሲ ምናምን የሚባል ነገር ሰርቶም አያቅም አይሰራምም፡፡

Axumezana
Senior Member
Posts: 19086
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጦርነት በጣም አስፈላጊና ነገሮችን የመወሰን አቅም አለው፡፡ አሸናፊ ሁሉን ይወስናል

Post by Axumezana » 16 Feb 2024, 05:19

መብትን፥ በሰላማዋ፥ ድርድርም፥ ማስከበር፥ ይችላል። በተለይ፥ የውስጥ፥ ጉዳይ፥ በሰላማዊ፥ መንገድ፥ ብቻ፤ ነው፥ መፈታት፥ ያለበት፤

Post Reply