Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19086
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የኮሶ፥ሻጭዋን፥ ልጅ፤ ኮሶ፥ አግቱት፤

Post by Axumezana » 09 Feb 2024, 18:14

አበረ፥ ሆዱ፥ እያረረ፥ በጥርሱ፥ ይስቃል፥
የፋኑዬ፥ ነገር፥ ግራ፥ አጋብቶታል፥
ዘመነን፥ ሲያየው፥ ታጋይ፥ አይመስልም፥
የዩቱዩብ፥ ጀግና፥ የሚቃዥ፥ በህልም
የደመቀ፥ ቁማር፥ እጅጉን፥ ገርሞታል፥
እስክንድርም፥ አ.አ ናፍቆታል፥
ሆድ፥ይፍጀው፥ ደሮ፥ ማታ፥ ብሎ፥ ኮሶውን( እውነትን) ይጋታል፥
የነብር፥ ጅራት፥አይዙም፥
ከያዙም፥ አይለቁም፥
መልካም፥እድል፥እንዲሽር፥ ኮሶውም፥

Abere
Senior Member
Posts: 15333
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኮሶ፥ሻጭዋን፥ ልጅ፤ ኮሶ፥ አግቱት፤

Post by Abere » 09 Feb 2024, 20:28

የቆጥ የባጥ ያሥቀባጥርሃል እንጅ ወያኔ ድክክ ያለ መሸነፍ ነው የተሸነፈው። የጀግኖች ጓደኝነት አትፈልግ - እስክንድር ፤ ዘመነ ወዘተ ተራራ የሆኑ ጀግኖች ናቸው። ወያኔ አሁን ቁንጫ ናት። በሜዳ ላይ አትንጠራራ። የአማራ ልጅ ቁማር አይቆምርም - ቁማር የሚጫዎት በቁማርተኛ መልሶ ስለሚበላ። የአማራ ልጅ በማተቡ ጸንቶ ያመነበትን ተናግሮ የጥላቶቹን ጉሮሮ እንደ ነብር አንቆ ይጥላቸዋል እንጅ። ከነበር ጉሮሮ ከአማራ ልጅ እጅ ፈልቅቆ የሚወስድ የለም። የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብለህ አንጋጠህ አማራ አማራ አትይ - ጊዜህን አትፍጅ።
Axumezana wrote:
09 Feb 2024, 18:14
አበረ፥ ሆዱ፥ እያረረ፥ በጥርሱ፥ ይስቃል፥
የፋኑዬ፥ ነገር፥ ግራ፥ አጋብቶታል፥
ዘመነን፥ ሲያየው፥ ታጋይ፥ አይመስልም፥
የዩቱዩብ፥ ጀግና፥ የሚቃዥ፥ በህልም
የደመቀ፥ ቁማር፥ እጅጉን፥ ገርሞታል፥
እስክንድርም፥ አ.አ ናፍቆታል፥
ሆድ፥ይፍጀው፥ ደሮ፥ ማታ፥ ብሎ፥ ኮሶውን( እውነትን) ይጋታል፥
የነብር፥ ጅራት፥አይዙም፥
ከያዙም፥ አይለቁም፥
መልካም፥እድል፥እንዲሽር፥ ኮሶውም፥

Selam/
Senior Member
Posts: 17656
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኮሶ፥ሻጭዋን፥ ልጅ፤ ኮሶ፥ አግቱት፤

Post by Selam/ » 09 Feb 2024, 20:41

እንዴ አክሱም ቅዘኖን ምን ብታቀምሰው ነው፣ ለአንተ ለግልህ እየደጋገመ ግጥም የሚደረድርልህ? :lol:

