Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13200
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የተገላብጦሽ ዘመን፣ አቶ ጌታቸዉ ይህንን ዉንጃላዎትን መድገም ይችላሉ?

Post by DefendTheTruth » 08 Feb 2024, 16:11

ዳሩ ግን እስከ ዛሬ ስባል የነበረዉ አብዪ ነዉ እና አምባቸዉን ገደላቸዉ ስባል ነበር የሰመነዉ፣ አሁን ደግሞ እርሶ እንደምሉት፣ አሳምነዉ ፅጌ ነዉ የገደላቸዉ ይሉናል፣ ነገሩ እንዴት ነዉ ተገላቢጦሽ ሆነብን? አብዪን ለማዳን ወይስ ለመኮነን ነዉ እዚህ ላይ?
https://www.youtube.com/shorts/qtkB5zqwq3U

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የተገላብጦሽ ዘመን፣ አቶ ጌታቸዉ ይህንን ዉንጃላዎትን መድገም ይችላሉ?

Post by euroland » 08 Feb 2024, 19:22

DDT ደደቡ ካድሬ

ጌታቸው ከተናገረው ውስጥ የትኛው ነው ሓቅ ያልሆነው? እስቲ ንገረን።

ያፈረው ጌታቸው ሳይሆን በዚህ ወቅት ያ ያንተው ጨቅላው ነው። ጌቾንና ደብረፂዮንን ጥቁር ካባ ካላለበስኳቹህ እያለ አትያዙኝ ሲል የነበረው ማነው?

DefendTheTruth wrote:
08 Feb 2024, 16:11

Post Reply