Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13201
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by DefendTheTruth » 08 Feb 2024, 10:20

ኤርትሪያ የምትባል መናጢ የደሃ አገር ምን ኖሮዋት ነዉ የምትከደዉ? አብዪ ካዳን እያሉ በደረሱበት ሁሉ ስሙን ያጠፋሉ፣ ዳሩ ግን ምን እንደ ተካዱ ና መቼ እንደሆነ አይገልፁም።

ቀድሞዉንስ ምን አላቸዉ ና ነዉ የምከዱት?

ኤርትሪያ ማላት በጣም ድሃ አገር ናት፣ ገቢ የምባል የላትም፣ ስደተኞችን በገፍ ወደ ዉጪ ትልክ ና ከናሱ ደግሞ መልሳ 2% ከምያገኙት ገቢያቸዉ ቆርጣ በሱ የተወሰነዉን ወጪዋን ትሸፍናለች። እሱ ብቆም አለቀላት ማለት ነዉ፣ ስደተኞቹን መልሰሽ ዉሳጂያቸዉ ብትባል፣ አረ ሞቼ እገኛለሁ እንጂ አልወስዳቸውም ብላ ሽንጧን ገትራ ትከራከራለች። በአለም ፊት።

እንግዲህ እንደዚህ ያለች መናጢ ደሃ አገር እንዴት ሆና ነዉ የተከዳችዉ? ክደቱ ምኑ ላይ ነበር? ምንድነዉ የቀረባቸዉ? በአደባባይ የሰዉን አሮጌ ፍራሽ አጋጣሚዉን ተጠቅሞ መዝርፍ ከልሆነ በስተቀር? ንብረት ብቻ ሳይሆን፣ እነሱ እኮ ስብዕናም የለቸዉም። ከ20 አመት በላይ ባድሜ የምባል ቦታ ተወስዶብናል ብሎ ስከሱ ቆይቶ፣ ጠጋ ብሎ ለመስመለስ ደግሞ ሀሞት ጎድሎዋቸዉ፣ ትንሽ አጋጣሚ ስያገኙ ደግሞ፣ የሰዉን አሮጌ ብረት-ድስት ና ፍራሽ ሳይቀር ወደ መዝረፍ የጎረፉ፣ እፍረት-የለሾች ናቸዉ እኮ። ይሄ በአደባባይ የታይ አለም የወቀዉ ጉዳይ ነዉ፣ ታዲያ ይህ ቀረብን ተብሎ ሌላዉን ከዳን ብሎ ስም ማጥፋት ኣያሳፍርም?

ሳሞኑን ደግሞ የሶማሊያ ና የግብፅ ቀሚሶች ስር ተኮልኩሎ፣ ጫጫታቸዉን ያበዛሉ፣ ወኔ እንደሆን የለችም፣ በአደባባይ ተከዳን ብሎ ብቻ ጩሃት ማስተጋባት ብቻ ሆኖዋል ስራቸዉ።

የሌባ አይን አዉጣዎች፣ ተመልሶዉ በለቤቱን ይሳደባሉ፣ ምን ፍጥረቶች ናቸዉ ግን??

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23828
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by Fed_Up » 08 Feb 2024, 10:28

DefendTheTruth wrote:
08 Feb 2024, 10:20
ምን ምስላችሁ የሚያንጨረጭረኝ? እነዚህ ኤርትራውያን ስሜቴን ሞራሌ ነክተውታል ተጸዳድተውበታል... ጎዶች ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ቀብረውናል... ቀበቷችንን አስፈትተውናል:: ስሜታችን ላይ ሸንተውበታል::
Starvin Marvin,

ይሄን ያህል መንጨርጨር ን አመጣው? ፋኖ እና ረሃብ ጊዜ አይሰጥም .. ተርበህ ከሆነ ቅንጥብጣቢ ስጡኝ ይባላል እንጂ መነፋረቅ ምን አመጣው? ፋኖን አልችል ብላችሁ ከሆነ ደግሞ እንደ ገባችሁ ሹልክ ብላችሁ ውጡ:: ገመድ አፍ ጋላ

ወደድክም ጠላህም... ፋኖዎች እየመጡ ነው:: ይልቅስ ዞር በል በጊዜ::

Naga Tuma
Member+
Posts: 7315
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by Naga Tuma » 08 Feb 2024, 11:59

DefendTheTruth,

መጀመርያ እንቆቅልሽ ምን እንደሆነ የት ትምህርት ቤት ነዉ የተማርከዉ?

