Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Right
Member
Posts: 4766
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by Right » 25 Dec 2023, 12:20

Definitely he is a diehard OLF supporter. It is not clear what exactly happened between him and Abiye Ahmed Ali. Maybe be the the fallout is triggered by the “Oromo first” vs “Abiye first” after the Dare Selam failed negotiations.
Regardless, the infighting will continue with these disorganized group.

Abere
Senior Member
Posts: 15358
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by Abere » 25 Dec 2023, 12:57

ይህን ማን ይዘነጋል። ከኦሮምያ ትቅደም (Oromia Firster) ማህበር ሰዎች አንዱ ታዬ ደንዳ ነው። የኢትዮጵያ የፓለቲካ ወረርሽኝ ቀንደኛው ኦሮምያ ትቅደም እና አባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ቅንቅናሞች ናቸው። 100 ሚልዮን ህዝብ የሚበጠበጠው በእነኝህ በሽታዎች ናቸው። እነርሱ የኢትዮጵያዊያንን ደካማ እና ጠንካራ ጎን ያውቃሉ፤ አብዝሃኛው ኢትዮጵያዊ ግን አያውቃቸውም - ወይም ፈጥኖ ያምናቸዋል ፈጥኖም ይቅር ይላቸዋል። የወጣትነት ዘመኑን ኦነግ ወወያኔ የነበረው አብይ አህመድ 9 መርዛማ ልቡን ደብቆ አንዷን ውሸታማውን ተጠቅሞ ይህን ሞኝ ህዝብ አነሁልሎ አስብቶ እንዳረደው ማንኛውም የኦነግ አባል የሆነ የመጨረሻ ግቡ ኦሮምያ ትቅደም ነው። በኢትዮጵያ ውድቀት እና ውድመት ላይ ኦሮምያ የምትባል ምትሀታዊ በፈጠራ ታሪካ እና በፈጠራ ህዝብ መመስረት። በርካታ ዩቲዩበሮች ታየ ደንዳ ትልቅ አገራዊ ገድል እንደ ፈጸመ አድርገው ያራግባሉ - ማጤን እና ማስተዋል የተሳናቸው ናቸው። ታዬ ደንዳ የወያኔ ደደቢት ህገ-መንግስት አቀንቃኝ ደጋፊ ነው። ይህ ማለት ደግሞ ፀረ-አማራ የሆነውን እና አማራ ያገለለውን እስከ ሞት የሚደግፍ ጸረ-አማራ ነው። ይህ ፀረ-አማራ በሽታው ከጭንቅላቱ ሳይጠፋ እንደ ጀግና እና ከአብይ የተለየ ግብ ያለው ማድረግ ስህተት ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by Misraq » 25 Dec 2023, 13:05

ግንቦቴው ሰላም ጥሩ እድገት እያሳየህ ነው። በነካ እጅህ የቀድሞ ግንቦቴ ጓዶችህን (መሳይ መኮንን ፤ ደሬ ትዩብን እና አበበ ገላውን) በስሜት ብቻ "ጀግናችን ታዬ" የሚለውን ዜማቸውን እንዲቀንሱ ብትግርልን።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by TGAA » 25 Dec 2023, 13:53

