Re: Horus why do you name yourself after the Egyptian god( evil spirit) who has been tormenting Ethiopia for generations
አክሷኢዛና፣
ትንታዊ ግብጾች ኢትዮጵያዊያን ስለነበሩ ነው! በነዚያ አባቶቻችን ዘመን ሰይጣን የሚባል ነገርም አልነበረም፣ እንኳንስ ሰይጣን ሊያመልኩ! ዛሬ በተለያ መንገድ ተጻፎ የምታምነው የክርስትና ዶግማ ሁሉ ከነዚያ የስልጣኔ አባቶች የተወሰደ ነው ። እግዚአብሄር የብርሃን አምላክ ነው!!!

Horus ,
I visited Egypt few times and I had an opportunity meeting darker skin Egyptians( from Southern Egypt) who claim they are the owners of the old civilization. I tried to check history but I do not have conclusive understanding because the most aged mummies are not black . If you have any established fact that proves your view pls let me know.

አክሱም፣Axumezana wrote: ↑11 Jan 2024, 23:15Horus ,
I visited Egypt few times and I had an opportunity meeting darker skin Egyptians( from Southern Egypt) who claim they are the owners of the old civilization. I tried to check history but I do not have conclusive understanding because the most aged mummies are not black . If you have any established fact that proves your view pls let me know.
ድሮ ብላክ ማለት ነጭ (ቀይ) እንጂ ጥቁር (ዳርክ) ማለት አልነበረም ። ለምሳሌ በእስፓኝ ብላንካ ነጭ ማለት ነው። ስለዚህ በቀለም አትሂድ ፣ ከመት፣ ደምአት ል አበሻ። ኢቲኦፖስ (ግሪክ) ሁሉም ትርጉማቸው ቀይ ሕዝብ ማለት ነው ። ለምሳሌ አበሻ (ብሻ) ቀይ ማለትም ጸሃይ አይነት ቀይ ማለት ነው ። በጥንት አረብኛና ጉራጌኛ ብሻ ማለት ቀይ ማለት ነው ። ስለዚህ የጥንታዊ ግብጾች መልክ ከሰል የመሰለ ጥቁር አልነበረም፣ ዛሬ ቀይ ወይም ዳማ የሚባለው መልክ ነው የነበራቸው ።
ዳማ ደም የመሰለ ማለት ነው ። በግሪክም ዳማ ደም የመሰለ ማለት ነው ።
እርግጥ የጥንት ግብጾች የባህር ሕዝብ ከሚባሉት አጂያን የባህር ነጋዴዎች፣ ከፊኒቄ የባህር ነጋዴዎች፣ አሲሪያ ፣ ፕርዢያ ጋር ተደባልቀዋል ። ግብጽም እስከ ሌባኖን ገዝታለች ፣ እነዚያም ግብጽ ይዘው ገዝተዋል ። የምናወራው ከ4 እና 5 ሺ አመት የገነነ ስልጣኔ ስለሆነ ።
አሁን የቅርብ ምስራቅ፣ የአጂያን ባህር ሕዝቦች፣ የሰሜን አፍሪካና አረቢያ ዲ ኤን ኤ እየተሰበሰበ ስለሆነ ብዙ ብዙ ሳይንሳዊ ፋክቶች እየወጡ ነው ።
የግብጽ ህይወት አባይ ወንዝ ላይ ቆሞ ግብጽና ኢትዮጵያ ት ስስር አልነበራችደውም ማለት ዘበት ነው ። አክሱም እራሱ የግብጽ ጠ/ግዛት የነበረ ይመስለኛል ።
for a starter Without History የሚባል you tube ላይ ጀምር ። if want a heavily academic stuff - get copies of Black Athena by Prof. Marin Bernal (የግሪክ ስልጣኔ የተወሰደው ከግብጽ ነው ብሎ ብዙ ነጮችን ያስቆጣ ምርምር ነው ፤ 3 ቅጽ 2400 ገጾች አሉት)
https://en.wikipedia.org/wiki/Black_Athena