Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ፋኖ ሽመልስ አብዲሳን ጉድ ሠራው:: የምስጋና እና የአክብሮት ሥጦታ አለን ብለው ከነገሩት በኋላ ጉድ ሠሩት

Post by Thomas H » 27 Dec 2023, 11:51

አሁን ነገሩ አልቋል:: ፋኖ የብልፅግና መዋቅር ውሰጥ ገብቷል :: ዓብይ እና ሽመልስም በቅርቡ ሊገደሉ ይችላሉ:: ሽመልስ አብዲሳ ለምኒልክ ያለውን ጥላቻ እያወቁ የምኒልክን ሥዕል በሥጦታ መልክ ሰጡት ::