Abere wrote:
25 Dec 2023, 12:57

ይህን ማን ይዘነጋል። ከኦሮምያ ትቅደም (Oromia Firster) ማህበር ሰዎች አንዱ ታዬ ደንዳ ነው። የኢትዮጵያ የፓለቲካ ወረርሽኝ ቀንደኛው ኦሮምያ ትቅደም እና አባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ቅንቅናሞች ናቸው። 100 ሚልዮን ህዝብ የሚበጠበጠው በእነኝህ በሽታዎች ናቸው። እነርሱ የኢትዮጵያዊያንን ደካማ እና ጠንካራ ጎን ያውቃሉ፤ አብዝሃኛው ኢትዮጵያዊ ግን አያውቃቸውም - ወይም ፈጥኖ ያምናቸዋል ፈጥኖም ይቅር ይላቸዋል። የወጣትነት ዘመኑን ኦነግ ወወያኔ የነበረው አብይ አህመድ 9 መርዛማ ልቡን ደብቆ አንዷን ውሸታማውን ተጠቅሞ ይህን ሞኝ ህዝብ አነሁልሎ አስብቶ እንዳረደው ማንኛውም የኦነግ አባል የሆነ የመጨረሻ ግቡ ኦሮምያ ትቅደም ነው። በኢትዮጵያ ውድቀት እና ውድመት ላይ ኦሮምያ የምትባል ምትሀታዊ በፈጠራ ታሪካ እና በፈጠራ ህዝብ መመስረት። በርካታ ዩቲዩበሮች ታየ ደንዳ ትልቅ አገራዊ ገድል እንደ ፈጸመ አድርገው ያራግባሉ - ማጤን እና ማስተዋል የተሳናቸው ናቸው። ታዬ ደንዳ የወያኔ ደደቢት ህገ-መንግስት አቀንቃኝ ደጋፊ ነው። ይህ ማለት ደግሞ ፀረ-አማራ የሆነውን እና አማራ ያገለለውን እስከ ሞት የሚደግፍ ጸረ-አማራ ነው። ይህ ፀረ-አማራ በሽታው ከጭንቅላቱ ሳይጠፋ እንደ ጀግና እና ከአብይ የተለየ ግብ ያለው ማድረግ ስህተት ነው።
እዚህ ላይ ለመጨመር ያህል ፤ ሰሞኑን ፋኖና ቲዲፍ አንድ ላይ ሊሆኑ ነው ፤ ይህ ደግሞ አብይን አሳስቦታል የሚል አማራን ማሳረድ ያልሰለቻቸው የወሬ ፋብሪካዎች እንቶ ፍንቶ ነው፤ አማራ በራሱ ጥንካሬ በሁለት እግሩ ሲቆም ብቻ ነው ከጠላቱም ከወዳጁም ጋር የራሱን ጥቅም ባስከበረ መንገድ ተደራድሮ ህብረተሰቡን ከመሳደድ ፤ ክሞትና ከሁለተኛ ዜግነት እራሱን የሚያውጣው፡፡ ይህም ሆኖ ታየ ደንደአንና የጀኖስይድ ዋና አቀናባሪ የሆነው ሽመልስን በአንድ ሚዛን ላይ ማስቀመጥ ተግባቢ አይመስለኝም ፤ አንዳንድ ሲሰጣቸው የነበሩ ጸረ አማራ የሆኑ መግለጫዎች እንዳሉ ሁሉ ኢንክሉሲቭ የሆኑ ንግግሮችን እነሽመልስን ተጋፍጦ ተናግሯል ስለዚህ እነዛን ልዩነቶችን እውቅና መስጠት ተገቢ ነው ፤ እስር ቤት ከመግባቱ በፊት ያደረገው historical repudiation of his own party and leader compered to ለራሳቸው ህዝብ መቆም ያቃታቸው ፤ አማራነኝ ባዮች በአድኖች አንጻር ፤ ሲታይ፡፡

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by Selam/ » 25 Dec 2023, 14:02

ቱስ ቱስ ወይኔ - ካልተገነጠልኩኝ ብለሽ እንደ አለሌ አህያ በአመድ ላይ ስትንከባለሊ ከርመሽ ፣ አሁን ምን ጥልቅ አደረገሽ ኢትዮጵያ ጉዳይ ውስጥ? ጉጥ!
Misraq wrote:
25 Dec 2023, 13:05
ግንቦቴው ሰላም ጥሩ እድገት እያሳየህ ነው። በነካ እጅህ የቀድሞ ግንቦቴ ጓዶችህን (መሳይ መኮንን ፤ ደሬ ትዩብን እና አበበ ገላውን) በስሜት ብቻ "ጀግናችን ታዬ" የሚለውን ዜማቸውን እንዲቀንሱ ብትግርልን።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by Sam Ebalalehu » 25 Dec 2023, 14:24

I do not believe any tribal politician could become anytime an Ethiopia first politician. It is almost impossible. Having said that however whenever any tribal politician inches towards embracing Ethiopian nationalism that person should be encouraged, not denounced. Such a person has lived the Amharas are the enemy hearsay, and spread that fallacy for so long, it is unreasonable to assume he would suddenly totally abandon his past.