ሁለተኛ የሃገራችን ሰዉ የተናገረዉን እንቆቅልሽ ፈተሃል?

የቦረና ሰዉ ወልግ ዮ ቦረነ ተኤ ኑት ጋላ ታኔ ጄዼ ጄዸን።

እስከዛሬ ፈታሀዉ ወይም ተፈታልህ?

እግዝኣብሔር ኣላዉቅም ብለህ ነዉ ኼረን ኣዉቃለሁ ያልከዉ። ኣሁን እንዴት ነዉ እግዝኣብሔር ማለት የጀመርከዉ?

እናስተምረዋለን ብለዉ እራሱን የምያጠፋ መሃይም ኣድርገዉ የለቀቁህን እግዝኣብሔር ኣሳይቶህ ነዉ?

ከሆነ ምነዉ የቦረናን የኣንተ አንጋፋነት እንደገና ኣስታዉሰህ ሀንገፉማ ህንደበሬ ብለህ እየዘፈንክ ብትዝናና? ያስተማሩህ መዝፈንን ተዉ ብለዉህ እሺ ብለህ ረስተህ ቀረህ?

ከቦረናዉ ሞሮዋ እስከ ጥንታዊቷ የእግዝኣብሔር ሃገር ሜሮዌ የባህል ባህር ሆኖ እያየህ ነዉ።

Abere
Senior Member
Posts: 15346
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by Abere » 08 Feb 2024, 12:19

ዓለም በተጻራሪ የተሞላች ነች። ጨለማ በብርሃን ይገለጣል፤ ሞት በመውለድ ይሸነፋል፤ እሳት በውሃ ይጠፋል ወዘተ።

እናም አሁን በገሃድ ለተከሰተው ቀጠናዊ ጦርነት፤ሁከት ፤ስደት፤ መናጢ ድህነት ወዘተ አዙሪት ዑደት ሦስት ሊቀ-ሰይጣናት ምክንያት ወይም ፈጣሪዎች ናቸው። እነዚህ ሦስት ሊቀ-ሰይጣናት በስም ወያኔ፤ ሻዕብያ እና ኦነግ ይባላሉ። ዕልቂት፤ መበታተን መናቆር፤ ክህደት እንፍጠር አሉ፤ ፈጠሩም። የፈለጉትን ሁከት ይኸው ከ33 አመታት በላይ አግኝተዋል - የህዝብ ኑሮ ግን ቁልቁል ወረደ እንጅ አልተሻለውም። የሰይጣን መንግስት እርስ በእርሷ አትስማም- ክህደት እና ውሸት ባለሟሏ ነው እና።አብይ አህመድ የሊቀ ሰይጣናት ደቀመዝሙር ስለሆነ የእነዚህን የ3ቱን ቃል ለመፈጸም እንጅ አንዷንም ሊቀይር አልመጣም።

sesame
Member+
Posts: 8507
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by sesame » 08 Feb 2024, 13:37

If it weren't for Eritrea, you lousy PP monkeys would be cleaning Agame shoes as you were doing for 27 years! The only thing you learned from your TPLF mentors is their back-stabbing habits! But I am sure you are now aware that your days are numbered. No one messes with Eritrea and lives long enough! :lol: :lol: :lol:

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by Educator » 08 Feb 2024, 13:43

Why don't you ask satan Mamo Killo that? He clearly said in parliament that he owed Eritrea unimaginable amount of debt. So it is obvious he sold the country to Isu and now he backed out from the deal. I believe 100% what Eritreans are saying, even though I don't know what Mamo Killo promised them in return for their help in his genocide against Tigrians.
DefendTheTruth wrote:
08 Feb 2024, 10:20
ኤርትሪያ የምትባል መናጢ የደሃ አገር ምን ኖሮዋት ነዉ የምትከደዉ? አብዪ ካዳን እያሉ በደረሱበት ሁሉ ስሙን ያጠፋሉ፣ ዳሩ ግን ምን እንደ ተካዱ ና መቼ እንደሆነ አይገልፁም።

ቀድሞዉንስ ምን አላቸዉ ና ነዉ የምከዱት?

