ስራና፥ ተግባር፥ አየቅል
የውሸት፥ ጮማና፥ቅቅል
ጠላትን፥ ወደ ፥አድዋ፥ አዝሎ፥አምጥቶ
አድዋ፥ ላይ፥ ጆኖሳይድ፥ ፈፀመ፥ከድቶ፥
ዳግማዊ፥ ምግባረ፥ ሚኒሊክ፥
የሸጠ፥ አገሩን፥ ለስልጣን፥ በእንብርክክ
አድዋ፥ አድዋ፥ የሚል፥ ነጠላ፥ ዘፈን፥
አድዋ፥ በራሃብ፥ በችግር፥ ሲማስን፥
ትግራይ፥ በረሃብ፥ በችግር፥ ሲማስን
Re: አዳነች አቤቤ ዛሬ የተናገረችው ማባባያ ተመዝግቦ ለታሪክ ይቀመጥ፣ ሸኔን ተቀላቅላ ጫካ ውስጥ መግባቷ ስለማይቀር!
የፒፒ ትክክል ነው - ግን ምነው የወያኔ አለቆች የአራት ኪሎ ገዳዮች እግር ስር ሲልከሰከሱ ዝም አልክ? አንተ አፍህ የሚከፈተው ለመብቱ የሚፋለመው ፋኖ ላይ ብቻ ነው!
Re: አዳነች አቤቤ ዛሬ የተናገረችው ማባባያ ተመዝግቦ ለታሪክ ይቀመጥ፣ ሸኔን ተቀላቅላ ጫካ ውስጥ መግባቷ ስለማይቀር!
Selam,
አራት፥ ኪሎ፥ መመለሳቸው፥ መልካም፥ ነው። ኢትዮጵያን፥ ለማዳን፥ ብቸኛው፥ መፍትሔ፥ ድርድርና፥ እርቅ፥ ነው። ወያነ፥ የሚወቀስበት፥ ብዙ፥ ነገር፥ ነበረም፥አለም። በምክር፥ መልክ፥ የተለያዩ፥ፅሁፎች፥ ሞነጫጭሬአለሁ። ለወደፊትም፥ ይቀጥላል። ኢትዮጵያ፥ በነበርኩበት፥ ዘመናትም፥ አንድ፥ እንድ ችግሮች፥ አስተካክሉ፥ በማለቴ፥ ይኸ፥ሰው፥ ለኛ፥አልተንበረከከም፥ ተብዬ፥ እንድሰደድ፥ሆነዋል። ዛሬም፥ የወያነ፥ደጋፊ፥ ነኝ፥ በጭፍን፥ ግን፥ አይደለም። ድሮም፥ አልነበረም። ወያነ፥ በመላው፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ ደም፥( ብዙ፥ ቤተሰቦቼ፥ ተሰውተዋል) የታነፀ፥ ድርጅት፥ ነው። እንዲስተካከል፥ እንጂ፥ እንዲፈርስ፥ አልሰራም።
ወይን፥ ከሞት፥ እንደሚነሳ፥March 21, 2021 ተነግሮ፥ነበር፥
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... YWgT-HFJU2
On May 2021 the following was also predicted ( that includes the fate of Amhra militia , FANO)
viewtopic.php?t=258159&p=1183398#p1183398
ስለሆነም፥ ወይን፥ is already fact on the ground . ያም፥ ሆነ፥ ያም፥ሆነ፥ አገራችን፥ ከመፈራረስ፥ ድና፥ ሁላችን፥ መንግስቴ፥ ነው፥ የምንለው፥ መንግስት( አብይ፥ የሚመራውም፥ ቢሆን) የተረጋጋ፥ መንግስት፥እግዚአብሔር፥ ይስጠን።

Axumezana
እሺ አንተን በግልህ ይሁንልህ ብዬ እያየሁ እንዳላየ ልለፍህ፣ ግን ወያኔ ለፈፀመችው ግፍ ተንበርክካ ይቅርታ እስካልጠየቀች ድረስ መሬትና ሰማይ እንኳን ቢጋጠሙ በፍፁም አልፋታትም። የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳማ።
<>በራስህ በግልህ ግን አንድ ነገር እንድታደርግ ልጠይቅህ። ስለፋኖና ስለአማራ የሚለጠፉትን ርዕሶች ብቻ እየተከታተልክ መርዝህን መርጨቱን እንዲሁም ለህልውናው የሚታገለው አማራ ውስጥ ጉዳይ ገብተህ ለመከፋፈል የምትፈተፍተውን ሴራ አቁም።
<>እንዲሁም ከጠዋት እስከማታ የወያኔ ጎጠኞች እዚህ ፎረም ላይ አማራን ሲሳደቡ እየተከታተል ራስ ራሳቸውን በላቸው። ይኸን ካላደረግህና የጎጠኛ አፈታሪክና ፕሮፓጋንዳ እስካላቆምክ ድረስ፣ ልክ እንደ ሌሎቹ የኦሮሙማ ካድሬዎች፣ የትህነግ እባቦችና፣ የህግደፍ ልቃሚዎች እየተከታተልኩ እኮረኩምሃለው።
እኔ ለማንም የዚህ ፎረም ግብስብስ ቅንጣት ያህል ግድ አይሰጠኝም። I really don’t give a sh!t! ምክንያቱም 90% የሚሆነው ከራሱ ጋር የተጣላ አናሳና፣ ሌላውን ብሄር በመሳደብ ሙሉ ሰው የሆነ የሚመስለው እንጭጭና ጎዶሎ ነው። እዚህ ያሉትም አብዛኞቹ ኤርትራውያኖች ሌላውን ሲሳደቡ ምንም የማይሰቀጥጣቸው፣ የነሱን ብልት ግን ስትነካባቸው እንደ አባጨጓሬ የሚጠቀለሉ፣ ቤታቸው የጎደለባቸውን ለመሸፋፈን ብቻ የሚጋጋጡ ስስታምና ሸቅማጣሞች ናቸው።
