ኢቲቪ: ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ፀልየው ስላገኙት ወደብ ፈጣሪን አመሰገኑ::
ለማስታወስ ኢትዮጵያ ነዳጅ አውጥታ መሸጥ ልትጀመር ነው ተብሎም ነበር

Re: ኢቲቪ: ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ፀልየው ስላገኙት ወደብ ፈጣሪን አመሰገኑ::
በ እኔ አመለካከት በግብር ከፋዩ ሕዝብ የሚተዳደሩት የመንግሥት ጋዜጠኞች አደንዛዥ ዕፅ ሳትወስዱ ምንም ነገር እንዳትፅፉ የሚል መመሪያ ከዓብይ አህመድ ተሰጥቷቸዋል ::

Re: ኢቲቪ: ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ፀልየው ስላገኙት ወደብ ፈጣሪን አመሰገኑ::
እውነታው ግን ይሄ ነው

Re: ኢቲቪ: ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ፀልየው ስላገኙት ወደብ ፈጣሪን አመሰገኑ::
እልል በሉ ነዳጁም ወጣ ተብሎ ነበር