Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 06 Jan 2024, 21:32
-
Union
Post
by Union » 06 Jan 2024, 22:17
ግንቦቴዬ፣
ምነው ተናደድሽ። ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀውን እውነታ አምጥተሽ ለጥፈሽ፣ ዋይ ዋይ አልሽሳ! ምንድነው።
ፋኖ ኢትዮጵያን እንደሚወድ አለም በሙሉ አየ እኮ። እንኳን ባንክ ሊዘርፍ፣ ህውሀትንም ማርኮ ወደ መቀሌ ላካቸው እኮ ጭራሽ ለኪሳቸው ሳንቲም ሰጥቶ
ምን አልባት እንደ ፋኖ አይነት መፀሀፍ ቅዱስ ወይም ቁራን ውስጥ ብቻ ነው የሚገኘው
ግን አንቺ ምንድነው እንደዚህ ያበሳጨሽ?
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17710
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 06 Jan 2024, 22:30
ቱስ ቱስ ወያኔ - እንዲያው ከርዕሱ ጋ እንኳን የሚገናኝ ነገር ብትፅፊ ምንአለበት?
አንዷ ውዳቂ ተጋደላይ ዝንጀሮ ትለጥፋለች፣ አንቺ ደግሞ የማይገናኝ ርዕስ ይዘሽ ትርመጠመጫለሽ። ምን ነበር አባቶቻችሁ እዛ በረሃ ውስጥ ያጨሱ የነበረው? መናኛ!
union wrote: ↑06 Jan 2024, 22:17