Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 14307
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ብልፅግና “ህገ መንግስቱ አማራን ያገለለ ነው!”

Post by Selam/ » 04 Feb 2024, 19:07

ፒፒ መከራዋን እያየች ነው። አሁን ጭንቀት ውስጥ ስትገባ ፣ ህገ መንግስቱ ይሻሻል የሚል ዘፈን አውጥታለች። እነዚህ ንፍጣሞች ብልጥ መሆናቸው ነው በእነርሱ ቤት። ከብቶች፣ it’s too little & too late ትግሉ እናንተን አራት ኪሎ ጎዳና ላይ በመጎተት ብቻ ነው የሚጠናቀቀው።

Abere
Senior Member
Posts: 12862
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብልፅግና “ህገ መንግስቱ አማራን ያገለለ ነው!”

Post by Abere » 04 Feb 2024, 19:17

ይህ የማይጨበጥ እና የማይዳሰስ ድስኩር ነው። ጊዜ የመግዣ እና የጭንቀት ደመና ማባረርያ ነው። በአዋጅ የተደገፈ፤ በስርዐተ መንግስት ለውጥ ላይ ያተኮረ ተጨባጭ እርምጃ ሲደረግ ብቻ ነው ማመን የሚቻለው። ቅንነት እና ፈቃዱ ቢኖረው አብይ አህመድ ይህን ያህል ጊዜ እና ዕልቂት ሳይፈጸም አድግርጎ ለእራሱ ትልቅ ታሪክ ያስቀመጥ ነበር። እርጉም ወያኔ እና መለስ ዜናዊ የተበተቡትን ቅራቅንቦ እና የቄራ ክልል ማፍረስ እና ታሪክ መስራት ይችል ነበር። ማድረግ ከተፈለገ አሁንም የሚቻል ጉዳይ ነው። ወሬ ሳይሆን በአዋጅ ህገ መንግስቱ ታግዷል፤ ካድሬ ሳይሆን ልባዊ ፍቅር ለአገራቸው ያላቸው እና ምሁራን ጭምር በማሳተፍ አገራዊ ውይይት በማድረግ አዲስ ጊዜያዊ መንግስት በማዋቀር የተወካዮች ምክር ቤት የሚባል የአእምሮ ድዊያን በአዋጅ በትኖ ኢትዮጵያን ማንሳት ይቻላል። ተግባር እንጅ ፕሮፓጋንዳ የምንፈልገውን በማውራት አይሆንም።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ብልፅግና “ህገ መንግስቱ አማራን ያገለለ ነው!”

Post by Sam Ebalalehu » 04 Feb 2024, 19:26

I know Sun will accuse me of being a "chauvinist." Let it be. I am an Ethiopian who has not had the slightest inclination to fall for the tribalists' make-believe. I said it before, I say it now, and I will say it until I take my last breath that Ethiopians will never enjoy a peaceful country until the constitution that was conceived by college dropouts is replaced by constitution that unites Ethiopians.

Selam/
Senior Member
Posts: 14307
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ብልፅግና “ህገ መንግስቱ አማራን ያገለለ ነው!”

Post by Selam/ » 04 Feb 2024, 21:56

ፒፒ ህገ መንግስቱን በራሱ በፍፁም አይለውጠውም ፣ ቢለውጠውም ገፅታዊ እንጂ ይዘታዊ ለውጥ አይሆንም። ለምን እንደማይለውጡት ታውቃለህ? የአሁኑ የፖለቲካ አደረጃጀት መሰረቱ ጎጥ ነው። የጎጥ ክፍፍሉ ከተቀየረ ፓርላማ ውስጥ ቁጭ ብለው እጅ ብቻ የሚያወጡት መሃይሞች ስራ ፈት ይሆናሉ፣ በየክልሉ የተሰገሰጉት ሆዳም ሹመኞች፣ ካድሬዎችና ተላላኪዎች በኮታ መደልደላቸው ይቀራል። በአጭሩ ዕውቀትና የጎጥ አስተሳሰብ incompatible ናቸው።
Abere wrote:
04 Feb 2024, 19:17
ይህ የማይጨበጥ እና የማይዳሰስ ድስኩር ነው። ጊዜ የመግዣ እና የጭንቀት ደመና ማባረርያ ነው። በአዋጅ የተደገፈ፤ በስርዐተ መንግስት ለውጥ ላይ ያተኮረ ተጨባጭ እርምጃ ሲደረግ ብቻ ነው ማመን የሚቻለው። ቅንነት እና ፈቃዱ ቢኖረው አብይ አህመድ ይህን ያህል ጊዜ እና ዕልቂት ሳይፈጸም አድግርጎ ለእራሱ ትልቅ ታሪክ ያስቀመጥ ነበር። እርጉም ወያኔ እና መለስ ዜናዊ የተበተቡትን ቅራቅንቦ እና የቄራ ክልል ማፍረስ እና ታሪክ መስራት ይችል ነበር። ማድረግ ከተፈለገ አሁንም የሚቻል ጉዳይ ነው። ወሬ ሳይሆን በአዋጅ ህገ መንግስቱ ታግዷል፤ ካድሬ ሳይሆን ልባዊ ፍቅር ለአገራቸው ያላቸው እና ምሁራን ጭምር በማሳተፍ አገራዊ ውይይት በማድረግ አዲስ ጊዜያዊ መንግስት በማዋቀር የተወካዮች ምክር ቤት የሚባል የአእምሮ ድዊያን በአዋጅ በትኖ ኢትዮጵያን ማንሳት ይቻላል። ተግባር እንጅ ፕሮፓጋንዳ የምንፈልገውን በማውራት አይሆንም።

Misraq
Senior Member
Posts: 14341
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ብልፅግና “ህገ መንግስቱ አማራን ያገለለ ነው!”

Post by Misraq » 05 Feb 2024, 00:15

ፋኖ ብልጼ ኦሮሙማን አማራን ከትጥቅና ሱሪ አስፈታለሁ ወደ ሕገመንግስቱን ልንቀይረው እየተወያየንበት ነው ወደሚል ዲስኩር አውርዶዋታል:: አጭቤዋ ብልጼ ሲሞቅ በማንክያ ሲበርድ በእጅ ሆኖባታል:: በወለጋ በጅምላ ማረድን በሸገር በጅምላ ቤት ማፈራረሱን አቁማ ወደማይሰሙ ወንጀሎች እንድሰማራ ያደረጋትም ጀግናው ፋኖ ነው::

ብልጼ ገና አብዮታዊት እናት ሃገር ወይንም ሞት ብላ እንደ መንግስቱ patriotic act ታደርጋለች

Selam/
Senior Member
Posts: 14307
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ብልፅግና “ህገ መንግስቱ አማራን ያገለለ ነው!”

Post by Selam/ » 06 Feb 2024, 07:21

ወዴት ጠጋ ጠጋ?

s=46&t=xUQweIfjotQL1JjuzEoMXA

Post Reply