Abere wrote:
09 Feb 2024, 20:28
የቆጥ የባጥ ያሥቀባጥርሃል እንጅ ወያኔ ድክክ ያለ መሸነፍ ነው የተሸነፈው። የጀግኖች ጓደኝነት አትፈልግ - እስክንድር ፤ ዘመነ ወዘተ ተራራ የሆኑ ጀግኖች ናቸው። ወያኔ አሁን ቁንጫ ናት። በሜዳ ላይ አትንጠራራ። የአማራ ልጅ ቁማር አይቆምርም - ቁማር የሚጫዎት በቁማርተኛ መልሶ ስለሚበላ። የአማራ ልጅ በማተቡ ጸንቶ ያመነበትን ተናግሮ የጥላቶቹን ጉሮሮ እንደ ነብር አንቆ ይጥላቸዋል እንጅ። ከነበር ጉሮሮ ከአማራ ልጅ እጅ ፈልቅቆ የሚወስድ የለም። የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብለህ አንጋጠህ አማራ አማራ አትይ - ጊዜህን አትፍጅ።
Axumezana wrote:
09 Feb 2024, 18:14
አበረ፥ ሆዱ፥ እያረረ፥ በጥርሱ፥ ይስቃል፥
የፋኑዬ፥ ነገር፥ ግራ፥ አጋብቶታል፥
ዘመነን፥ ሲያየው፥ ታጋይ፥ አይመስልም፥
የዩቱዩብ፥ ጀግና፥ የሚቃዥ፥ በህልም
የደመቀ፥ ቁማር፥ እጅጉን፥ ገርሞታል፥
እስክንድርም፥ አ.አ ናፍቆታል፥
ሆድ፥ይፍጀው፥ ደሮ፥ ማታ፥ ብሎ፥ ኮሶውን( እውነትን) ይጋታል፥
የነብር፥ ጅራት፥አይዙም፥
ከያዙም፥ አይለቁም፥
መልካም፥እድል፥እንዲሽር፥ ኮሶውም፥

Axumezana
Senior Member
Posts: 19086
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኮሶ፥ሻጭዋን፥ ልጅ፤ ኮሶ፥ አግቱት፤

Post by Axumezana » 09 Feb 2024, 21:07

Selam,

ከአበረ፥ጋር፥የሃሳብ፥ፍጭትና፥ግጭት፥ቢኖረንም፥በሰለጠነ፥መንገድ፥ነው፥ሃሳብ፥ የምንቀያየረው፥በቅርቡም፥ደግሞ፥ አበረ፥ ሻእብያን/ ኢሳያስን፥መደገፉ፥ አቁሞ፥ ኢትዮጵያዊነትን፥ እየደገፈ፥ነው። Axumezana ዜግነቱ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ማንነቱም፥ ትግርዋይ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ነው፥ በእምነቱም፥ ደቂቀ፥ እስትፋኖስ፥ ኦርቶዶክሳዊ፥ ነው። ከSelam ጋርም፥የፖለቲካ፥ ልዩነትና፥ በስድድብ፥ ምክንያት፥ ልዩነት፥ ቢኖረንም፥ በኢትዮጵያዊነትና፥ በኦርቶዶክሳዊ፥ እምነት፥ እምብዛም፥ ልዩነት፥ የለንም፥ብዬ፥ እገምታለሁ።
Axumezana ፋኖንም፥ ሆነ፥ አብይን፥ ሲተች፥ እንዲስተካከሉ፥ እንጂ፥ በጥላቻም፥ ሆነ፥ በሌላ፥ምክንያት፥ አይደለም።ጥሩ፥ ሲሰሩ፥ ለማድነቅና፥ ለማመስገን፥ ዝግጁ፥ነው። ትናንት፥ ለአብይ፥ የገጠምኩት፥ ወቀሳና፥ ምክር፥ ይኸው፥viewtopic.php?f=2&t=338296

Axumism gave birth to Tigrayanism, Amharism and Ethiopianism but once again as Zionism gave birth to Israel Ethiopianism, Tigrayanism and Amharism have to give birth to Axumism . All Ethiopians should get together and rebuild Axum centered Ethiopia.

Selam/
Senior Member
Posts: 17656
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኮሶ፥ሻጭዋን፥ ልጅ፤ ኮሶ፥ አግቱት፤

Post by Selam/ » 09 Feb 2024, 21:50

ወዳጄ
በአለም ላይ እንደ ትህነግ የሚዘገንነኝ ነገር የለም።

- ሻቢያ ለሚባለው ነውጥ ስትላላኩ የነበራችሁትና እንኮኮ ብላችሁ አዲስ አበባ ድረስ ያመጣችኋቸው፣ ኪሳቸውን ሞልታችሁ ፈርማችሁ የሸኛችኋቸው እናንተ። በኋላ ጦርነት ውስጥ የገባችሁት እናንተው፣ መኖራቸውን ከረሳነውም በኋላ እስከ አሁን የምታላዝኑት እናንተ።

