Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15333
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምርጫ፥ በየ6 አመት፥ ነው፥ ብሎ፥ ህገመንግስቱን፥ የተረጎመ፥ የPreitorea ውሉን፥ አጣሞ፥ የትግራይን፥ መሬት፥ መቆመርያ፥ ያደረገው፥ ማን፥ነው?

Post by Abere » 10 Feb 2024, 10:53


ህገ-መንግስት ሳይኖር ስለ ህገ-መንግስት መተርጎም ታወራለህ እንዴ? የጉዳዩ ዋና ያገባኛል ባይ አማራ የሌለበት ባዶ ፕሪቶርያ (Pretoria) ትወነጅላለህ እንዴ? የማትረታበትን ጉዳይ እያነሳህ በሜዳ አታሞ ከምታስደልቅ በምትረታበት ጉዳይ ላይ መወንጀል ይሻልሃል። ይህም 1 ሚልዮን የትግራይ ህዝብ በትርጉም አልባ ጦርነት ማስፈጀትን ይመለከታል። ታዲያ ግን 1ጣትህ ወደ ኦሮሙማ አብይ ስትቀስር ሌሎቹ 3ቱ ጣቶችህ ወደ አንተ እንደሚጠቁሙ ደግሞ አትዘንጋ። የወሎ፤የሸዋ ህዝብ የክስ ዶሴ በትግሬ-ወያኔ ላይ ይከፍታል - የደም እና የሃብት ካሳ ይቀበላችኋል።

The people of Wollo and North Shewa want Debretsion arrested and certainly, justice will be served. #1 Criminal

Axumezana
Senior Member
Posts: 19086
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ምርጫ፥ በየ6 አመት፥ ነው፥ ብሎ፥ ህገመንግስቱን፥ የተረጎመ፥ የPreitorea ውሉን፥ አጣሞ፥ የትግራይን፥ መሬት፥ መቆመርያ፥ ያደረገው፥ ማን፥ነው?

Post by Axumezana » 10 Feb 2024, 11:13

ፋና፥ አራት፥ ኪሎ፥ሲቆጣጠር፥አዲስ፥ ህገ፥ መንግስት፥ ይኖረናል፤ ከእርስ፥ በእርስ፥ መተላለቅ፥ ከተረፉ፥ ማለት፥ ነው።

Post Reply