Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: Sadist Fiyameta, Tarik , Fed_Up, Digital Weyane , Sesame, Tog , are 10/10 ascari syndrome infected!

Post by Union » 03 Feb 2024, 15:31


እነሱ በልፀግው ኤሌትርክ እና ምግብ ተትረፍርፏቸው ወደ እስፔስ ሁሉ መጥቀው እዛ ነው ያሉት። አንተ እዚህ ቁጭ ብለሀል።

እነሱ ተትረፍርፏቸው ብዙ ሚልዮን ቶን ምግብ ለአፍሪካ ሀገራቶች አድለዋል። እነሱ መጥቀዋል አባዬ። አስመራን ከተማ አይተኸዋል እስማርት city አድርገውታል። አያሳዩም ሁሉንም ነገር በድብቅ ነው የሚያደርጉት። እስማርት cityው ሰዎችን ደብቆ እንደሌሉ አስመስሎ በማሳየት global warmingን የመከላከል ችሎታ አለው!

ህዝባቸው ከ6 ሚልዮን ወደ 3 ሚልዮን ወረደ የሚባለው ውሸት ነው። ከ3 ሚልዮን ውስጥ አብዛኛው በግብፅ ኩላሊታቸው እና ጉበታቸው ተወስዶ ተቀብረው ግብፆች ትርልዬን ዶላር አትርፈዋል የሚባለው ነገር ከእስማርት city አስመራ በቀጥታ ወደ እስፔስ የተላኩትን ታሪክ አያደበዝዝም። እዛጋ እንዳትሳሳት!


tarik
Senior Member+
Posts: 37131
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: Sadist Fiyameta, Tarik , Fed_Up, Digital Weyane , Sesame, Tog , are 10/10 ascari syndrome infected!

Post by tarik » 03 Feb 2024, 16:17

Shut the fkkk up you coward agame from cursed-land-tigray.

Post Reply