ኤርትሪያ ማላት በጣም ድሃ አገር ናት፣ ገቢ የምባል የላትም፣ ስደተኞችን በገፍ ወደ ዉጪ ትልክ ና ከናሱ ደግሞ መልሳ 2% ከምያገኙት ገቢያቸዉ ቆርጣ በሱ የተወሰነዉን ወጪዋን ትሸፍናለች። እሱ ብቆም አለቀላት ማለት ነዉ፣ ስደተኞቹን መልሰሽ ዉሳጂያቸዉ ብትባል፣ አረ ሞቼ እገኛለሁ እንጂ አልወስዳቸውም ብላ ሽንጧን ገትራ ትከራከራለች። በአለም ፊት።

እንግዲህ እንደዚህ ያለች መናጢ ደሃ አገር እንዴት ሆና ነዉ የተከዳችዉ? ክደቱ ምኑ ላይ ነበር? ምንድነዉ የቀረባቸዉ? በአደባባይ የሰዉን አሮጌ ፍራሽ አጋጣሚዉን ተጠቅሞ መዝርፍ ከልሆነ በስተቀር? ንብረት ብቻ ሳይሆን፣ እነሱ እኮ ስብዕናም የለቸዉም። ከ20 አመት በላይ ባድሜ የምባል ቦታ ተወስዶብናል ብሎ ስከሱ ቆይቶ፣ ጠጋ ብሎ ለመስመለስ ደግሞ ሀሞት ጎድሎዋቸዉ፣ ትንሽ አጋጣሚ ስያገኙ ደግሞ፣ የሰዉን አሮጌ ብረት-ድስት ና ፍራሽ ሳይቀር ወደ መዝረፍ የጎረፉ፣ እፍረት-የለሾች ናቸዉ እኮ። ይሄ በአደባባይ የታይ አለም የወቀዉ ጉዳይ ነዉ፣ ታዲያ ይህ ቀረብን ተብሎ ሌላዉን ከዳን ብሎ ስም ማጥፋት ኣያሳፍርም?

ሳሞኑን ደግሞ የሶማሊያ ና የግብፅ ቀሚሶች ስር ተኮልኩሎ፣ ጫጫታቸዉን ያበዛሉ፣ ወኔ እንደሆን የለችም፣ በአደባባይ ተከዳን ብሎ ብቻ ጩሃት ማስተጋባት ብቻ ሆኖዋል ስራቸዉ።

የሌባ አይን አዉጣዎች፣ ተመልሶዉ በለቤቱን ይሳደባሉ፣ ምን ፍጥረቶች ናቸዉ ግን??

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13201
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by DefendTheTruth » 08 Feb 2024, 14:17

sesame wrote:
08 Feb 2024, 13:37
If it weren't for Eritrea, you lousy PP monkeys would be cleaning Agame shoes as you were doing for 27 years! The only thing you learned from your TPLF mentors is their back-stabbing habits! But I am sure you are now aware that your days are numbered. No one messes with Eritrea and lives long enough! :lol: :lol: :lol:
The Eritreans didn't have any time for anything else other than plaguing anything that come along their way, including used household utensils, like used pans, old mattresses and anything that came their way.
As coward as they are they thought suddenly to have had a big opportunity to get over the Tigreans, whom they accused of having occupied their territories like Badme for over 20 years. They thought it is either now or never. Any brave fighter would wait until the opponent gets the opportunity to recollect from the current qualm and unfortunate situation before a revenge. As an example Ethiopia said "we don't want to attack Sudan to reclaim our disputed territories that they occupied during the war" when the Sudanese themselves plugged into their own internal and devastating war, which is still going on. That would have been an opportunistic and cowardly act of revenging one's opponent. For the Eritreans, on the other hand, such an occasion was the best opportune time.

