Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42545
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ብቻዬን ቆሜያለሁ! (አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ) !!

Post by Horus » 23 Jan 2024, 01:27

እኔ አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄን በአካል ለገኛቸው አልደረስኩባችደውም ። ነገር ግን በሕይወት እያሉ ስለሳቸው መስማት ብቻ ሳይሆን የጻፏችውን ቀጫጭብ ድርሰቶች አንብቤያለሁ ። አንዱ መጽሃፋቸው ብቻዬን ቆሜያለሁ የሚል ነበር !

እስቲ የታሪክ ፈተና ልስጣችሁ! ለምንድን ነው አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ ያን ያሉት ???


አምባሳደር ብርሃኑና ጆን ኤፍ ኬኔዲ
https://www.facebook.com/MFAEthiopia/ph ... 341893766/