Re: Vacant Asmara!
Beautiful city but no water, electricity & internet! Really depressing to watch. Eritrea was not like this when I went there years ago!
Last edited by Selam/ on 02 Feb 2024, 11:18, edited 2 times in total.
-
Union
Re: Vacant Asmara!
This is horrifying to see. Nasty. A dead town with no people. Nasty looking merkato with no people
Wow...where in the world do you see a place with no people that is call a country
There is no way they are 3 million!
Good job Esu, you did it

Deqi-Arawit
- Senior Member
- Posts: 16029
- Joined: 29 Mar 2009, 11:10
- Location: Bujumbura Brundi
Re: Vacant Asmara!
Weizero belaynesh
Quality > quantity
Just imagine these few brave people were able to turn southerners upside down
Btw Tell us how amhara defeated the Derg
Re: Vacant Asmara!
ቱስ ቱስ ወያኔ - የት ነው መርካቶ ንፁህ ሆኖ ያየሽው? አዲስ አበባም ቆሻሻና ቅራቅንቦ ነች። እኔ እዚያ ከምኖር ሸዋሮቢት ወይንም የሁሉቃን ውሃ እየጠጣሁ አምቦ ብኖር እመርጣለሁ።
እኔ ስለ ኤርትራ የገረመኝ ፣ በጭራሽ በአሉበት መቅረት ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገሮች ማርጀታቸውና መፈራረሳቸው ነው። ያች ማሌዢያ ትሆናለች የተባለች ውብ ሃገር እንዴት ውኃ ፣ ነዳጅ ፣ መብራትና ኢንተርኔት ይቸግራታል? እነዛ በሰው ህይወት የተሞሉ መንገዶቿና መዝናኛ ቦታዎቹ ለምን ጭር አሉ?

Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10167
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Vacant Asmara!
እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ንግግር። በርካቶችን ያስደመመው የጓል ራያ ንግግር።
እህታችን ጓል ራያ የትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ ውሽት በባህላዊ ጨዋታው ቡዙ ህይወት እንድንከፍል አድርጎናል ስትል መግለጿ ይታወሳል።
<<የኤርትራ ወጣቶች አገር ጥለው ተሰደዋል እና ከሽማግሌዎች ጋር ተዋግተን ጡርሳችንን ኡየፋቅን አሥመራ እንገባለን በሚል የተሳሳተ መረጃ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን (1,500,000) የትግራይ ወጣቶችንና ህፃናትን አስገድዳችሁ ለውክልና ለጦርነት ማግዳችሁ ትግራይን ወጣት አልባ አድርጋችሁ አረፋችሁት።>> ((ጓል ራያ))

There is such a a thing as gulgwual Raya
Raya is the land of Amaras
You can dream about someone else's lands all day everyday
You will never touch Raya until your kilill based constitution is removed.

Digital Weyane wrote: ↑02 Feb 2024, 11:57እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ንግግር። በርካቶችን ያስደመመው የጓል ራያ ንግግር።
እህታችን ጓል ራያ ከትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ ጋር እንደማትስማማ መግለጿ ይታወሳል።![]()
![]()
<<የኤርትራ ወጣቶች አገር ጥለው ተሰደዋል እና ከሽማግሌዎች ጋር ተዋግተን ጡርሳችንን ኡየፋቅን አሥመራ እንገባለን በሚል የተሳሳተ መረጃ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን (1,500,000) የትግራይ ወጣቶችንና ህፃናትን አስገድዳችሁ ለውክልና ለጦርነት ማግዳችሁ ትግራይን ወጣት አልባ አድርጋችሁ አረፋችሁት።>> ((ጓል ራያ))
Re: Vacant Asmara!
Selam/ wrote: ↑02 Feb 2024, 11:53ቱስ ቱስ ወያኔ - የት ነው መርካቶ ንፁህ ሆኖ ያየሽው? አዲስ አበባም ቆሻሻና ቅራቅንቦ ነች። እኔ እዚያ ከምኖር ሸዋሮቢት ወይንም የሁሉቃን ውሃ እየጠጣሁ አምቦ ብኖር እመርጣለሁ።
እኔ ስለ ኤርትራ የገረመኝ ፣ በጭራሽ በአሉበት መቅረት ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገሮች ማርጀታቸውና መፈራረሳቸው ነው። ያች ማሌዢያ ትሆናለች የተባለች ውብ ሃገር እንዴት ውኃ ፣ ነዳጅ ፣ መብራትና ኢንተርኔት ይቸግራታል? እነዛ በሰው ህይወት የተሞሉ መንገዶቿና መዝናኛ ቦታዎቹ ለምን ጭር አሉ?
We know, we ain't in good shape but it is only a question of time, we will shine again as it was the case before the backward abyssinians annexed our country in the year 1960.
Some idiot abyssinians idiotically believe that we are missing abyssinia. That is never the case. Wake up retards.
Re: Vacant Asmara!
አንተ ትሻላለህ ፣ ወዳጄ !
በመጀመሪያው ሃሳብህ እስማማለሁ ግን በሁለኛው መስመር የሰደደ ስድብህ ታዝቤሃለሁ።
በቅድምያ ህዝብ አይሰደብም፣ ለዘመናት ድንበሯን አስከበራ ለጥቁር ህዝቦች የነፃነት ምሳሌ የሆነችን ሃገር “ደደብ” ብሎ መስደብ ነውር ነው። ሌላው ፣ ለኤርትራ ችግር አሁንም ኢትዮጵያን መክሰስ ያረጀና የዛገ ማስተባበያ ምክንያት ነው። ራሳችሁን ከቻላችሁ ጀምሮ በኢትዮጵያ ሶስት መንግስት ተለውጧል። ወያኔ ማዕቀብ ስላስደረገችብን ነው የሚለው ምክንያትም አብቅቶለታል። እንዳይደረግ በዲፕሎማሲ ብልሃት እርኩስ ወያኔዎችን መብለጥ ስላልቻላችሁ ፣ የራሳችሁ ጥፋት ነው።
ወይ ያለውን የሃገሪቱን አዝጋሚ ለውጥና መፈራረስ አሜን ብሎ መቀበል ነው ወይንም ፣ የተቆላለፈውን የዲፕሎማሲያዊ ሰንሰለት መበጣጠስ ነው። ችግሩ አንዳንዶቻችሁ ጊዜያችሁን የምታጠፉት በራሳችሁ ጉዳይ ሳይሆን ፣ በእኛ በኢትዮጵያውያኖች የውስጥ ጉዳይ ነው። ከተሳሳትኩኝ እታረማለሁ!

kerenite wrote: ↑02 Feb 2024, 13:20
We know, we ain't in good shape but it is only a question of time, we will shine again as it was the case before the backward abyssinians annexed our country in the year 1960.
Some idiot abyssinians idiotically believe that we are missing abyssinia. That is never the case. Wake up retards.
Re: Vacant Asmara!
Got corrected, Asmara isn’t that vacant!
Re: Vacant Asmara!
Greetings Selam,
What you posted few days was right, hence no need for correction unless your aim is for political correctness.
Having said that...
Eris do not a need a certificate from a white pig or a niggger. We do know, we have a psychopath back home and once he is dead we will shine again.
Tena yistilign!