They wrote their history of cowardice, one more time.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13201
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by DefendTheTruth » 08 Feb 2024, 14:22

Abere wrote:
08 Feb 2024, 12:19

ዓለም በተጻራሪ የተሞላች ነች። ጨለማ በብርሃን ይገለጣል፤ ሞት በመውለድ ይሸነፋል፤ እሳት በውሃ ይጠፋል ወዘተ።

እናም አሁን በገሃድ ለተከሰተው ቀጠናዊ ጦርነት፤ሁከት ፤ስደት፤ መናጢ ድህነት ወዘተ አዙሪት ዑደት ሦስት ሊቀ-ሰይጣናት ምክንያት ወይም ፈጣሪዎች ናቸው። እነዚህ ሦስት ሊቀ-ሰይጣናት በስም ወያኔ፤ ሻዕብያ እና ኦነግ ይባላሉ። ዕልቂት፤ መበታተን መናቆር፤ ክህደት እንፍጠር አሉ፤ ፈጠሩም። የፈለጉትን ሁከት ይኸው ከ33 አመታት በላይ አግኝተዋል - የህዝብ ኑሮ ግን ቁልቁል ወረደ እንጅ አልተሻለውም። የሰይጣን መንግስት እርስ በእርሷ አትስማም- ክህደት እና ውሸት ባለሟሏ ነው እና።አብይ አህመድ የሊቀ ሰይጣናት ደቀመዝሙር ስለሆነ የእነዚህን የ3ቱን ቃል ለመፈጸም እንጅ አንዷንም ሊቀይር አልመጣም።

በዘረዘርካቸዉ ነጥቦች ላይ አንድ ነገር የረሰህ ይመስለኛል፣ እሱም የስልጣን ጥመኝነት፣ ኢትዮጵያን ለዘላለም ወደ ኋላ ጎትቶዋት ያስቀራት ና አሁንም እንደ ተለመደዉ የተገኘዉን አንፃራዊ እድገት ወደ ኋላ ለመመለስ የምንፈራገጥ።

sesame
Member+
Posts: 8507
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by sesame » 08 Feb 2024, 15:01

The whole world knows we saved your stinking arse from your Agame mentors. That is what is making you feel inferior. :lol: :lol:
DefendTheTruth wrote:
08 Feb 2024, 14:17
sesame wrote:
08 Feb 2024, 13:37
If it weren't for Eritrea, you lousy PP monkeys would be cleaning Agame shoes as you were doing for 27 years! The only thing you learned from your TPLF mentors is their back-stabbing habits! But I am sure you are now aware that your days are numbered. No one messes with Eritrea and lives long enough! :lol: :lol: :lol:
The Eritreans didn't have any time for anything else other than plaguing anything that come along their way, including used household utensils, like used pans, old mattresses and anything that came their way.
As coward as they are they thought suddenly to have had a big opportunity to get over the Tigreans, whom they accused of having occupied their territories like Badme for over 20 years. They thought it is either now or never. Any brave fighter would wait until the opponent gets the opportunity to recollect from the current qualm and unfortunate situation before a revenge. As an example Ethiopia said "we don't want to attack Sudan to reclaim our disputed territories that they occupied during the war" when the Sudanese themselves plugged into their own internal and devastating war, which is still going on. That would have been an opportunistic and cowardly act of revenging one's opponent. For the Eritreans, on the other hand, such an occasion was the best opportune time.

They wrote their history of cowardice, one more time.

