Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sesame
Member+
Posts: 8503
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: Legendary statement of Emperor Yohannes!

Post by sesame » 15 Feb 2024, 06:41

He was a typical Agame: He sold his arse to the Brits. He led them to Meqdela! He massacred a lot of Tigray Muslims. In an act of poetic justice, he lost his head to the Sudanese Mahdi. You can't script such an ending. Can you imagine the happiness of the Muslims who survived his demented crimes when they heard his head was taken to Khartoum!

Selam/
Senior Member
Posts: 17656
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Legendary statement of Emperor Yohannes!

Post by Selam/ » 15 Feb 2024, 07:23

አፄ ዮሐንስ ኢትዮጵያውያኖች ሃገራቸውን እንዲከላከሉ የሚከተለውን ጥሪ ባደረጉበት ክፍለ ሃገር ፣ የትህነግ ትሎች ኢትዮጵያ ስትፈራርስ ነው ማየት የምንፈልገው ብለው በጎጥ ፖለቲካ ተወልደው ፣ በጎጥ ፖለቲካ አለቁ።

“የኢትዮጵያ ልጅ ሆይ፣ ልብ አድርገህ ተመልከት:: ኢትዮጵያ የተባለችው አንደኛ እናትህ ናት፤ ሁለተኛ ክብርህ ናት፤ ሶስተኛ ሚስትህ ናት፤ አራተኛ ልጅህ ናት፤ አምስተኛ መቃብርህ ናት:: እንግዲህ የእናት ፍቅር፣ የዘውድ ክብር፣ የሚስት ደግነት፣ የልጅ ደስታ፣ የመቃብር ከባቲነት እንደዚሁ መሆኑን አውቀህ ተነሳ!”



Post Reply