Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13206
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

90% ቱ ወደ ፊት ፈቀቅ አልል አለሳ?

Post by DefendTheTruth » 27 Dec 2023, 15:14

በመጀመሪያዉ 2 ሳምንታት ዉስጥ 90% ተቆጣጥራናል ብሎን ይፎክሩ ነበር፣ ከዚያ ቦኋላ ግን ለለፉት 3 ወራት ግን ምንም አይነት እድገት አላስመዘገቡም፣ ለምንድ ነዉ ግን?

በ90% ቱ ቆሙ ማለት ነዉ? 10%ቱን ለማን ነዉ የተዉት ግን? ለማገዝ ነዉ ወይስ አልቻሉም?

ይህ 90 በ 10 ነገር ያዋጣልን?

እስኪ ጀባ በሉን፣ አያልቅባቸዎች

Union

Re: 90% ቱ ወደ ፊት ፈቀቅ አልል አለሳ?

Post by Union » 27 Dec 2023, 15:25

ዝተታም :lol:

400ሺ ኦሮሙማ ገብቶ ተጨፍጭፏል። ወደ ግማሽ ሚልዮን እየገባልህ ነው። አንተ እዚህ አሹፍ እነሱ እዛ እየገቡ የሚቀብራቸው አጥተዋል።

ፋኖ እኮ ገና ማጥቃት አልጀመረም። :lol:

ሲጀምርስ? :lol:

DefendTheTruth wrote:
27 Dec 2023, 15:14
በመጀመሪያዉ 2 ሳምንታት ዉስጥ 90% ተቆጣጥራናል ብሎን ይፎክሩ ነበር፣ ከዚያ ቦኋላ ግን ለለፉት 3 ወራት ግን ምንም አይነት እድገት አላስመዘገቡም፣ ለምንድ ነዉ ግን?

በ90% ቱ ቆሙ ማለት ነዉ? 10%ቱን ለማን ነዉ የተዉት ግን? ለማገዝ ነዉ ወይስ አልቻሉም?

ይህ 90 በ 10 ነገር ያዋጣልን?

እስኪ ጀባ በሉን፣ አያልቅባቸዎች

Union

Re: 90% ቱ ወደ ፊት ፈቀቅ አልል አለሳ?

Post by Union » 27 Dec 2023, 15:31

ማጥቃት መቼ ይጀምር። እንደ እናንተ ከ60 አመት ቦሀላ ይሻላል ወይስ ከ17 መርፌ :lol: :lol:

ምረጡ የትኛው ይሻላችሁላል። ወይስ በ7ወር ውስጥ በጥሶ ይግባ :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13206
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: 90% ቱ ወደ ፊት ፈቀቅ አልል አለሳ?

Post by DefendTheTruth » 27 Dec 2023, 15:38

ሳያጠቃ 90% መቆጣጠር የምችል ሀይል፣ ማጥቃት ከጀመረ እንኳን ኢትዮጵያ አፍሪካም አያቆመዉም ማለት ነዉ፣ እንግዲያዉስ።

በርቱ!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: 90% ቱ ወደ ፊት ፈቀቅ አልል አለሳ?

Post by sarcasm » 27 Dec 2023, 22:02

union wrote:
27 Dec 2023, 15:31
ማጥቃት መቼ ይጀምር። እንደ እናንተ ከ60 አመት ቦሀላ ይሻላል ወይስ ከ17 መርፌ :lol: :lol:

ምረጡ የትኛው ይሻላችሁላል። ወይስ በ7ወር ውስጥ በጥሶ ይግባ :lol:
7ወር የTDF ነው። ከእግረኛ ሆኖ በተንቤን ተራሮች መንከራተት ወደ ሜካናይዝድ ክፍለጦሮችን ደምስሶ ሜካናይዝድ ክፍለጦሮችን ገንብቶ መቐለን ዳግም መቆጣጠር። ፋኖስ በስንት ወር ነው ባሕር ዳርን የሚቆጣጠረው?

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: 90% ቱ ወደ ፊት ፈቀቅ አልል አለሳ?

