Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17656
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Selam/ » 11 Feb 2024, 15:32

Union

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Union » 11 Feb 2024, 15:39

እንኳን የአማራ ጠላት አንተ "ሰላም" የምትባል ውታፍ ነቃይ ቀርቶ የወያኔም ካድሬዎች ከስህተት እየተመለሱ ነው

እሬድዋን ሁሴንእዬን አትንኩብኝ አልሽ አሉ ደግሞ፣ ወሬ አይደበቅ :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17656
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Selam/ » 11 Feb 2024, 15:47

ቱስ ቱስ ወያኔ - አቤት መዘባረቅ፣ እኔም እኮ የወያኔ ካድሬ ነኝ። :lol: ስምሽን “ከህብረት ማህበር” ወደ አማራ ለምን አትለውጭውም እንግዳ ሲመጣ እንዲታለልልሽ። ሹጥ!

union wrote:
11 Feb 2024, 15:39
እንኳን የአማራ ጠላት አንተ "ሰላም" የምትባል ውታፍ ነቃይ ቀርቶ የወያኔም ካድሬዎች ከስህተት እየተመለሱ ነው

እሬድዋን ሁሴንእዬን አትንኩብኝ አልሽ አሉ ደግሞ፣ ወሬ አይደበቅ :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 17690
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Misraq » 11 Feb 2024, 15:48

የትግራይና አማራ መግባባት እየተሰራበት ነው። ብዙ ተጋሩ (አዲሱ ትውልድ) እየገዛው ነው። አብይ አህመድም ደንገጥ ደገጥገጥ ብሏል። የጋላ አክቲቪስቶችና አልሞት ባይ ተጋዳይ የሕወሃት ካድሬዎችም ይህን ተፈጥሮአዊ ሂደት ለማምከን የወልቃይትን ጉዳይ ያለወትሮው እያስጮሁት ነው።

ትግራይ ፍርድ ትፈልጋለች። ኦሮሙማ ለፈጀው ሕዝቧ ፍርድ እንዳይገኝ ፋኖ ያስፈልጋታል። ፋኖ ደግሞ ከባድ መሳርያ ይፈልጋል። ይህ ግንኙነት ውጤት ካመጣ ፋኖ የTDFን ከባድ መሳርያ በተውሶም ቢሆን እምጥቶ 4 ኪሎን የመቆጣጠር ሒደት ያፈጥነዋል። ግንቦቴዎችም ከግዜው ጋር እንዲሄዱ ይመከራል።

Union

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Union » 11 Feb 2024, 15:54

ኢትዮጵያ ሱሴዎችን የሚያስተናግደው ያ የዱሮው የዋሁ አማራ አሁን የለም

አንተ የወያኔ እና የኦነግ አለቅላቂ የነበርክ ሰውዬ መሆንህ ምንግዜም ይቅርታ አድርጉልኝ እስከምትል ድረስ በመረጃ ገና እናጋልጥሀለን። Don't push us

ህዝባችንን ከእንደ እናንተ አይነት ተኩላ ውታፍ ነቃዮች መከላከል ስራችን ነው
Selam/ wrote:
11 Feb 2024, 15:47
ቱስ ቱስ ወያኔ - አቤት መዘባረቅ፣ እኔም እኮ የወያኔ ካድሬ ነኝ። :lol: ስምሽን “ከህብረት ማህበር” ወደ አማራ ለምን አትለውጭውም እንግዳ ሲመጣ እንዲታለልልሽ። ሹጥ!

union wrote:
11 Feb 2024, 15:39
እንኳን የአማራ ጠላት አንተ "ሰላም" የምትባል ውታፍ ነቃይ ቀርቶ የወያኔም ካድሬዎች ከስህተት እየተመለሱ ነው

እሬድዋን ሁሴንእዬን አትንኩብኝ አልሽ አሉ ደግሞ፣ ወሬ አይደበቅ :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17656
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Selam/ » 11 Feb 2024, 16:05