- ጎጠኝነትን ፈጥራችሁ፣ ኦሮሙማ የሚባል ከብት በእግራችሁ ተክታችሁ የሄዳችሁት እናንተ። ተገለባብጠው ወግተዋችሁና ህዝባችሁን ጨፍጭፈው ሲያበቁ፣ ባለቤቷ መንገድ ላድ እንደተጣላት ውሻ አባብለው ሲጠሯችሁ ቁስላችሁን አፀዳድታችሁ ወደ አራት ኪሎ እየተንፏቀቃችሁ የሄዳችሁት ለማኞች እናንተው።

- አማራ ምንም ሳያደርጋችሁ ለሰላሳ አመት ስታስጠሉት ፣ ስታሳድዱትና ስትገድሉት ኖራችሁ አሁንም በቂም በቀልና ሴራ የምትንጨረጨሩት፣ ለመከፋፈል የምትጋጋጡትና ለእንሰሳው ኦሮሙማ አሁንም የምታሽቃብጡት እናንተው።

ወያኔ በአለትና በጠጣር መሬት መሃከል የተጣበቀች ዕርኩስ ነች የሚባለው ለዚህ ነው።

Axumezana wrote:
09 Feb 2024, 21:07
Selam,

ከአበረ፥ጋር፥የሃሳብ፥ፍጭትና፥ግጭት፥ቢኖረንም፥በሰለጠነ፥መንገድ፥ነው፥ሃሳብ፥ የምንቀያየረው፥በቅርቡም፥ደግሞ፥ አበረ፥ ሻእብያን/ ኢሳያስን፥መደገፉ፥ አቁሞ፥ ኢትዮጵያዊነትን፥ እየደገፈ፥ነው። Axumezana ዜግነቱ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ማንነቱም፥ ትግርዋይ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ነው፥ በእምነቱም፥ ደቂቀ፥ እስትፋኖስ፥ ኦርቶዶክሳዊ፥ ነው። ከSelam ጋርም፥የፖለቲካ፥ ልዩነትና፥ በስድድብ፥ ምክንያት፥ ልዩነት፥ ቢኖረንም፥ በኢትዮጵያዊነትና፥ በኦርቶዶክሳዊ፥ እምነት፥ እምብዛም፥ ልዩነት፥ የለንም፥ብዬ፥ እገምታለሁ።
Axumezana ፋኖንም፥ ሆነ፥ አብይን፥ ሲተች፥ እንዲስተካከሉ፥ እንጂ፥ በጥላቻም፥ ሆነ፥ በሌላ፥ምክንያት፥ አይደለም።ጥሩ፥ ሲሰሩ፥ ለማድነቅና፥ ለማመስገን፥ ዝግጁ፥ነው። ትናንት፥ ለአብይ፥ የገጠምኩት፥ ወቀሳና፥ ምክር፥ ይኸው፥viewtopic.php?f=2&t=338296

Axumism gave birth to Tigrayanism, Amharism and Ethiopianism but once again as Zionism gave birth to Israel Ethiopianism, Tigrayanism and Amharism have to give birth to Axumism . All Ethiopians should get together and rebuild Axum centered Ethiopia.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19086
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኮሶ፥ሻጭዋን፥ ልጅ፤ ኮሶ፥ አግቱት፤

Post by Axumezana » 09 Feb 2024, 22:14

ወይን፥ ከሞት፥ እንደሚነሳ፥March 21, 2021 ተነግሮ፥ነበር፥
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... YWgT-HFJU2

On May 2021 the following was also predicted ( that includes the fate of Amhra militia , FANO)

viewtopic.php?t=258159&p=1183398#p1183398
ስለሆነም፥ ወይን፥ is already fact on the ground . ያም፥ ሆነ፥ ያም፥ሆነ፥ አገራችን፥ ከመፈራረስ፥ ድና፥ ሁላችን፥ መንግስቴ፥ ነው፥ የምንለው፥ መንግስት( አብይ፥ የሚመራውም፥ ቢሆን) የተረጋጋ፥ መንግስት፥እግዚአብሔር፥ ይስጠን።

Post Reply