Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15354
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 20 Jan 2024, 12:23
ከእንግድህ ዲያብሎስ ምን ይበላል?
Axumezanaም በዕደ-ተዋህዶ ዛሬ ቀን ተጠምቋል፡
ቀጠቀጠ ከይሴ በመስቀል ተወግሮ ቁራው ከአናቱ ላይ በቄሱ ተባሯል።
ድንቅ ተዋህዶ -ቀደምት እምነትችን፤
ቀጥቅጠሽ ከይሴውን ጥለሻል ከእግራችን።
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15354
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 20 Jan 2024, 14:21
አቶ ሰረቀ ብርሃን ተጠምቀ ወይ?
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15354
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 20 Jan 2024, 18:16
በአቶ ሰረቀ ብርሃን የሚመራው የትግራይ ዘመንበር አጋንንት በውሃ ሳይሆን በእሳት ተጠምቆ መዋል የሚገባው ነው። የትግራይን ህዝብ ተጣብቶ በእርሃብ እና በጥማት በህመም እና በስቅየት ያያዘው አጋንንት ይትግራይን ህዝብ ለቆ ሳይሆን እሪያዎቹን ይዞ ባህር እንደ ገባው ሰይጣን በርካታ ትግሬዎችን እየበላ ነው። የሰይጣን መገለጫዎች፥ ጦርነት፤ርሃብ፤ በሽታ'ስደት፤ ሽንፈት፤ ኩብኩባ፤ድርቅ ወዘተ ናቸው። ዛሬ በትግራይ ይህ ሁሉ እየሆነ ነው። ምክንያቱም ዘመንበረ አጋንንት ሰይጣናት የውርደት ዙፋኑን በትግራይ ላይ ስለዘረጋ።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19094
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 20 Jan 2024, 18:45
ልጅ፥ ለናትዋ፥ ስለምጥ፥ ለማስተማር፥ መውተርተርዋ
አውቀት፥ ልምድ፥ ማነስ፥ ካልሆን፥ ችግርዋ፥
ምን፥ ይባላል፥ ይኸ፥ ክፉ፥ አመልዋ፥
ተዋት፥ ዝም፥በልዋት፥
ስህተትዋ፥እስኪገባት፥
ትመጣለች፥ ግራ፥ ተጋብታ፥
ወደ፥ አክሱም፥ ፅዮን፥ ወደ፥ ቤቷ፥
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11590
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 20 Jan 2024, 19:23
Abere wrote: ↑20 Jan 2024, 18:16
በአቶ ሰረቀ ብርሃን የሚመራው የትግራይ ዘመንበር አጋንንት በውሃ ሳይሆን በእሳት ተጠምቆ መዋል የሚገባው ነው።
"እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል፤" ማቴዎስ 3:11
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15354
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 20 Jan 2024, 21:21
በአክሱም ላይ ጥያቄ እኔ የሰማሁት፤
አንድ ነገር አለ እጅግ የታፈነ ዝንታዊ ትኩሳት፤
የትግራይ ሙስሊም ውሃ ብቻ ሳይሆን ማረፊያ ያጡበት።
የት እንደሚወለድ ሰው ምርጫ ቢሰጠው፤
የአክሱም ሙስሊሞች አምቢ አልወለድም ነበረ መልሳቸው።
ይመችህ ሰረቀ ፤ የአጋንንት ባለሟል፥
እዚያው በጵንጥናህ አክሱም ተንጎባለል፤
እግዜር በደህና ቀን አንተን ገላግሎኛል።
በድሮ በሬ ማን ሲያርስ አይተኸል፤
የአክሱምን ጉዳይ እዛው በጸበልህ ማለትተሽሎኛል።
ጻድቃንን በፍሬው ነበር የሚለየው፤
አክሱም ግን ያፈራው እነ ሰረቀን ነው፤
ሙስሊም መጤ ሁኖ ጴንጤ ገነነባት፤
ወይ አክሱም ወይ አክሱም ስንት ጉድ ገጠማት?
Axumezana wrote: ↑20 Jan 2024, 18:45
ልጅ፥ ለናትዋ፥ ስለምጥ፥ ለማስተማር፥ መውተርተርዋ
አውቀት፥ ልምድ፥ ማነስ፥ ካልሆን፥ ችግርዋ፥
ምን፥ ይባላል፥ ይኸ፥ ክፉ፥ አመልዋ፥
ተዋት፥ ዝም፥በልዋት፥
ስህተትዋ፥እስኪገባት፥
ትመጣለች፥ ግራ፥ ተጋብታ፥
ወደ፥ አክሱም፥ ፅዮን፥ ወደ፥ ቤቷ፥
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15354
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 21 Jan 2024, 20:10
Muslims in Axum City have a Dream, one day they will be the official legal residents of Axum.
The injustice in Axum is disgusting: ጴንጤዎች have more privileges yet Muslims are 3rd degree citizen of Axum.