Abere
Senior Member
Posts: 15358
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by Abere » 25 Dec 2023, 14:33

___ አንኳር ጉዳይ የነጻነት ትግሉ ወደ አንድ ዐብይ ምዕራፍ ሲደርስ የትግሉ ጠላቶች ሁሉ አለ የሚሉትን የማወናበጃ አጀንዳ ይለቃሉ። ማዕበሉን ለመግታት በርካታ የወሬ ግድብ ይደረድራሉ። ከነዚህ መጠበቅ እና መጠንቀቅ ያስፈልጋል - በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ህዝብ በቀላሉ የሚታለል እና የፓለቲካ ንቃተ-ህሌናው ገና በዳዴ ላይ ስለሆን መመርመር፤ማጤን ያዳግተዋል። የአማራ ህዝብ ጠላቶች በአብዛኛው በውጭ የፓለቲካ ተንኮል ጠበብት መሃንዲሶች ምክር የሚሰነድ ፕላን "ሀ"፤ፕላን"ለ" ፕላን " ሐ" ወዘተ አማራጮች ይዞ የሚጓዝ ነው። ብስለት ይፈልጋል። የአማራ ህዝብ የነጻነት ራዕይ ከወያኔ እና ከኦነግ ጋር በፍጹም የማይታረቅ ነው። ማሸነፍ ብቸኛው አማራጭ ነው። ፋኖ እና ወያኔ በጋራ ይታገላሉ የሚለው ፋኖን የማጠልሸት ስልት ነው። እንዴት? የተለያየ ራዕይ አጥፊ እና ጠፊ።

___ በዕርግጥ የትግራይ ህዝብ ወያኔን ( አብይ የፈጠረውን 3ኛ ወያኔ ማለቴ ነው) በእራሱ ክንድ ከደመሰሰ እና ካጸዳ በኋላ የትግራይ ህዝብ እኔም ኢትዮጵያዊነኝ በማለት የወያኔን ቀይ ጨርቅ በእሳት አቃጥሎ በእግሩ ረምርሞ የኢትዮጵያን አረንጓዴ፤ቢጫ ቀይ ሰንድቅ አላማ ይዞ ለብሄራዊ ትግል ከተነሳ ተቀባይነት ይኖረዋል። ከዚያ ውጭ ወያኔ እና ፋኖ ማለት ፋኖን ለመወንጀል የተዘየደ ነው። ትልቁ እንቅፋት የሆነው እያንዳንዱ በትግራይ ላይ ወይም የትግራይ ሰው ላይ የሚሆን ነገር በሙሉ ወያኔ ተደርጎ ይወሰዳል። ለዚህ ደግሞ ተጠያቂው የትግራይ ህዝብ ነው - ወያኔ ለጉሞ ሲነዳው እሽ ብሎ ስለሚነዳ።
_______ የታዬ ደንዳ የቆየ ተቃውሙ በአብይ አህመድ እና የአብይ ለማዳ የቤት እንሰሳት በሆኑት ብ አድን መካከል ስላለው ልዩነት ሲታይ። ታዬ ጀግንነት ተሰምቶት ሳይሆን 4ኪሎ እና በዙሪያው ያሉት የእርሱ በመሆናቸው ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ውጭ ታሳድራለች አይነት ነው። ይህን የተናገረው አማራ ብልጽግና ቢሆን እስር ቤት ሳይሆን መቃብር ነበር የሚያርፈው። ታየ የአብይ ተገዳዳሪ ሁኖ ነው የቀረበው እንጅ ጸረ-ኦሮሙማ አይደለም። ወንጀሉ በፀረ-ኦሮሙማ ስላልሆነ የሞት እርምጃ አያስከትልም - ስልጣን ያሳጣል፤ መኪና እና ቤት ያስቀማል ፤ወህኒ ቤት ያሳድራል። ገልቱ ገረድ ብ ዐድን እረግጦ መውጣት አይችልም፤ ሆዱ ስለሞላ ጭንቅላቱ እና አቅሙ አይሰራም።