እኔ ሰላም የትኛውንም ህዝብ ወይንም ብሄር አልጠላም አልሳደብም። በስህተትና ስሜት አድርጌም ከሆነ ይቅርታ ለመጠየቅ ዝግጁ ነኝ፣ እንዲህ አይነት ባህርይ ነውርና ወራዳነት ስለሆነ።
Axumezana wrote: ↑10 Feb 2024, 19:19Selam,
አራት፥ ኪሎ፥ መመለሳቸው፥ መልካም፥ ነው። ኢትዮጵያን፥ ለማዳን፥ ብቸኛው፥ መፍትሔ፥ ድርድርና፥ እርቅ፥ ነው። ወያነ፥ የሚወቀስበት፥ ብዙ፥ ነገር፥ ነበረም፥አለም። በምክር፥ መልክ፥ የተለያዩ፥ፅሁፎች፥ ሞነጫጭሬአለሁ። ለወደፊትም፥ ይቀጥላል። ኢትዮጵያ፥ በነበርኩበት፥ ዘመናትም፥ አንድ፥ እንድ ችግሮች፥ አስተካክሉ፥ በማለቴ፥ ይኸ፥ሰው፥ ለኛ፥አልተንበረከከም፥ ተብዬ፥ እንድሰደድ፥ሆነዋል። ዛሬም፥ የወያነ፥ደጋፊ፥ ነኝ፥ በጭፍን፥ ግን፥ አይደለም። ድሮም፥ አልነበረም። ወያነ፥ በመላው፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ ደም፥( ብዙ፥ ቤተሰቦቼ፥ ተሰውተዋል) የታነፀ፥ ድርጅት፥ ነው። እንዲስተካከል፥ እንጂ፥ እንዲፈርስ፥ አልሰራም።
ወይን፥ ከሞት፥ እንደሚነሳ፥March 21, 2021 ተነግሮ፥ነበር፥
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... YWgT-HFJU2
On May 2021 the following was also predicted ( that includes the fate of Amhra militia , FANO)
viewtopic.php?t=258159&p=1183398#p1183398
ስለሆነም፥ ወይን፥ is already fact on the ground . ያም፥ ሆነ፥ ያም፥ሆነ፥ አገራችን፥ ከመፈራረስ፥ ድና፥ ሁላችን፥ መንግስቴ፥ ነው፥ የምንለው፥ መንግስት( አብይ፥ የሚመራውም፥ ቢሆን) የተረጋጋ፥ መንግስት፥እግዚአብሔር፥ ይስጠን።
Re: አዳነች አቤቤ ዛሬ የተናገረችው ማባባያ ተመዝግቦ ለታሪክ ይቀመጥ፣ ሸኔን ተቀላቅላ ጫካ ውስጥ መግባቷ ስለማይቀር!
Selam!
1- ይቅርታ፥ ከራስ፥ ይጀምራል፥
2- እኔ፥ የማምነው፥ ሃሳብን፥ በነፃ፥ ማራመድና፥ በመከባበር፥ መከራከር፥ ነው
3- ቃል፥ የምገባው፥ ኢትዮጵያን፥ አፍራሽ፥ በሆኑ፥ ጉድዮች፥ ላይ፥ ለማምከን፥ አብረን፥ እንድንሰራ፥ ነው። እርቅና፥ ሰላም፥ ወርዶም፥ ጦርነቱ፥ ቀርቶ፥ ፖለቲካ፥ በነፃ፥ ዲሞክራሲና፥ በምርጫ፥ ብቻ፥ እንዲሆን፥ አብረን፥ ልንሰራ፥ እንችላለን።

ዓብይ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትራውያንን አጭበርብሮ ትግራይ ጦርነት ውስጥ ስለዘፈቃቸው አዝኛለሁ፣ በግሌ ስለተሳሳትኩም ይቅርታ ጠይቄያለሁ።
ዕርጉም ወያኔ ላይ ለተቃጣው ጥቃት ግን ቅንጣት ያህል አይፀፅተኝም። እንዲያውም የሚቆጨኝ እነዚህ የተንኮል ማህፀን የሆኑት የኢሃዴግ ፍልፍሎች ዓብይና ወያኔ አንገት ለአንገት ተናንቀው አለመተላለቃቸው ነው።
ዕርጉም ወያኔ ላይ ለተቃጣው ጥቃት ግን ቅንጣት ያህል አይፀፅተኝም። እንዲያውም የሚቆጨኝ እነዚህ የተንኮል ማህፀን የሆኑት የኢሃዴግ ፍልፍሎች ዓብይና ወያኔ አንገት ለአንገት ተናንቀው አለመተላለቃቸው ነው።
Re: አዳነች አቤቤ ዛሬ የተናገረችው ማባባያ ተመዝግቦ ለታሪክ ይቀመጥ፣ ሸኔን ተቀላቅላ ጫካ ውስጥ መግባቷ ስለማይቀር!
Selam,
I respect your views and let us work together for forgiveness, reconcilation, justice, peace and unity of Ethiopia.
What a great country with a great future we have!
My views on the root causes of the war are in the following links : viewtopic.php?f=2&t=336064
viewtopic.php?t=312165#p1353601
You may wish to give me your feedback.