Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የኢጣሊያን አሽከሮች (የሻቢያ ጀሌዎች ማለት ነዉ)፣ ወደ ሶማሊላንድ በመቅናታችን ይህን ያህል ከተንጫጩ፣ ወደ የራሳችን የሆነዉ አሰብ አቅንተን ብሆን ኖሮ፣ ምን ይሉን ነበር?

Post by DefendTheTruth » 11 Jan 2024, 14:19

የኢጣሊያን አሽከሮች (የሻቢያ ጀሌዎች ማለት ነዉ)፣ ወደ ሶማሊላንድ በመቅናታችን ይህን ያህል ከተንጫጩ፣ ወደ የራሳችን የሆነዉ አሰብ አቅንተን ብሆን ኖሮ፣ ምን ይሉን ነበር?

እስኪ አንዳንድ ምልከታችዉን ጣል ጣል አድርጉ፤ እዚህ ነጥብ ላይ።

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የኢጣሊያን አሽከሮች (የሻቢያ ጀሌዎች ማለት ነዉ)፣ ወደ ሶማሊላንድ በመቅናታችን ይህን ያህል ከተንጫጩ፣ ወደ የራሳችን የሆነዉ አሰብ አቅንተን ብሆን ኖሮ፣ ምን ይሉን ነበር?

Post by euroland » 11 Jan 2024, 14:36

The low IQ baboon

ለምን ወንድ ከሆን ወጥተህ አትሞክርም ታዲያ ?። ያ ጨቅላው ፤ የUAE ገረድ ኤርትራን አስፈራርቶ የተሻለ deal አገኛለሁ ብሎ ሲነፋ ፤ ሻዕቢያ ናና ሞክር ሲሉት እነደፈራች ውሻ ጭራውን በሁለት እግሩ ወሽቆ ወደ ሌላ ፊቱን አዞረ :lol: :lol:

አንተ ሸኔ ፤ ለመሆኑ ከፋኖ ጋር ያለህ ውጊያ እንዴ እየሄደ ነው ? እነዛ የቀድሞ የሻዕቢያ ሙርከኞችና የደረግ የአስር አለቃዎች የዛሬዎቹ ፊልድ ማርሻሎችና ጀነራሎች የፒፒ ወታዶሮችህን ያሰለጠኑት እንዴ እጅ እንደሚሰጥና ውድ መሣሪያዎቻቸውን እንዴ ለጠላት እንደሚያስረክቡ ነው :lol: ዳዲያ ፋኖ ቀላል መሳሪያ የታጠቀውን ያላሸነፍክ ሻዕቢያን ታሸንፋለህ?። ድሮም የወያኔን ጡት እየጠባህ ስላደክ ባዶ ፉከራን ከየት ተማርክና።

DefendTheTruth wrote:
11 Jan 2024, 14:19
የኢጣሊያን አሽከሮች (የሻቢያ ጀሌዎች ማለት ነዉ)፣ ወደ ሶማሊላንድ በመቅናታችን ይህን ያህል ከተንጫጩ፣ ወደ የራሳችን የሆነዉ አሰብ አቅንተን ብሆን ኖሮ፣ ምን ይሉን ነበር?

እስኪ አንዳንድ ምልከታችዉን ጣል ጣል አድርጉ፤ እዚህ ነጥብ ላይ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኢጣሊያን አሽከሮች (የሻቢያ ጀሌዎች ማለት ነዉ)፣ ወደ ሶማሊላንድ በመቅናታችን ይህን ያህል ከተንጫጩ፣ ወደ የራሳችን የሆነዉ አሰብ አቅንተን ብሆን ኖሮ፣ ምን ይሉን ነበር?

Post by DefendTheTruth » 11 Jan 2024, 14:47

euroland wrote:
11 Jan 2024, 14:36
The low IQ baboon

ለምን ወንድ ከሆን ወጥተህ አትሞክርም ታዲያ ?። ያ ጨቅላው ፤ የUAE ገረድ ኤርትራን አስፈራርቶ የተሻለ deal አገኛለሁ ብሎ ሲነፋ ፤ ሻዕቢያ ናና ሞክር ሲሉት እነደፈራች ውሻ ጭራውን በሁለት እግሩ ወሽቆ ወደ ሌላ ፊቱን አዞረ :lol: :lol:

አንተ ሸኔ ፤ ለመሆኑ ከፋኖ ጋር ያለህ ውጊያ እንዴ እየሄደ ነው ? እነዛ የቀድሞ የሻዕቢያ ሙርከኞችና የደረግ የአስር አለቃዎች የዛሬዎቹ ፊልድ ማርሻሎችና ጀነራሎች የፒፒ ወታዶሮችህን ያሰለጠኑት እንዴ እጅ እንደሚሰጥና ውድ መሣሪያዎቻቸውን እንዴ ለጠላት እንደሚያስረክቡ ነው :lol: ዳዲያ ፋኖ ቀላል መሳሪያ የታጠቀውን ያላሸነፍክ ሻዕቢያን ታሸንፋለህ?። ድሮም የወያኔን ጡት እየጠባህ ስላደክ ባዶ ፉከራን ከየት ተማርክና።

DefendTheTruth wrote:
11 Jan 2024, 14:19
የኢጣሊያን አሽከሮች (የሻቢያ ጀሌዎች ማለት ነዉ)፣ ወደ ሶማሊላንድ በመቅናታችን ይህን ያህል ከተንጫጩ፣ ወደ የራሳችን የሆነዉ አሰብ አቅንተን ብሆን ኖሮ፣ ምን ይሉን ነበር?

እስኪ አንዳንድ ምልከታችዉን ጣል ጣል አድርጉ፤ እዚህ ነጥብ ላይ።
ዉስጥ አዋቂዉ ደሱ እንደምለን ከሆነ፣ አስማራ ላይ ከሞቃዲሾ በላይ ጭንቀት ሰፍኖዋል ነዉ፣ እንዴት ነዉ፣ ትንሽ ጀባ በለን?

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የኢጣሊያን አሽከሮች (የሻቢያ ጀሌዎች ማለት ነዉ)፣ ወደ ሶማሊላንድ በመቅናታችን ይህን ያህል ከተንጫጩ፣ ወደ የራሳችን የሆነዉ አሰብ አቅንተን ብሆን ኖሮ፣ ምን ይሉን ነበር?

Post by euroland » 11 Jan 2024, 15:09

ለፍዳዳው የፒፒ ካድሬው
ምነው አፈርክ መመለሱን? እንዴት እየሄደነው የፋኖ ውጊያ? ምነው በ30 ቀን እናጠናቅቀዋለን ብለህ ስትደነፋ አልነበረም እንዴ ? እሱን አጠናቅና ወደ አሰብ ና ፣ ሻዕቢያ ደማቅ አቀባበል ያደርግልሃል። :lol:

የናንተ መፈክር አሉ፤ “በገፍ እጅ ለጠላት መስጠት የባሕላዊ ጨዋታችን ነው " :lol:
DefendTheTruth wrote:
11 Jan 2024, 14:47

Post Reply