Re: The Tigray Famine of 2023-2024
ጌታቸው ረዳ ይህን በአደባባይ ማወጁ ዳግማዊ 1977 ርሃብ መሆኑን ማስገንዘቡ እስከ አሁን በድፍረት እና በዕውቀት ለሰራው ወንጀል ይቅርታ ያስገኝለት ይሆናል ትላለህ? በሌላ መልኩ አንተ እንዳልከው የከብት እረኛ መሪ ሲሆን አገር ያበላሻል ነው እና ለገሰ ቱሉ ማሰሪያዋን እንደበጠሰች የቀንድ ከብት እየሮጠ ወጥቶ ሊያስተባብል መሞከሩ ለህዝብ ትዝብት የዳረገ ነው። እውነትም 1977 ርሃብ ገብቷል። ይህ ደግሞ በወንጀል ላይ ወንጀል ለአብይ አህመድ ይጨምርበታል። ለማንኛውም ርሃብ እና ጦርነት የአንድ መንግስት የመውደቂያ ግዜ መሆኑን ነው። አብይ አህመድ አሸኙኝም ወይ ፋኖ በሻሻ ሊያደርገኝ ነው እያለ ነው።
Re: The Tigray Famine of 2023-2024
የአብይ፥ እቅድ፥ ትግራይን፥ በማስራብ፥ እንደፈለኩ፥ እጃቸውን፥ ጠምዝዤ፥ ፤TDF'ን ፥ ተቆጣጥሬ፥ ወደ፥ ፈለኩት፥ ቦታ፥ አዘምታለሁ፥ የሚል፥ ነው፥ ይኸ፥ ደግሞ፥ አይሳካም፤