ቱስ ቱስ ወያኔ - በአንድ በኩል ከትህነግ ጋ እንተባበር እያልሽ በሌላ በኩል አማራ ብቻውን ነው መሆን ያለበት ትያለሽ። ምን ዓይነት ማጭበርበሩንም የማትችይ ድንቁር ያልሽና የዞረብሽ ጠኔያም ነሽ። ወስፌ!

union wrote:
11 Feb 2024, 15:54
ኢትዮጵያ ሱሴዎችን የሚያስተናግደው ያ የዱሮው የዋሁ አማራ አሁን የለም

አንተ የወያኔ እና የኦነግ አለቅላቂ የነበርክ ሰውዬ መሆንህ ምንግዜም ይቅርታ አድርጉልኝ እስከምትል ድረስ በመረጃ ገና እናጋልጥሀለን። Don't push us

ህዝባችንን ከእንደ እናንተ አይነት ተኩላ ውታፍ ነቃዮች መከላከል ስራችን ነው
Selam/ wrote:
11 Feb 2024, 15:47
ቱስ ቱስ ወያኔ - አቤት መዘባረቅ፣ እኔም እኮ የወያኔ ካድሬ ነኝ። :lol: ስምሽን “ከህብረት ማህበር” ወደ አማራ ለምን አትለውጭውም እንግዳ ሲመጣ እንዲታለልልሽ። ሹጥ!

union wrote:
11 Feb 2024, 15:39
እንኳን የአማራ ጠላት አንተ "ሰላም" የምትባል ውታፍ ነቃይ ቀርቶ የወያኔም ካድሬዎች ከስህተት እየተመለሱ ነው

እሬድዋን ሁሴንእዬን አትንኩብኝ አልሽ አሉ ደግሞ፣ ወሬ አይደበቅ :lol:

Union

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Union » 11 Feb 2024, 16:07

Brother Misraq,
Exactly. I noticed witaf neqay selam and confused abere attacking Halafi for proposing tplf leaders to negotiate with Amara, and I was like I am glad we know these witaf neqays already :lol:
Misraq wrote:
11 Feb 2024, 15:48
የትግራይና አማራ መግባባት እየተሰራበት ነው። ብዙ ተጋሩ (አዲሱ ትውልድ) እየገዛው ነው። አብይ አህመድም ደንገጥ ደገጥገጥ ብሏል። የጋላ አክቲቪስቶችና አልሞት ባይ ተጋዳይ የሕወሃት ካድሬዎችም ይህን ተፈጥሮአዊ ሂደት ለማምከን የወልቃይትን ጉዳይ ያለወትሮው እያስጮሁት ነው።

ትግራይ ፍርድ ትፈልጋለች። ኦሮሙማ ለፈጀው ሕዝቧ ፍርድ እንዳይገኝ ፋኖ ያስፈልጋታል። ፋኖ ደግሞ ከባድ መሳርያ ይፈልጋል። ይህ ግንኙነት ውጤት ካመጣ ፋኖ የTDFን ከባድ መሳርያ በተውሶም ቢሆን እምጥቶ 4 ኪሎን የመቆጣጠር ሒደት ያፈጥነዋል። ግንቦቴዎችም ከግዜው ጋር እንዲሄዱ ይመከራል።

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21561
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Fiyameta » 11 Feb 2024, 16:12

Selam/ wrote:
11 Feb 2024, 15:47
እኔም እኮ የወያኔ ካድሬ ነኝ።

Please tell us something we don't know. :P :P :P
Last edited by Fiyameta on 11 Feb 2024, 16:14, edited 1 time in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 17690
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Misraq » 11 Feb 2024, 16:13

Brother Union

ሰላሚና ቀስ እያለ ነው የሚገባው። rough አትሁንበት። ይህ ግንቦቴ ትንሽም ቢሆን ለአማራ መልካም መመኘት ጀምሯል። ችግሩ ከግንቦት-7 ተልካሻ አማራን የመጠቀምያ ፓለቲካ አለመላቀቁ ነው። በሒደት ይህ እንደማይቻል ራሱ ይረዳዋል።

