-
Union
Re: ገብረ፥ ህይወት፥ ባይከዳኝ እንዳሉት፥ሁሉ፥ አብይ፥ የትግራይን፥ ህዝብ፥ እንደ፥ ኢትዮጵያዊ፥ የማያይ፥ ከጦርነት፥ የተረፈውን፥ ህዝብ፥ በረሃብ፥ እንዲያልቅ፥ የፈረደ፥ መሪ፥ ነው፤
Axumezana,
የትግራይ ህዝብ የተከዳው ከዛሬ 50 ዓመታት ጀምሮ ወያኔን ከብብቱ ስር ወሽቆ አሳድጎ ኢትዮጵያን እንድበታትን ዕድል ሲሰጥ ነው። የገዛ እራሱ ወያኔ ነው አሳልፎ እራሱ ወያኔ ለጠፈጠፈው ኦነግ የሰጠው።
ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ ነው።
አንድ የአማራ ገበሬዎች ምክር ነበር። ምክሩም በቆላ እና ገደላማ አካባቢ ዝንጀሮ በመጠበቅ መኸር ለሚሰበስቡ ነው። የዝንጀሮ ልጅ ምንም ቢሆን ቤትህ ወስደህ ለማዳ ለማድረግ አትሞክር - አንድ ቀን እሳት ጭራ ቤትህን በተኛህበት ታቃጥላለች የሚል ነው። የትግሬ ቤት የሆነችውን ውብ ኢትዮጵያን ወያኔ በትግሬ ላይ አፈረሰባቸው - ጣሪያው በላያቸው ላይ ተደፋባቸው። እምዬ ምኒልክ ትግሬ የትም ክፍለ-ሀገር ተነሸራሽሮ ተከብሮ እንድኖር ላደረጉት ውለታ እጃቸው አመድ አፋሽ ሆነ። እርሳቸውን የከዳ ጥቁር ውሻ ይውለድ ተብሎ ነበር - ጥቁር ጣልያን ወያኔ ተወልዶ ጥቁር ሀዘን። Abiy Ahmed is your own Woyane ugly baby - keep k!ssing his ugliness since he is your baby/own product.

አበረ፥
የአንተ፥ ነገር፥፥ ፉየል፥ ወድያ፥ ቅዝምዝም፥ ወዲህ፥ ነው።
ወይን፥ ጠንካራና፥ ደካማ፥ ጎን፥ አለው። ሁለቱንም፥ መነጓገር፥ ይቻላል።
TPLF ካልተገነጠልኩ፥ ሙቼ፥ እግኛለሁ፥ ይል፥ የነበረውን፥ ኦነግ፥ የሚፎካከርና፥ በኢትዮጵያ፥ አንድነት፥ የሚያምን፥ የኦሮሞ፥ ድርጅት፥ እንዲፈጠር፥ ድጋፍ፥ መስጠቱ፥ ኢትዮጵያ፥ አንድ፥ ሆና፥ እንድትቀጥል፥ ጠቅመዋል። ኦሮማራ፥ ላይ፥ የአማራው፥ ድርጅት፥ በቁማር፥ በመበላቱ፥ ኢትዮጵያን፥ አሁን፥ የኦሮሞው፥ ድርጅት፥ እየመራ፥ ነው፥ ነገ፥ ደግሞ፥ ከአማራ፥ የወጣ፥ መሪ፥ ኢትዮጵያን፥ መምራቱ፥ የማይቀር፥ ነው።