Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አበራ ለራስህ ስትል ይህችን ተረዳ።

Post by DefendTheTruth » 09 Jan 2024, 16:16

ኢትዮጵያን ቆልፈንባት በእስር አስቀምጠናትና መንቁሮዋን ይዘን የነበራትን ዝና እንወስድባታለን የምል አለማ ይዞ የምንቀሳቀስ ማንም ይሁን ማንኛዉም ወገን ጠላት እንጂ ወገን ወይም ደግሞ ገለልተኛ ልባል አይችልም። ትልቅ መልዕክት ነዉ።