ከግቦቶዎች ውስጥ ሸለመማጡ Horus ነው በደንብ መገረፍ ያለበት። እስከአሁን ለዓብይ እያሽቃበጠ ስለሆነ።

ሰላሚና ከአበረም ከሆረስም በተሻለ ያመዛዝናል

Union

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Union » 11 Feb 2024, 16:30

I agree, brother Misraq, I am also monitoring him. He needs to find his place just like nobelhodam finally found his place. I noticed selamina still tries to show his negative comment when we say Amara has to be organized more as Amara. He hates that, he just can't stand that. He also doesn't appear to like the peace talk among Amara and Tigrean diasporas, which is why he is attacking Halafi. :lol:

Misraq wrote:
11 Feb 2024, 16:13
Brother Union

ሰላሚና ቀስ እያለ ነው የሚገባው። rough አትሁንበት። ይህ ግንቦቴ ትንሽም ቢሆን ለአማራ መልካም መመኘት ጀምሯል። ችግሩ ከግንቦት-7 ተልካሻ አማራን የመጠቀምያ ፓለቲካ አለመላቀቁ ነው። በሒደት ይህ እንደማይቻል ራሱ ይረዳዋል።

ከግቦቶዎች ውስጥ ሸለመማጡ Horus ነው በደንብ መገረፍ ያለበት። እስከአሁን ለዓብይ እያሽቃበጠ ስለሆነ።

ሰላሚና ከአበረም ከሆረስም በተሻለ ያመዛዝናል

Selam/
Senior Member
Posts: 17656
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Selam/ » 11 Feb 2024, 17:21

ችጋራም ህግደፍ - እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ አልክ። እንዴት ነች መንደፈራ፣ ሰላም አደረች፣ ከረንና ምፅዋስ? እንሽላሊት!
Fiyameta wrote:
11 Feb 2024, 16:12
Selam/ wrote:
11 Feb 2024, 15:47
እኔም እኮ የወያኔ ካድሬ ነኝ።

Please tell us something we don't know. :P :P :P

Selam/
Senior Member
Posts: 17656
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Selam/ » 11 Feb 2024, 17:34

ቱስ ቱስ ወያኔ - ትክክል ነው፣ የክፉዎች ጭንቅላት ውስጥ ያለውን ለማንበብ ጊዜ ይፈጅብኛል፣ ወይንም እስከ ጭራሹም ለማወቅ አልፈልግም።
Misraq wrote:
11 Feb 2024, 16:13
Brother Union

ሰላሚና ቀስ እያለ ነው የሚገባው። rough አትሁንበት። ይህ ግንቦቴ ትንሽም ቢሆን ለአማራ መልካም መመኘት ጀምሯል። ችግሩ ከግንቦት-7 ተልካሻ አማራን የመጠቀምያ ፓለቲካ አለመላቀቁ ነው። በሒደት ይህ እንደማይቻል ራሱ ይረዳዋል።

ከግቦቶዎች ውስጥ ሸለመማጡ Horus ነው በደንብ መገረፍ ያለበት። እስከአሁን ለዓብይ እያሽቃበጠ ስለሆነ።

ሰላሚና ከአበረም ከሆረስም በተሻለ ያመዛዝናል

Selam/
Senior Member
Posts: 17656
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Selam/ » 11 Feb 2024, 17:42

ቱስ ቱስ ወያኔ - እንዴት አድርገሽ ነው ለመሆኑ monitor የምታደርጊኝ? የአስካሪ፣ የወያኔ፣ የኦነግ፣ የጉራጌ፣ የፋኖ ካርድ በአቦ ሰጥ እየሳብሽ? ቁጫጭ? :lol:

union wrote:
11 Feb 2024, 16:30
I agree, brother Misraq, I am also monitoring him. He needs to find his place just like nobelhodam finally found his place. I noticed selamina still tries to show his negative comment when we say Amara has to be organized more as Amara. He hates that, he just can't stand that. He also doesn't appear to like the peace talk among Amara and Tigrean diasporas, which is why he is attacking Halafi. :lol:

Misraq wrote:
11 Feb 2024, 16:13
Brother Union

ሰላሚና ቀስ እያለ ነው የሚገባው። rough አትሁንበት። ይህ ግንቦቴ ትንሽም ቢሆን ለአማራ መልካም መመኘት ጀምሯል። ችግሩ ከግንቦት-7 ተልካሻ አማራን የመጠቀምያ ፓለቲካ አለመላቀቁ ነው። በሒደት ይህ እንደማይቻል ራሱ ይረዳዋል።

ከግቦቶዎች ውስጥ ሸለመማጡ Horus ነው በደንብ መገረፍ ያለበት። እስከአሁን ለዓብይ እያሽቃበጠ ስለሆነ።

ሰላሚና ከአበረም ከሆረስም በተሻለ ያመዛዝናል

Selam/
Senior Member
Posts: 17656
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Selam/ » 11 Feb 2024, 17:55

ethiopian

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by ethiopian » 11 Feb 2024, 18:02

Misraq wrote:
11 Feb 2024, 15:48
የትግራይና አማራ መግባባት እየተሰራበት ነው። ብዙ ተጋሩ (አዲሱ ትውልድ) እየገዛው ነው። አብይ አህመድም ደንገጥ ደገጥገጥ ብሏል። የጋላ አክቲቪስቶችና አልሞት ባይ ተጋዳይ የሕወሃት ካድሬዎችም ይህን ተፈጥሮአዊ ሂደት ለማምከን የወልቃይትን ጉዳይ ያለወትሮው እያስጮሁት ነው።

ትግራይ ፍርድ ትፈልጋለች። ኦሮሙማ ለፈጀው ሕዝቧ ፍርድ እንዳይገኝ ፋኖ ያስፈልጋታል። ፋኖ ደግሞ ከባድ መሳርያ ይፈልጋል። ይህ ግንኙነት ውጤት ካመጣ ፋኖ የTDFን ከባድ መሳርያ በተውሶም ቢሆን እምጥቶ 4 ኪሎን የመቆጣጠር ሒደት ያፈጥነዋል። ግንቦቴዎችም ከግዜው ጋር እንዲሄዱ ይመከራል።

Delusional k u n T ! the Oromos at the highest level nationalism , Oromos ain’t Tigray . They have the wealth and the heart to fight , and don’t forget to their cause too. You are [deleted] delusional [ deleted ]

Misraq
Senior Member
Posts: 17690
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Misraq » 11 Feb 2024, 21:51

Brother Union,

You said it perfectly. Selamina is anti-amhara through and through. He only wants Amhara to be foot soldiers. He hates it when Amhara organizes like the rest of the nation and nationalities. So we definitely need to pinch his tiny arse when he misbehaves.

You are also right that he wants permanent deadlock between Amharas and Tigrayans. He feals uneasy when he sees cooperation similar to the rest of coward Gallas. I saw how he reacted on Halafi who is trying to find a new path for his people. Selamina blessed OroMara so why he is against Amhara-Tigray cooperation. Do you think he still wants Abiy to lead? I think so now

Selam/
Senior Member
Posts: 17656
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Selam/ » 11 Feb 2024, 22:21

ቱስ ቱስ ወያኔ - አዎ እኔ በማጂክ ዋንዴ አማራ እንዳይደራጅና እናንተ የትህነግ እባቦች ቆማችሁ እንዳትሄዱ ወደ ድንክዬነት እየለወጥኳችሁ ነው። :lol:

አንቺንና ሌሎች ወያኔዎች እረፍት ሁሌ የሚነሳችሁ ሙሉ አማራ ተደራጅቶ ሌሎች ብሄሮች ላይ ተፅዕኖ ማድረጉና ህብረት መፍጠሩ ነው። ነስር በነስር ትሆኛለሽ እንጂ የማይቀር ጉዳይ ነው። ሲያምርሽ ይቅር እንጂ ፋኖ ከወያኔ ተባዮች ጋ አይጣመርም፣ ጎንደርና ጎጃምም እናንተ ወስፋታሞች እንደምትመኙት አይለያዩም። KIFFU!

