ሰላም፥ ሰላም፥ አልክ
ሰይፍህንም፥ መዘዝክ፥
በሱማሌ፥ ጀመርክ፥
ከዚያም፥ ኦሮምያ፥
ደቡብ፥ ኢትዮጵያ፥
ወለጋ፥ ደም፥ ሲፈስ፥
ቤንሻንጉል፥ ሲታመስ
በወይን፥ ማላከክ፥ በሃሰተኛ፥ ምላስ
የእናት፥ ጡት፥ ነካሽ፥
የመንጌ፥ መፈክር፥ አዳሽ
ትግራይን፥ የማጥፋት፥ አስመላሽ
ሚኒሊክ፥በጣልያን፥
ሃይለስላሴ፥ በብሬተን፥
አንተም፥ በኢሳያስ
ትግራይን፥ ለመደምሰስ፥
ግፋ፥በለው፥ግደለው፥
እሚቢ፥ ላለ፥ጥይት፥አጉርሰው
የትግራይ፥ ማህፀን፥ አድርቀው
ይኸን፥መፈክር፥ አደስከው፥
ትግሬ፥ ገዳይ፥
እንበሳ፥ገዳይ
ዳግም፥ተሰማ፥ጎንደር፥ አደባባይ
ትግራይ፥ ትሁን፥ባግዳድ፥
ከስሯ፥ትንደድ
አልተሳካልህም፥ አንተው፥ገባህ፥ ወጥመድ፥
በል፥ መውጫህን፥ ፈልግ፥ አትንገዳገድ
Re: የአብይ፥ ነገር፥ስለ፥ ሰላም፥ሰብኮ፥ ፍሬው፥ግን፥ጦርነት፤
ልጅ ከአባቱ በልጦ ስምን ካላስጠራ፤
ምኑን ልጅ ተባለ ነው እንጅ ኪሳራ።
የወያኔ ሥራ ያየበኩር ልጅ፥
በኦህደድ ጉያ በኦነግም ደጅ፤
አብይ አህመድ አሊ እንድህ ተገኘ እንጅ፤
አንዱን ከአንዱ ጋራ ከአባቱ ወያኔ ልቆ የሚያፋጅ።
"ሀ" ብሎ ሲጀምር ያን ትልቅ ሙያውን - ከአባቱ ወያኔ የተቀበለውን፤
ጀመረ ከትግራይ - አውድሞ እና አቃጥሎ በልቶ ሚልዮኑን።
ወረዳ አማራ አገር የአባቱን አደራ - ሊወጣ በኩራት፤
አለ በ7 ቀን እጨርሰዋለሁ - ደንፍቶ በትዕቢት፤
የቱርክ፤ አረብ አገር የምዕራቡም ዓለም ልገሳ ተሰጥቶት።
ጨርቅ ነው መንገዴ ብሎ እንዳልፎከረ - በሞተው አባቱ በወያኔ ምሎ፤
አስቀረው አማራ ማረከው ኦነግን ፤ ዝናብ ያፈረሰው አድርጎ አከምባሎ።
አባቱን ወያኔን ልጅ ኦነግ አብይን አድርጎ በአንድ፥
የጥፋት ቀስታቸውን ፋኖ ሰበረው ማገደው አረገው አመድ።
Re: የአብይ፥ ነገር፥ስለ፥ ሰላም፥ሰብኮ፥ ፍሬው፥ግን፥ጦርነት፤
Axumqezenam,
ከአብይ ጋር ተፋታህ እንዴ? ስታስሽቃብጥለት ነበር እኮ አጋሜን እንደ እህል ካጨዳችሁ በሆላ:: የናንተ ሽርሙጥና ማለቂያ የለውም መችም::
ከአብይ ጋር ተፋታህ እንዴ? ስታስሽቃብጥለት ነበር እኮ አጋሜን እንደ እህል ካጨዳችሁ በሆላ:: የናንተ ሽርሙጥና ማለቂያ የለውም መችም::
Re: የአብይ፥ ነገር፥ስለ፥ ሰላም፥ሰብኮ፥ ፍሬው፥ግን፥ጦርነት፤
ፋኖ፥ ገራገር፥ ነው፥
እጅ፥ ይሰጣል፥ አብይ፥ በእጅ፥ሲለው፥
ጎጃሜ፥ ሰማህ፥ ወይ፥ የጎንደርን፥ ጉድ፥
የጎንደር፥አዝማሪ፥ ግጥም፥ ሲያሽጎደጉድ፥
አማችነት፥በልጠቦት፥ ወንድሙን፥ ሲክድ
ራስ፥ ሳይጠና፥ ጉተና፥
ፋኖ፥ ሆነ፥ አድማ፥ ብተና፥
አበረ፥ ጉዱን፥ አልሰማ፥
ፋኖ፥ ግራ፥ገባው፥ ተግማማ፥
እጅ፥ ይሰጣል፥ አብይ፥ በእጅ፥ሲለው፥
ጎጃሜ፥ ሰማህ፥ ወይ፥ የጎንደርን፥ ጉድ፥
የጎንደር፥አዝማሪ፥ ግጥም፥ ሲያሽጎደጉድ፥
አማችነት፥በልጠቦት፥ ወንድሙን፥ ሲክድ
ራስ፥ ሳይጠና፥ ጉተና፥
ፋኖ፥ ሆነ፥ አድማ፥ ብተና፥
አበረ፥ ጉዱን፥ አልሰማ፥
ፋኖ፥ ግራ፥ገባው፥ ተግማማ፥