____ ሙት ወቃሽ አያድርገኝ እና ዶ/ር አምባቸው በአንድ ወቅት ሽመልስ አብዲሳ ጋብዞ አምቦ ከተማ ስብሰባ ላይ ጠጅ እየጠጣ ስለ አዲስ አበባ ከተማ የባለቤትነት ጥያቄ ላይ ተጠይቆ የሰጠው መልስ እስከ አሁን ይገርመኛል። የመሽኮርመሙ እና የፍራቱ ልክ። ለእኔ ያች ቅጽበት ነው የአማራን ትግል እንደሚያስበላ ያወቅኩት። ወዲያ ግን በሉት አደናግረው አሳምነው ገደሉት። የእስር ቤት ቶምቦላ እንኳን አልቆረጡለትም። In simple terms, Taye was haggling about the short cut possible path to achieve Orommumization .

TGAA wrote:
25 Dec 2023, 13:53

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by euroland » 25 Dec 2023, 14:53

Co-signed!!

ቱስ ቱስ ወይኔ is too busy trying to weaken the Amara struggle by acting more Amara than the Amara by attacking other Ethiopians who hate her beloved Weyane

Selam/ wrote:
25 Dec 2023, 14:02
ቱስ ቱስ ወይኔ - ካልተገነጠልኩኝ ብለሽ እንደ አለሌ አህያ በአመድ ላይ ስትንከባለሊ ከርመሽ ፣ አሁን ምን ጥልቅ አደረገሽ ኢትዮጵያ ጉዳይ ውስጥ? ጉጥ!
Misraq wrote:
25 Dec 2023, 13:05
ግንቦቴው ሰላም ጥሩ እድገት እያሳየህ ነው። በነካ እጅህ የቀድሞ ግንቦቴ ጓዶችህን (መሳይ መኮንን ፤ ደሬ ትዩብን እና አበበ ገላውን) በስሜት ብቻ "ጀግናችን ታዬ" የሚለውን ዜማቸውን እንዲቀንሱ ብትግርልን።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10921
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by ethiopianunity » 25 Dec 2023, 15:09

That is a lie! Taye is very far sighted and he wants safe Ethiopia for all. Even when he talks on discussion, he is smarter than any body! Oromo has been brainwashed dangerously since tplf as if Ethiopia is the enemy, which now Oromo youths better understand their ancestors died for Ethiopia with Green Yellow and Red and not what foreigners are giving you. Taye's forefathers are heroes who fought Italy's colonization that is why he is smart! That is why people like him, Girm Yeshitela will be targetted by Al Qaeda Silte pp government, Tplf and Shabia.

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10921
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by ethiopianunity » 25 Dec 2023, 15:17

Advice for Amara: Yetenetekutin hezbochehen by Tplf for the past 27 years such as Kimant, Dembosko trained Amara youths, return them to their society! they should work for Amara not for its killers Tplf. The so called Habtamu, etc are bizarre they are the ones getting Amara slaughtered, I wonder if Eprp formed youth with Tplf like Ermias, Habtamu who are against Ethiopia. Eprp is the number one loser who opened the door for Tplf, fougght with Ziad Barre against Ethiopia now, sitting dunk in the West, that is why I suspect the so called Berhantu!