Misraq wrote:
11 Feb 2024, 21:51
Brother Union,

You said it perfectly. Selamina is anti-amhara through and through. He only wants Amhara to be foot soldiers. He hates it when Amhara organizes like the rest of the nation and nationalities. So we definitely need to pinch his tiny arse when he misbehaves.

You are also right that he wants permanent deadlock between Amharas and Tigrayans. He feals uneasy when he sees cooperation similar to the rest of coward Gallas. I saw how he reacted on Halafi who is trying to find a new path for his people. Selamina blessed OroMara so why he is against Amhara-Tigray cooperation. Do you think he still wants Abiy to lead? I think so now

Union

Re: የአማራ ስነ-ልቦና

Post by Union » 11 Feb 2024, 22:30

Brother Misraq,

If selamina has a good intention for Amara he would have accepted Halafis initiation to forge peace and cooperat with Amara. Halafi basically said he wants Tigreans to work with FANO and that made selamina frustrated.

1. The cooperation of Amara and Tigray makes "selam" feel inferior, because if the cooperation exceeds it will dominate the Ethiopian politics and both people will be beneficial of the peace. That makes him wrongfully worry due to his inferiority complex. So he attacks Halafi

2. He is still not sure if FANO will win :lol: so he wants to indirectly save abiy without burning his bridge with Amara, and by attacking Halafi he is preventing any attempt to unite Amara and Tigray. A typical witaf neqay

3. Amara being organized just like the rest of nations and nationalities makes him extremely worry. This is primarily due to his inferiority complex. He wrongfully feels a strong Amara will undermine him. He needs to understand if Amara is not free the the small nationalities will soon be swallowed completely. Amara preserved these nationalities for thousands of years and will continue to do so but we must first be much more organized than we are now. As a witaf neqay that he is he does not understand this. He just waits to bend over to whoever wins. So yes, he is still supporting abiy because he is not sure if FANO is winning :lol:

Post by Selam/ » 11 Feb 2024, 23:56

ጭንጫ ወያኔ - እኔ ሰላም ገና አንጫጫሻለሁ!

አንደኛ - ውዳቂ ቁማርሽን ተይና ዕርጉሙ ሃላፊ “ትግራይ” እያለ የሚጠራውን የማጭበርበሪያ ስያሜ በትክክለኛ እሱ ጭንቅላት ውስጥ ያለችውን “ትህነግን” በራሷ ስም ጥሪያት። ሃላፊ አጥብታ ስላሳደገችው “ትህነግ” እንጂ ስለ ትግራይ ህዝብ ደንታ የለውም።

ሁለተኛ - አማራ ከትግራይ ጋር ግንባር የሚፈጥር ከሆነ፣ ሁልጊዜ እንደምለው ከሌላው ብሄር ጋርስ በሂደት ግንባር እንዳይፈጥርና ለዚያም መሰረቱን ከአሁን ጀምሮ እንዳያመቻች የምትሟገቱበት ምክንያት ምንድነው?

ሶስተኛ - ከላይ ያልኳቸው አማራጮች የሚጣረሱበት ብቸኛ ምክንያት፣ እናንተ አሲዳም ወያኔዎች አማራን ለመከፋፈልና ውስጡ ገብታችሁ ትግሉን ለማምከን እኩይ አላማ ስላላችሁ ብቻ ነው።

union wrote:
11 Feb 2024, 22:30

Post Reply