ባለዲሽቃው የፋኖን የቆረጣ ሩጫ ለማስቆም ተኩስ ከፉቶ፣ ዘንዶ ከየት መጣ ሳይባል ዲሽቃው ላይ ጉብ ብሎ ተጠመጠመ። ፋኖም በሙሉ ቆረጣውን አልፎ ገባ። ኦሮሙማውም ተደናብሮ እግሬ አውጭኝ ሩጫ ሲጀምር በፋኖ ተለቅሞ አለቀ ተማረከ። ዘንዶው ላይ ከተኮሱ ዲሽቃቸው ይበላሻል፣ ፋኖም እየዘለለ ደረሰባቸው።
ዘንዶውም ፋኖዎቹ ሲደርሱ ተሰወረ።
ኢአማኒ ገልቱ ሁላ ይሄን ታሪክ ሲሰማ ፋኖ ደብተራ ነው እያለ እያቃሰተ እና ኡኡኡኡኡ እያለ ይጮሀል
.
.