Remain neutral and work with pp government even if there are enemies of Amara with in, because this proves responsiblitly to indirectly protect Amara and work with Oromo. One of the main job of minority pp government, Tplf and Shabia they do not want alliance with Oromo and Amara as it is part of Eprdf, so search alliance with Oromo not for against pp but to unify Ethiopia. the so called Habtamu and co are controlled by the West and getting paid for dividing Ethiopians.

Abere
Senior Member
Posts: 15358
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by Abere » 25 Dec 2023, 17:46

አጭበርባሪ
የኦሮሞ ህዝብ የት ነበር ምስኪን የአማራ ህጻናት በወለጋ ወዘተ ሲታረዱ ሲፈናቀሉ? ግፍ እና ሰቆቃው ተሰምቷቸው የተቃውሞ ሰልፍ ወጥተው ያውቃሉ? በአማራ ህዝብ ላይ የተደረገው ግፍ በሌላ የአለም ክፍል ቢሆን የዛ አገር ህዝብ ተቃውሞ ይወጣ ነበር። የኦሮሞ ህዝብ ግን ጎረቤቱ አማራ ሲታረድ፤ሲፈናቀል አንዳች ነገር የጠፋው አይመስልም ነበር። ይህ የማጭበርበር ፓለቲካ ተበልቶበት አልቋል እራስን የሚያወጣው እራስ ነው። ይህ ማለት ግን አማራ ይበቀላል ማለት አይደለም በአጭበርባሪዎችም ይታለላል ማለት አይደለም - አይቻልም። ያ! የሞኞች ዘመን አልፏል። Let us trash the trash political correctness because it has been proved a dozen times hurting Amhara. We have come to know Amhara has no alliance. Amhara will no more be taken advanatge.

ethiopianunity wrote:
25 Dec 2023, 15:17
Advice for Amara: Yetenetekutin hezbochehen by Tplf for the past 27 years such as Kimant, Dembosko trained Amara youths, return them to their society! they should work for Amara not for its killers Tplf. The so called Habtamu, etc are bizarre they are the ones getting Amara slaughtered, I wonder if Eprp formed youth with Tplf like Ermias, Habtamu who are against Ethiopia. Eprp is the number one loser who opened the door for Tplf, fougght with Ziad Barre against Ethiopia now, sitting dunk in the West, that is why I suspect the so called Berhantu!

Remain neutral and work with pp government even if there are enemies of Amara with in, because this proves responsiblitly to indirectly protect Amara and work with Oromo. One of the main job of minority pp government, Tplf and Shabia they do not want alliance with Oromo and Amara as it is part of Eprdf, so search alliance with Oromo not for against pp but to unify Ethiopia. the so called Habtamu and co are controlled by the West and getting paid for dividing Ethiopians.

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by Selam/ » 25 Dec 2023, 18:02

ትክክል ነው ፣ አንድ በቅርብ ጊዜ የተፈጠረ የማናውቀው ነገር አለ። ግን እንኳንም ተፈጠረ።

በእኔ አመለካከት ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ሞኝ ሳይሆን የዋህ ነው። ሞኝን ደጋግመህ ትሸውደዋለህ ፣ ለመሸወዱም ምክንያታዊ አይደለም። የዋህ ሰው በእግዚአብሄር ይመራል፣ ይታገሳል፣ ይቅር ይላል፣ ሲበዛበት ደግሞ ይሸነቁጣል።