Post by TGAA » 27 Dec 2023, 22:26

DefendTheTruth wrote:
27 Dec 2023, 15:14
በመጀመሪያዉ 2 ሳምንታት ዉስጥ 90% ተቆጣጥራናል ብሎን ይፎክሩ ነበር፣ ከዚያ ቦኋላ ግን ለለፉት 3 ወራት ግን ምንም አይነት እድገት አላስመዘገቡም፣ ለምንድ ነዉ ግን?

በ90% ቱ ቆሙ ማለት ነዉ? 10%ቱን ለማን ነዉ የተዉት ግን? ለማገዝ ነዉ ወይስ አልቻሉም?

ይህ 90 በ 10 ነገር ያዋጣልን?

እስኪ ጀባ በሉን፣ አያልቅባቸዎች
90% ሄዶ የቆመው በፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ስትራቴጂ ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው ፡፡

Union

Re: 90% ቱ ወደ ፊት ፈቀቅ አልል አለሳ?

Post by Union » 27 Dec 2023, 23:14

አንበጣ ቆርጫሚ

ተፈራ ማሞ እኮ ነው እናንተ 17 አመት ያልቻላችሁትን እሱ በጥቂት አመታት ውስጥ አዲስ አበባ የገባው።

17 አመት ታግለን 75ሺ ገብረን ምናምን እያላቹ ስትዋሹ አልነበር እንዴ። ተረሳ እንዴ :lol: እመር ተንከባላይ :lol: እናንተ ብትሆኑ በሺህ አመትም አትገቡም ነበር እንኳን በ60አመት :lol:

ቴዲ አፍሮን እንኳን ለምን "17 መርፌ የጠገበው ቁምጣ" ብለህ ዘፈንክ ብላቹ 2 አመት አይደል እንዴ ያሰራችሁት

17 ቅማል :lol:

አዲስ አበባ ለመግባት ሰፍ ብላቹ እንደ አሮጌ ሳፋ ተንሳፋቹ የቀራችሁትስ :lol: 1.5 ሚልዮን አስቆርጭመህ ማለት ነው :lol:

sarcasm wrote:
27 Dec 2023, 22:02
union wrote:
27 Dec 2023, 15:31
ማጥቃት መቼ ይጀምር። እንደ እናንተ ከ60 አመት ቦሀላ ይሻላል ወይስ ከ17 መርፌ :lol: :lol:

ምረጡ የትኛው ይሻላችሁላል። ወይስ በ7ወር ውስጥ በጥሶ ይግባ :lol:
7ወር የTDF ነው። ከእግረኛ ሆኖ በተንቤን ተራሮች መንከራተት ወደ ሜካናይዝድ ክፍለጦሮችን ደምስሶ ሜካናይዝድ ክፍለጦሮችን ገንብቶ መቐለን ዳግም መቆጣጠር። ፋኖስ በስንት ወር ነው ባሕር ዳርን የሚቆጣጠረው?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13206
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: 90% ቱ ወደ ፊት ፈቀቅ አልል አለሳ?

Post by DefendTheTruth » 28 Dec 2023, 17:44

ዳንዔል ክብረት ደግሞ 2/3 ኛው ተጠናቆዋል ነዉ የምለን፣ እንዴት ነዉ ነገሩ?
Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: 90% ቱ ወደ ፊት ፈቀቅ አልል አለሳ?

Post by Wedi » 28 Dec 2023, 18:17

DefendTheTruth wrote:
27 Dec 2023, 15:14
በመጀመሪያዉ 2 ሳምንታት ዉስጥ 90% ተቆጣጥራናል ብሎን ይፎክሩ ነበር፣ ከዚያ ቦኋላ ግን ለለፉት 3 ወራት ግን ምንም አይነት እድገት አላስመዘገቡም፣ ለምንድ ነዉ ግን?

በ90% ቱ ቆሙ ማለት ነዉ? 10%ቱን ለማን ነዉ የተዉት ግን? ለማገዝ ነዉ ወይስ አልቻሉም?

ይህ 90 በ 10 ነገር ያዋጣልን?

እስኪ ጀባ በሉን፣ አያልቅባቸዎች
ጥምብ ጋላ!! "አጭሩ ጦርነት" ስትል አልነበረም?
የአማራ ክልል የጋላ ወራሪ ሰራዊት "ፐርሙዳ ትሪያንግል"
:lol: :lol: :lol:

Post Reply