Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TesfaNews
Member+
Posts: 8145
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Graphic - Gurage Got Talent

Post by TesfaNews » 15 Feb 2024, 17:59

Horus
Senior Member+
Posts: 42516
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Graphic - Gurage Got Talent

Post by Horus » 15 Feb 2024, 22:17

TesfaNews wrote:
15 Feb 2024, 17:59
Yes, indeed! ማየት ማመን ነው! በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ጉራጌን የሚወዳደር ስልጣኔ አምጣና በሞት ልቀጣ :!: :!:

Union

Re: Graphic - Gurage Got Talent

Post by Union » 15 Feb 2024, 22:59

አንድ የለም! ኢንጂሩ :lol:

ለምን ይዋሻል :lol:

አጋሜ'ም አስካሪም የሚያሳዩት ነገር የላቸውም። የኛ የሚሉት የምግብ አይነት እንኳን የላቸውም :lol:
Horus wrote:
15 Feb 2024, 22:17
TesfaNews wrote:
15 Feb 2024, 17:59
Yes, indeed! ማየት ማመን ነው! በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ጉራጌን የሚወዳደር ስልጣኔ አምጣና በሞት ልቀጣ :!: :!:

Horus
Senior Member+
Posts: 42516
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Graphic - Gurage Got Talent

Post by Horus » 16 Feb 2024, 01:36

union wrote:
15 Feb 2024, 22:59
አንድ የለም! ኢንጂሩ :lol:

ለምን ይዋሻል :lol:

[deleted]'ም አስካሪም የሚያሳዩት ነገር የላቸውም። የኛ የሚሉት የምግብ አይነት እንኳን የላቸውም :lol:
Horus wrote:
15 Feb 2024, 22:17
TesfaNews wrote:
15 Feb 2024, 17:59
Yes, indeed! ማየት ማመን ነው! በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ጉራጌን የሚወዳደር ስልጣኔ አምጣና በሞት ልቀጣ :!: :!:

Union,
ሰው ሰደብክ አትበለኛ! ጥንታዊ ነን እያለ እንዲህ አሳር የሚያሳየን ልክ እንዳልከው ይህን ሁሉ ዘመን ሲኖር ይህ ነው የሚባል የምግብ አርት ለኢትዮጵያ አላበረከተም' ኦሮሞም ይህን ሁሉ አገር ሲወርና ሲራባ ዛሬ የኢትዮጵያ ሆቴል ገብተህ እስቲ አንድ የኦሮሞ እንትን ስጪኝ፣ አንድ የትግሬ እንትን ስጢኝ አትልም!! እጅግ እጅግ ያስገርማል ።

ይህን ታሪክ ልንገርህ ። የአማራ መሰረታዊ ምግብ እንጀራ በወጥ ስለሆነ የሚበላው በእጅ ነው ። የትግሬዎች ምግብ በእንጨት ተወግታ የምትጎረስ አላቸው ። ጥህሎሽ የሚባል መሰለኝ ። ሌላ ሕዝብ ሲበላው ኣላውቅም ። ያ እርጎ ማስነኪያ እንጨት ነው ዛሬ በአማርኛ 'ማንኪያ' (ማስነኪያ) ተብሎ የቀረው !!!!

ጉራጌ መሰረታዊ ምግቡ አይብ፣ ጎመን፣ እና ክትፎ በቆጮ ቂጣ ስለ ነበር 'አንቀፎ' የተባለ spoon ከቀንድ ሰርቶ ለዘመና በማንኪያ ሳይሆን በመጉረሻ ይበላል። አንቀፎ (አንቀ አፎ) የአፍ መጉረሻ ማለት ነው። በቀንድ አንቀፎ በልተህ ከሆነ በጣም በጣም ምግብ ያጣፍጣል ፤ ልክ እንደ ሸክላ ! የብረት ማንኪያ አፍ ውስጥ ሲገባ የምግብ ጣዕም ያበላሻል ። ሙያ አለኝ የምትል የጉራጌ ሴት በፍጹም የብረት ማንኪያ አታቀርብም።

የማንኪያ ስም ከየት እንደ መጣ ልንገርህ ብዬ ነው ።
Last edited by Horus on 16 Feb 2024, 02:40, edited 1 time in total.