TesfaNews
Member+
Posts: 8145
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by TesfaNews » 08 Feb 2024, 15:06

DefendTheTruth wrote:
08 Feb 2024, 10:20
DTT

Welcome to Downtown Asmara, Eritrea

the singapore of africa

you see this building

its built by the italians 100 year ago

the shabo had 30 years to paint and clean the building but they did not

now look at it

it looks burnt and moldly seems like issu cannot afford paint he spent eritreas money buying 1800 mechanized tanks

sesame
Member+
Posts: 8507
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by sesame » 08 Feb 2024, 15:28

TesfaAgama

There is nothing odd about that! Here are some pictures for your little brain to digest

SLUMS in the USA

https://www.youtube.com/results?search_ ... in+america

ADDIS ABABA

Mekele

Milan, Italy

Naples Italy

https://www.alamy.com/stock-photo/naple ... y=relevant

The Whole World

https://www.alamy.com/stock-photo/urban ... y=relevant

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13201
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by DefendTheTruth » 08 Feb 2024, 15:33

TesfaNews wrote:
08 Feb 2024, 15:06
DefendTheTruth wrote:
08 Feb 2024, 10:20
DTT

Welcome to Downtown Asmara, Eritrea

the singapore of africa

you see this building

its built by the italians 100 year ago

the shabo had 30 years to paint and clean the building but they did not

now look at it

it looks burnt and moldly seems like issu cannot afford paint he spent eritreas money buying 1800 mechanized tanks
I think to have heard somewhere that the Ministry of Education (a Ministry without the education itself) is housed in the former headquarter of Mussolini, in an apparent attempt to pay a tribute to their former master.

It is simply amazing to see how some people are so resistant to the freedom owed to them by human progress.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23828
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by Fed_Up » 08 Feb 2024, 15:44

DefendTheTruth wrote:
08 Feb 2024, 15:33
TesfaNews wrote:
08 Feb 2024, 15:06
DefendTheTruth wrote:
08 Feb 2024, 10:20
DTT

Welcome to Downtown Asmara, Eritrea

the singapore of africa

you see this building

its built by the italians 100 year ago

the shabo had 30 years to paint and clean the building but they did not

now look at it

it looks burnt and moldly seems like issu cannot afford paint he spent eritreas money buying 1800 mechanized tanks
I think to have heard somewhere that the Ministry of Education (a Ministry without the education itself) is housed in the former headquarter of Mussolini, in an apparent attempt to pay a tribute to their former master.

It is simply amazing to see how some people are so resistant to the freedom owed to them by human progress.
Starvin Marvin,

Did you get food? Heehehehehe the poster children of Bob Geldof. Feed yourself, sh!tholes.
Last edited by Fed_Up on 08 Feb 2024, 15:45, edited 1 time in total.

sesame
Member+
Posts: 8507
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by sesame » 08 Feb 2024, 15:45

Does Abiy and his monkey have the balls to try to swim in the Red Sea! NaH! :lol: :lol: :lol:

TesfaNews
Member+
Posts: 8145
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by TesfaNews » 08 Feb 2024, 15:49

Ministry of Infastructure wrote:
06 Jan 2024, 16:38
Justice Seeker wrote:
06 Jan 2024, 16:10

ናይ ተንቤናዊ ኢስያስ አስመራ :mrgreen: :mrgreen:

[image
ናይ ተንቤናዊ ኢስያስ አስመራ :mrgreen: :mrgreen:

Fed_Up wrote:
08 Feb 2024, 15:44
DefendTheTruth wrote:
08 Feb 2024, 15:33
TesfaNews wrote:
08 Feb 2024, 15:06
DefendTheTruth wrote:
08 Feb 2024, 10:20
DTT

Welcome to Downtown Asmara, Eritrea

the singapore of africa

you see this building

its built by the italians 100 year ago

the shabo had 30 years to paint and clean the building but they did not

now look at it

it looks burnt and moldly seems like issu cannot afford paint he spent eritreas money buying 1800 mechanized tanks
I think to have heard somewhere that the Ministry of Education (a Ministry without the education itself) is housed in the former headquarter of Mussolini, in an apparent attempt to pay a tribute to their former master.

It is simply amazing to see how some people are so resistant to the freedom owed to them by human progress.
Starvin Marvin,

Did you get food? Heehehehehe the poster children of Bob Geldof. Feed yourself, sh!tholes.
Last edited by TesfaNews on 08 Feb 2024, 15:51, edited 2 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15346
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by Abere » 08 Feb 2024, 15:50

ያሳዝናል እንጅ ይህስ አያስቅም......።ኧረ እባካችሁ የፈራረሰ ህንጻ አታሳዩ። አይናችንን በጎ በጎ ማሳየት፤ ጆሯችንን መልካም መልካም ማሳየት ስናለማምደው ህዝብ ጥሩ ነገር ይገጥመዋል። መልካም ተመኝ መልካም እንድታገኝ አይደል የሚባለ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7315
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የእግዚያብሔርን አጥያት የምትፈሩ ከሆናችዉ፣ ይህንን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ?

