Gurage: The Perfume & Pride of Ethiopia!! እንዳለጌታ ከበደ የዘመናችን ዮፍታሄ እንኳን ደስ ያለህ!!!
ጠላቶቻችን እዚም እዛም ጉራጌን ማርጂናአይዝ ለማድረግ ፈር ቀዳጅና ፋና ወጊው ጉራጌን ለማሸማቀቅ ሲባክኑ የጉራጌ ልጆች ግን ከድል ወደ ድል ከድገት ወደ እድገት መገስገሳቸውን ይቀጥላሉ! የስነ ጽሁፍ ሊቁ ዶ/ር እንዳለጌታ እንኳን ደስ ያለህ!!!
Re: Gurage: The Perfume & Pride of Ethiopia!! እንዳለጌታ ከበደ የዘመናችን ዮፍታሄ እንኳን ደስ ያለህ!!!
Bravo Horus ይህ ጤናማ ብሄርተኝነት ይባላል፥፥ እኛ አማራዎችንንም አትከልክለን:: ሁሌ ስለ ጦብያ ብቻ አውሩ አትበለን