የሰው ልጅ መገኛ የሆኑቱ የደናክል ስምጥ ሸለቆ ፈርጦች በቅኝ ገዢዎች ጫና በሶስት ሀገራት ተከፍለው ቢኖሩም ለአንድነታቸው ግን ሁለም ጠንካራ ቦታ አላቸው። ዓፋሮች እንደ እጅ ጣቶች አንድ ላይ ስሆኑ የሚያምሩ ህዝቦች ናቸው ይላሉ። አንድነታቸውን ለማስጠበቅም ከ1870ዎቹ ጀምሮ ከቱርኮች፤ ከግብጾች፤ ከፈረንሳዮች እና ከጣሊያኖች ጋር በመዋጋት ድንበራቸውን ከውጪ ወራሪ ለመጠበቅ ብርቱ ሙከራ አድርገዋል። ይሁን እንጂ በኤርትራ መገንጠል ዓፋሮች ያለፍላጎታቸው ከወንድሞቻቸው ተለዩ። በአፍሪካ ቀንድ ከሚገኘው የዓፋር ህዝብ አብዛኛው የሚገኘው በኢትዮጵያ ስለሆነ አሰባሳቢ የዓፋር ቤት ኢትየጰያ ነች ይላሉ። “ቀይባህርና አዋሽ ወንዝም የሁሉም ዓፋር የጋራ ሀብት ነው፣ ኢትዮጵያ የማትጠቀምበት ቀይባህር ደግሞ በአፈር የተሸፈነ ወርቅ ነው” የሚል ዘመን ተሻጋሪ አባባል አላቸው።Translated from Amharic by
The Danakal Rift Valley, which is the birthplace of mankind, has been divided into three countries under the pressure of colonialists, but they all have a strong place for their unity. Shy people are said to be beautiful people when they stick together like fingers. In order to maintain their unity, since the 1870s, from the Turks; From Egypt. They fought against the French and Italians and tried hard to protect their borders from foreign invaders. However, with the secession of Eritrea, the Afar were unwillingly separated from their brothers. Most of the Afar people in the Horn of Africa are found in Ethiopia, so they say Ethiopia is the home of the Afar. They have a timeless saying, "The Red Sea and the Awash River are the common wealth of all Afar, and the Red Sea, which Ethiopia does not use, is gold covered with soil."