አቢይ አህመድ ከኢትዮጵያ እንዲወጣ እየተገፋ ነው! (በምዕራብ) የእኔ ትንቢት በፍቃዱም ሆነ ተገዶ አገር ሲለቅ ወደ ኢሚሬት ነው የሚሸሸው!
ሆኖም ኦሮሙማን የሚተካው መንግስት ምን ሊመስል ይችላል? የፋኖ ዝግጅት ምን ላይ ነው? ሃስብ ስጡበት!
Re: አቢይ አህመድ ከኢትዮጵያ እንዲወጣ እየተገፋ ነው! (በምዕራብ) የእኔ ትንቢት በፍቃዱም ሆነ ተገዶ አገር ሲለቅ ወደ ኢሚሬት ነው የሚሸሸው!
ብቸኛው ጥያቄ?
አቢይ አህመድ አሊ ብልጽግናን ይዞ ከነፋኖና ኦላ ጋር የሽግግር መንግስት ውስጥ ይገባል ወይስ አገር ለቆ ይሸሻል?
ወይስ ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት በሕዝባዊ ማዕበል ይሸኛል?
ሌላ አማራጭ ያለቀ ስለሆነ ! ፒፒ በጦርነት አሸንፎ ስልጣን መቀጠል በፍጹም ስለማይችል !
አቢይ አህመድ አሊ ብልጽግናን ይዞ ከነፋኖና ኦላ ጋር የሽግግር መንግስት ውስጥ ይገባል ወይስ አገር ለቆ ይሸሻል?
ወይስ ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት በሕዝባዊ ማዕበል ይሸኛል?
ሌላ አማራጭ ያለቀ ስለሆነ ! ፒፒ በጦርነት አሸንፎ ስልጣን መቀጠል በፍጹም ስለማይችል !