Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7311
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

እንግሊዘኛ ቋንቋ ጉድሽ ፈላ

Post by Naga Tuma » 15 Feb 2024, 14:33

የሚከተሉትን ቃላት ከየት ተዋስሽ? ወይስ ኣልተዋስሽም?

ሌበር፣ ላብ፣ ላብ ኣደር
ሻይን፥ ሻሽ፣ ሻሺ፣ ሻሾ
አድሄር፥ አደራ፣ አደራ
ዊል፣ ዉሊ፣ ዉል

ጉድ ፈላ ማለትም ጉድ እና ፉልን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ቃላትን ያስታዉሳሉ። ጉድ፣ ጉድ፣ ጉዲ። ፉለኤ፣ ፈላ፣ ፉል።

ይህቺም ናት ጥናት። ይህንንም ነዉ ማጥናት።