Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23828
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 13 Jan 2024, 15:51
ምናልባት ታሪክ ሰርተው "የሞቱት" , ታሪክ ክደው "የፈረጠጡት" እና በህይወት ያሉ ግን በአደባባይ "በቅርቡ የሚሰቀሉት" የኢትዮጵይ መሪዎች ተብሎ የተለጠፈ ይመስለኛል:: ይህንን ያስጌጠ ሰው ግን ጥልቅ ባለቅኔ ነው::