By the way, እስታሊን is coming to his sense. It is wise to dump TPLF and improve the Amhara -Tigray people. This Abay Tigray Republic cr@p is not helpful. The only ideal solution is to destroy ethnic region.
'እምባችን ለማበስ ተዘጋጁ' - እስክንድር ነጋ ከህዝብ ጋር ያደረገው ጥያቄና መልስ:: Axumezana is now Fano. hahaha

Re: 'እምባችን ለማበስ ተዘጋጁ' - እስክንድር ነጋ ከህዝብ ጋር ያደረገው ጥያቄና መልስ:: Axumezana is now Fano. hahaha
DDT,
ይህን የዘመኑን ታላቅ ዐርበኛ እስኪ አድምጠው። እኔ ጋበዝኩህ እንጅ ቀድመህ ነው የኮመኮምከው - እርግጠኛ ነኝ። ኦሮሙማን በስትሬቸር ከአማራ ክልል ላከው እኮ ምን ይሻላል?
ይህን የዘመኑን ታላቅ ዐርበኛ እስኪ አድምጠው። እኔ ጋበዝኩህ እንጅ ቀድመህ ነው የኮመኮምከው - እርግጠኛ ነኝ። ኦሮሙማን በስትሬቸር ከአማራ ክልል ላከው እኮ ምን ይሻላል?
Re: 'እምባችን ለማበስ ተዘጋጁ' - እስክንድር ነጋ ከህዝብ ጋር ያደረገው ጥያቄና መልስ:: Axumezana is now Fano. hahaha
FANO is ruderless! የትጥቅ፥ትግል፥እያደረገ፥ የትጥቅ፥ ትግል፥ ሳይሆን፥ የህልውና፥ ትግል፥ላይ፥ ነኝ፥በል፥ይሉታል፥ የርስት፥ አስመላሽ፥አልጋ፥ አስመላሽ፥ ደም፥ አስመላሽ፥ ነኝም፥ ይላል። FANOን ለመደገፍ፥ ጥርት፥ ያለ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ግብ፥ ሁሉን፥ አቀፍ፥ ፕሮግራም፥ ከሌሎች፥ ድርጅቶች፥ ጋር፥ ተቀናጅቶ፥ የሚሰራበት፥ ግልፅ፥ ግብና፥ ስትራተጂ፥ ያስፈልገዋል። በሆያ፥ ሆየ፥የሚሰራ፥ ስራ፥ የለም፤
ግራ፥ የተጋባ፥ ውል፥ የሌለው፥ ሁካታ፥
አቀበት፥ ላይ፥ ሲደርስ፥ አቅማዳው፥ ተፈታ፥
እንደአክሱምኢዛና፥ ፍላጎትና፥ ምኞት
ታላቁ፥ የአማራ፥ህዝብ፥ ቢመራ፥ ድሜክራስያዊ፥ አብዮት፥
ኢትዮጵያን፥ ነፃ፥የሚያወጣ፥ከሌቦች፥ ከዲክታተሮች
ፋኖ፥ ግን፥ ብዙ፥ ይቀረዋል፥
ፍትህ፥ሳይሆን፥ደም፥ደም፥ይሸተዋል
ባንዳነትም፥ ይከጅለዋል፥
viewtopic.php?f=2&t=336796#p1448419
ግራ፥ የተጋባ፥ ውል፥ የሌለው፥ ሁካታ፥
አቀበት፥ ላይ፥ ሲደርስ፥ አቅማዳው፥ ተፈታ፥
እንደአክሱምኢዛና፥ ፍላጎትና፥ ምኞት
ታላቁ፥ የአማራ፥ህዝብ፥ ቢመራ፥ ድሜክራስያዊ፥ አብዮት፥
ኢትዮጵያን፥ ነፃ፥የሚያወጣ፥ከሌቦች፥ ከዲክታተሮች
ፋኖ፥ ግን፥ ብዙ፥ ይቀረዋል፥
ፍትህ፥ሳይሆን፥ደም፥ደም፥ይሸተዋል
ባንዳነትም፥ ይከጅለዋል፥
viewtopic.php?f=2&t=336796#p1448419
Re: 'እምባችን ለማበስ ተዘጋጁ' - እስክንድር ነጋ ከህዝብ ጋር ያደረገው ጥያቄና መልስ:: Axumezana is now Fano. hahaha
In fact Fano has very clear goal and vision of Ethiopia. What is more clearer than መነሻቻን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ and wants to work with all Ethiopians tired of OLF-PP. በተደጋጋሚ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ጥሪ አቅርቧል - ኢትዮጵያ የሁሉም ዜጋ እኩል አገር እንጅ በጎሳ እና በጎጥ ሰው ታጥሮ የማይኖርባት በጋራ ለጋራ የምትሰራ አገር ማየት ነው። አሁን ፋኖ የአማራን ክልል 90% ተቆጣጥሯል። የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ነው ሌሎችም ጭቆና እና የጎሳ ፓለቲካ ሰለባ የሆኑ ሊነሱ ይገባቸዋል። ፋኖ መሪ፤ድርጅት እና አላማ ሳይኖረው እንደ 7 ወር በድል ተጓዘ? ድሮን፤ታንክ ፤ጀት አሸንፎ አሁን በአማራ ምድር ይገማሸራል። እውነትን መቀበል እኮ ጀግንነት ነው ጀግና ያምናል በእውነት - ጀግና ከሆንክ የፋኖን ጀግንነት ላለማድነቅ አትችልም። ኦሮሙማን ፋኖ ወጥ በወጥ አድርጎትል። ቀሪውን አብረን እናየዋለን - ትዕግስት ይስጥህ።
ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን የህዝብ እምባ አባሽ ነው።
ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን የህዝብ እምባ አባሽ ነው።
Axumezana wrote: ↑16 Jan 2024, 19:42FANO is ruderless! የትጥቅ፥ትግል፥እያደረገ፥ የትጥቅ፥ ትግል፥ ሳይሆን፥ የህልውና፥ ትግል፥ላይ፥ ነኝ፥በል፥ይሉታል፥ የርስት፥ አስመላሽ፥አልጋ፥ አስመላሽ፥ ደም፥ አስመላሽ፥ ነኝም፥ ይላል። FANOን ለመደገፍ፥ ጥርት፥ ያለ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ግብ፥ ሁሉን፥ አቀፍ፥ ፕሮግራም፥ ከሌሎች፥ ድርጅቶች፥ ጋር፥ ተቀናጅቶ፥ የሚሰራበት፥ ግልፅ፥ ግብና፥ ስትራተጂ፥ ያስፈልገዋል። በሆያ፥ ሆየ፥የሚሰራ፥ ስራ፥ የለም፤
ግራ፥ የተጋባ፥ ውል፥ የሌለው፥ ሁካታ፥
አቀበት፥ ላይ፥ ሲደርስ፥ አቅማዳው፥ ተፈታ፥
viewtopic.php?f=2&t=336796#p1448419