Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15358
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ፋኖ 2024 በድል ቀደደው። " የመከላከያ ጀኔራሎችን ወደ ሰፈር ሚሊሻነት ቀየርናቸው። ፋኖ ሲዋጋ ማዬት ያስደስታል። የአገር መከላከያ ማሰልጠኛ ፋኖ ይከፍታል" ኮ/ል ሞገስ ----> ሆረስ

Post by Abere » 01 Jan 2024, 12:19

ፋኖ የፈረንጆቹን 2024 በየቦታው በድል ቀደደው። " የመከላከያ ጀኔራሎችን ወደ ሰፈር ሚሊሻነት ቀየርናቸው። ፋኖ ሲዋጋ ማዬት እንደት ያስደሰት መሰላችሁ። ሰፊ የአገር መከላከያ ማሰልጠኛ ፋኖ ይከፍታል" ፋኖ ኮ/ል ሞገስ ----> ሆረስ! ፋኖ መከላከያ እንሆናለን ይልሃል


--- ፋኖ የሽምቅ ውጊያ አባት እና መሃንዲስ ነው።
-- መከላከያ ያሳፍራል- ጀኔራሎቹን ሁሉ የሰፈር ሚሊሻ አደረግናቸው። የመከላከያ እሴቶች ሙሉ በሙሉ ጠፍተዋል።

-- የአማራ ክፍለ ሀገራት ለኦሮሙማ መከላከያ አረንቋ ሁነው እየዋጡት ነው። በዱላ እየተዠለጠ ወደ አማራ ምድር ይላካል እንደ ደረሰ ይደመሰሳል። እርሱ አፈር ይለብሳል፤ መሳሪያው በገበሬ ይወረሳል። ጄኔራሎቹ ቦርጫቸው ተንጠልጥሎ ሽሽት እግሬ አውጭኝ ይፈረጥጣሉ ከ ዜሮ 12 ቀበሌ ወደ ዜሮ 45 ወዘተ ቀበሌ ቂቂቂ :lol: እኔን ጀኔራል እኔን ፊልድ ማርሻል ያርገኝ ቂቂቂ