Abere wrote:
25 Dec 2023, 12:57

ይህን ማን ይዘነጋል። ከኦሮምያ ትቅደም (Oromia Firster) ማህበር ሰዎች አንዱ ታዬ ደንዳ ነው። የኢትዮጵያ የፓለቲካ ወረርሽኝ ቀንደኛው ኦሮምያ ትቅደም እና አባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ቅንቅናሞች ናቸው። 100 ሚልዮን ህዝብ የሚበጠበጠው በእነኝህ በሽታዎች ናቸው። እነርሱ የኢትዮጵያዊያንን ደካማ እና ጠንካራ ጎን ያውቃሉ፤ አብዝሃኛው ኢትዮጵያዊ ግን አያውቃቸውም - ወይም ፈጥኖ ያምናቸዋል ፈጥኖም ይቅር ይላቸዋል። የወጣትነት ዘመኑን ኦነግ ወወያኔ የነበረው አብይ አህመድ 9 መርዛማ ልቡን ደብቆ አንዷን ውሸታማውን ተጠቅሞ ይህን ሞኝ ህዝብ አነሁልሎ አስብቶ እንዳረደው ማንኛውም የኦነግ አባል የሆነ የመጨረሻ ግቡ ኦሮምያ ትቅደም ነው። በኢትዮጵያ ውድቀት እና ውድመት ላይ ኦሮምያ የምትባል ምትሀታዊ በፈጠራ ታሪካ እና በፈጠራ ህዝብ መመስረት። በርካታ ዩቲዩበሮች ታየ ደንዳ ትልቅ አገራዊ ገድል እንደ ፈጸመ አድርገው ያራግባሉ - ማጤን እና ማስተዋል የተሳናቸው ናቸው። ታዬ ደንዳ የወያኔ ደደቢት ህገ-መንግስት አቀንቃኝ ደጋፊ ነው። ይህ ማለት ደግሞ ፀረ-አማራ የሆነውን እና አማራ ያገለለውን እስከ ሞት የሚደግፍ ጸረ-አማራ ነው። ይህ ፀረ-አማራ በሽታው ከጭንቅላቱ ሳይጠፋ እንደ ጀግና እና ከአብይ የተለየ ግብ ያለው ማድረግ ስህተት ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by Selam/ » 25 Dec 2023, 18:20

That’s smart politics but checking what such folks are up to is equally necessary.
Sam Ebalalehu wrote:
25 Dec 2023, 14:24
I do not believe any tribal politician could become anytime an Ethiopia first politician. It is almost impossible. Having said that however whenever any tribal politician inches towards embracing Ethiopian nationalism that person should be encouraged, not denounced. Such a person has lived the Amharas are the enemy hearsay, and spread that fallacy for so long, it is unreasonable to assume he would suddenly totally abandon his past.

Union

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by Union » 25 Dec 2023, 21:43

አንቺ ችግር አለብሽ
ጥሩ እየመጣሽ ነው እኮ ነው ያለሽ። ግንቦት ሰባት የሚሰራውንም ወንጀል አጋልጪ። ታዬን ብቻ ለምን። ለሀገርሽ ከሆነ የግንቦቴንም ጉድ ዘርግፊው

Selam/ wrote:
25 Dec 2023, 14:02
ቱስ ቱስ ወይኔ - ካልተገነጠልኩኝ ብለሽ እንደ አለሌ አህያ በአመድ ላይ ስትንከባለሊ ከርመሽ ፣ አሁን ምን ጥልቅ አደረገሽ ኢትዮጵያ ጉዳይ ውስጥ? ጉጥ!
Misraq wrote:
25 Dec 2023, 13:05
ግንቦቴው ሰላም ጥሩ እድገት እያሳየህ ነው። በነካ እጅህ የቀድሞ ግንቦቴ ጓዶችህን (መሳይ መኮንን ፤ ደሬ ትዩብን እና አበበ ገላውን) በስሜት ብቻ "ጀግናችን ታዬ" የሚለውን ዜማቸውን እንዲቀንሱ ብትግርልን።

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ታዬ ደንደአ እንደ ሽመልስ አብዲሳ የከረረ ጎጠኛ ነው!

Post by Selam/ » 26 Dec 2023, 07:52

ቱስ ቱስ ወያኔ - ማሊያ እየለዋወጥሽ ብቅ ጥልቅ ብትይም ከሰላም ኩርኩም መቼም አታመልጭም። ተውሳክ!
union wrote:
25 Dec 2023, 21:43

Post Reply