-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10167
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ንግግር። በርካቶችን ያስደመመው የጓል ራያ ንግግር።
<<የኤርትራ ወጣቶች አገር ጥለው ተሰደዋል እና ከሽማግሌዎች ጋር ተዋግተን ጡርሳችንን ኡየፋቅን አሥመራ እንገባለን በሚል የተሳሳተ መረጃ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን (1,500,000) የትግራይ ወጣቶችንና ህፃናትን አስገድዳችሁ ለውክልና ለጦርነት ማግዳችሁ ትግራይን ወጣት አልባ አድርጋችሁ አረፋችሁት።>> ((ጓል ራያ))
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10167
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ንግግር። በርካቶችን ያስደመመው የጓል ራያ ንግግር።
ኡውነት ተናግረህ በመሾብህ እደር
Re: እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ንግግር። በርካቶችን ያስደመመው የጓል ራያ ንግግር።
Digital Weyane wrote: ↑29 Jan 2024, 20:36<<የኤርትራ ወጣቶች አገር ጥለው ተሰደዋል እና ከሽማግሌዎች ጋር ተዋግተን ጡርሳችንን ኡየፋቅን አሥመራ እንገባለን በሚል የተሳሳተ መረጃ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን (1,500,000) የትግራይ ወጣቶችንና ህፃናትን አስገድዳችሁ ለውክልና ለጦርነት ማግዳችሁ ትግራይን ወጣት አልባ አድርጋችሁ አረፋችሁት።>> ((ጓል ራያ))
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10167
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ንግግር። በርካቶችን ያስደመመው የጓል ራያ ንግግር።
ጓል ራያ እያንዳንዱ የሕወሃት ካድሬ እጁ ላይ የአንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን ተጋሩ ወጣቶችና ህፃናት ደም አለበት የሚለውን ንግግሯ ወያኔ ዎንድሞቼን ቢያስቆጣ አይገርምም።