Post by Naga Tuma » 08 Feb 2024, 15:51

DefendTheTruth wrote:
08 Feb 2024, 14:22
Abere wrote:
08 Feb 2024, 12:19

ዓለም በተጻራሪ የተሞላች ነች። ጨለማ በብርሃን ይገለጣል፤ ሞት በመውለድ ይሸነፋል፤ እሳት በውሃ ይጠፋል ወዘተ።

እናም አሁን በገሃድ ለተከሰተው ቀጠናዊ ጦርነት፤ሁከት ፤ስደት፤ መናጢ ድህነት ወዘተ አዙሪት ዑደት ሦስት ሊቀ-ሰይጣናት ምክንያት ወይም ፈጣሪዎች ናቸው። እነዚህ ሦስት ሊቀ-ሰይጣናት በስም ወያኔ፤ ሻዕብያ እና ኦነግ ይባላሉ። ዕልቂት፤ መበታተን መናቆር፤ ክህደት እንፍጠር አሉ፤ ፈጠሩም። የፈለጉትን ሁከት ይኸው ከ33 አመታት በላይ አግኝተዋል - የህዝብ ኑሮ ግን ቁልቁል ወረደ እንጅ አልተሻለውም። የሰይጣን መንግስት እርስ በእርሷ አትስማም- ክህደት እና ውሸት ባለሟሏ ነው እና።አብይ አህመድ የሊቀ ሰይጣናት ደቀመዝሙር ስለሆነ የእነዚህን የ3ቱን ቃል ለመፈጸም እንጅ አንዷንም ሊቀይር አልመጣም።

በዘረዘርካቸዉ ነጥቦች ላይ አንድ ነገር የረሰህ ይመስለኛል፣ እሱም የስልጣን ጥመኝነት፣ ኢትዮጵያን ለዘላለም ወደ ኋላ ጎትቶዋት ያስቀራት ና አሁንም እንደ ተለመደዉ የተገኘዉን አንፃራዊ እድገት ወደ ኋላ ለመመለስ የምንፈራገጥ።
ማሎ ማሎ ሰሙ ምቲ ከን ባቴ ዴምቱ?

ከሞራ የተረፈ ሞረ ኣንባቢን ማንበብ ኣትችልም?

እንላይተንመንት በቀላሉ ኣይወለድም። ኣንዴ ከተወለደ ኣይጠፋም። እንደ እነ ኒዉተን፣ ኣይንስታይን፣ ወዘተን ይወልዳል እንጂ። ዘላለማዊ ይሆናል እንጂ።

የሚከተለዉን የኣሌክሳንደር ፖፕ ጥቅስ ኣንብበህ ኣታዉቅም?

“Nature and Nature's laws lay hid in night:
God said, Let Newton be! and all was light.”

የኣሁኑን የኢትዮጵያ ሕዳሴ እና ግስጋሴ የወለደዉ ስልጣን ጥመኝነት ኣይዴለም። ሕዝብን ለማገልገል ስልጣን ብርቅህ ስለሆነ ነዉ እዚህ ዉስጥ ስለ ስልጣን ጥመኝነት የምትቃዠዉ። ኣይንስታይን ተጠይቆ እምቢ ማለቱን ባታዉቅ ነዉ ተጠይቆ ማን እምቢ ይላል ብለህ የምትቃዠዉ። ስልጣን ብርቅህ ስለሆነ ነዉ ያልጠየቀን ሲለምነኝ ብለህ የምትቃዠዉ።

ኣሁን ለተገኘዉ ለዉጥ ኣስተዋጽኦ ካለህ መጥነህ ማወቅም ችሎታ ነዉ።

Post Reply