Union

Re: Graphic - Gurage Got Talent

Post by Union » 16 Feb 2024, 02:35

Thank you Horus,
I was laughing crazy when I read what you said below that I highlighted in green :lol:

አንድ እስከሪ አርትራዊ አንዴ የኤርትራ የትግሬ የሚባል ባህላዊ ምግብ እኛ ሰምተን አናውቅም፣ ምን አላቹ ስለው፣ "ዝግኒ" የሚባል ታዋቂ ምግብ አለን አለኝ። ዝግኒ ምንድነው ብዬ ሳጣራ ለካስ አረብኛ እና ሱዳንኛ ነው። በውሀ የተንበጫበጨ የስጋ ንፍሮ ነው፣ እንደ ጥብስ መሆኑ ነው። :lol: :lol: :lol:

Horus wrote:
16 Feb 2024, 01:36
union wrote:
15 Feb 2024, 22:59
አንድ የለም! ኢንጂሩ :lol:

ለምን ይዋሻል :lol:

[deleted]'ም አስካሪም የሚያሳዩት ነገር የላቸውም። የኛ የሚሉት የምግብ አይነት እንኳን የላቸውም :lol:
Horus wrote:
15 Feb 2024, 22:17
TesfaNews wrote:
15 Feb 2024, 17:59
Yes, indeed! ማየት ማመን ነው! በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ጉራጌን የሚወዳደር ስልጣኔ አምጣና በሞት ልቀጣ :!: :!:

Union,
ሰው ሰደብክ አትበለኛ! ጥንታዊ ነን እያለ እንዲህ አሳር የሚያሳየን ልክ እንዳልከው ይህን ሁሉ ዘመን ሲኖር ይህ ነው የሚባል የምግብ አርት ለኢትዮጵያ አላበረከተም' ኦሮሞም ይህን ሁሉ አገር ሲወርና ሲራባ ዛሬ የኢትዮጵያ ሆቴል ገብተህ እስቲ አንድ የኦሮሞ እንትን ስጪኝ፣ አንድ የትግሬ እንትን ስጢኝ አትልም!! እጅግ እጅግ ያስገርማል ።

ይህን ታሪክ ልንገርህ ። የአማራ ምሰረታዊ ምግብ እንጀራ በወጥ ስለሆነ የሚበላው በእጅ ነው ። የትግሬዎች ምግብ በእንጨት ተወግታ የምትጎረስ አላቸው ። ጥህሎሽ የሚባል መሰለኝ ። ሌላ ሕዝብ ሲበላው ኣላውቅም ። ያ እርጎ ማስነኪያ እንጨት ነው ዛሬ በአማርኛ 'ምንኪያ' (ማስነኪያ) ተብሎ የቀረው !!!!

ጉራጌ መሰረታዊ ምግቡ አይብ፣ ጎመን፣ እና ክትፎ በቆጮ ቂጣ ስለ ነበር 'አንቀፎ' የተባለ spoon ከቀንድ ሰርቶ ለዘመና በማንኪያ ሳይሆን በመጉረሻ ይበላል። አንቀፎ (አንቀ አፎ) የአፍ መጉረሻ ማለት ነው። በቀንድ አንቀፎ በልተህ ከሆነ በጣም በጣም ምግብ ያጣፍጣል ፤ ልክ እንደ ሸክላ ! የብረት ማንኪያ አፍ ውስጥ ሲገባ የምግብ ጣዕም ያበላሻል ። ሙያ አለኝ የምትል የጉራጌ ሴት በፍጹም የብረት ማንኪያ አታቀርብም።

የማንኪያ ስም ከየት እንደ መጣ ልንገርህ ብዬ ነው ።

Abaymado
Member
Posts: 4615
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: Graphic - Gurage Got Talent

Post by Abaymado » 16 Feb 2024, 04:26

TesfaNews wrote:
15 Feb 2024, 17:59
What the fk is that? Is this West African style shaking as@?

Post Reply