Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 11 Dec 2023, 16:18

the fat pig Neamin Zeleqe is a poltical prostitute who bended and gave his arse wide open until abiy had it enough. the following big time arse kissing is a testimony to this pig's mentality. this was just one year ago. The pig is now irrelevant, he wants to associate himself with Fano. Ato selam, we know how much prostitutes you diqalas are.

Even the Oromo journalist was shocked to the level the pig neamin went to defend Abiy. The pig neamin chose to blame Shimeles but the good journalist cornered him saying that it requires Abiys approval to be the president of regions and if he wish he can demote them. the pig has no answer to that. That is why we Amharas can sit and negotiate with real Oromos and Tigrayans but the snake Unitarian diqalas are the worst of the kind to be with or deal with

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 22 Dec 2023, 12:59

ዶሮዋ - እንደሽኮኮ ተደብቀሽ ከምትፅፊ፣ እንደጀግኖቹ ሪፕላይ (reply) ብለሽ መልሺ። በቅድሚያ ሙልጭ ያልሽ ወያኔ ስለሆንሽ ስለ አማራም ወይንም ስለ አቶ ነአሚን ጉረሮሽን ከማላቀቅሽ በፊት፣ እራስሽው ሆድ ውስጥ ስላለው ተውሳክ ተጨነቂ። ፈስ!
Misraq wrote:
11 Dec 2023, 16:18
the fat pig Neamin Zeleqe is a poltical prostitute who bended and gave his arse wide open until abiy had it enough. the following big time arse kissing is a testimony to this pig's mentality. this was just one year ago. The pig is now irrelevant, he wants to associate himself with Fano. Ato selam, we know how much prostitutes you diqalas are.

Even the Oromo journalist was shocked to the level the pig neamin went to defend Abiy. The pig neamin chose to blame Shimeles but the good journalist cornered him saying that it requires Abiys approval to be the president of regions and if he wish he can demote them. the pig has no answer to that. That is why we Amharas can sit and negotiate with real Oromos and Tigrayans but the snake Unitarian diqalas are the worst of the kind to be with or deal with

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 22 Dec 2023, 15:37

ግንቦቴ ገለቴ

እንዴ አልተውሽውም እንዴ? እኔ እኮ እጅ ወደላይ ተብለሽ እጅሽን ሰጥተሻል ብዬ። ለማንኛውም ይህ pig ውታፍ ነቃይ ነዓምን የዓብይን ቂጥ ልሶ ልሶ ይብቃህ ተብሎ የተሸኘ ወደል መሆኑ አያከራክርም። ይህ መሰል ዲቃላ ነው ያስቸገረን። ኦሮሞም አማራም ጋር እየገባ ይህ አለብኝ ያም አለብኝ እያለ የሚዘባርቅ ዲቃላ።

በለጠፍኩት የ ESAT interview ነዓምን አሳማው ዓብይን ከሽመልስ ነጥሎ ሽመልስን የከሰሰበትና ዓብይን ከደሙ ንፁህ ያደረገበት የውታፍ ነቃዬች ፓለቲካ ውድቀትን እንዳስከተለ እሙን ነው። ይህ የከሰረ ቡድን ላይመለስ ተሸኝቷል። ኤህዴድ በዚህ ሊመሰገን ይገባል። ምክንያቱም ለአማራ ሕዝብ አንደኛና መጀመርያው ጠላቱ በአንድነት ፓለቲካ ተደብቆ እና መሽጎ ፀረ አማራ ፔለቲካ የሚሰራውን የቀድሞ ግንቦቴና አንተን መሰሉ ነው።

እኛ አማሮች ከትግሬና ከኦሮሞ ጋር በሚያከባብር መንጉድ ሄደን እንነጋገራለን። በአንድነት ጎራ ስር የመሸገውን ጥርስ ሳይኖረው ምላስ ብቻ የያዘውን ግን ምላሱን እንቆርጣለን

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 22 Dec 2023, 17:31

በጥራቃ ዶሮ - እኔን የሚገርመኝ ወያኔዎች ስትባሉ ለምን በቂጥና ቅዘን እንደተለከፋችሁ ነው። እርግጥ ነው፣ ወደ ሰው ልጅ ቆሻሻ መውጫ የምትሳቡበት ምክንያታችሁ፣ ሁላችሁም ቆሻሻዎች ስለሆናችሁ ነው። በተጨማሪ የምገምተው ግን፣ በረሃ እያላችሁ የሆነ ጄንደር ምውቴሽን gender specific mutation እንደተፈጠረባችሁ ነው። ጉጥ!
Misraq wrote:
22 Dec 2023, 15:37
ግንቦቴ ገለቴ

እንዴ አልተውሽውም እንዴ? እኔ እኮ እጅ ወደላይ ተብለሽ እጅሽን ሰጥተሻል ብዬ። ለማንኛውም ይህ pig ውታፍ ነቃይ ነዓምን የዓብይን ቂጥ ልሶ ልሶ ይብቃህ ተብሎ የተሸኘ ወደል መሆኑ አያከራክርም። ይህ መሰል ዲቃላ ነው ያስቸገረን። ኦሮሞም አማራም ጋር እየገባ ይህ አለብኝ ያም አለብኝ እያለ የሚዘባርቅ ዲቃላ።

በለጠፍኩት የ ESAT interview ነዓምን አሳማው ዓብይን ከሽመልስ ነጥሎ ሽመልስን የከሰሰበትና ዓብይን ከደሙ ንፁህ ያደረገበት የውታፍ ነቃዬች ፓለቲካ ውድቀትን እንዳስከተለ እሙን ነው። ይህ የከሰረ ቡድን ላይመለስ ተሸኝቷል። ኤህዴድ በዚህ ሊመሰገን ይገባል። ምክንያቱም ለአማራ ሕዝብ አንደኛና መጀመርያው ጠላቱ በአንድነት ፓለቲካ ተደብቆ እና መሽጎ ፀረ አማራ ፔለቲካ የሚሰራውን የቀድሞ ግንቦቴና አንተን መሰሉ ነው።

እኛ አማሮች ከትግሬና ከኦሮሞ ጋር በሚያከባብር መንጉድ ሄደን እንነጋገራለን። በአንድነት ጎራ ስር የመሸገውን ጥርስ ሳይኖረው ምላስ ብቻ የያዘውን ግን ምላሱን እንቆርጣለን

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 22 Dec 2023, 18:47

ሰላም ገለታው

በማስረጃ ሳይሆን በስሜት እኮ ነው ፖለቲካውን የምትነዳው፥፥ እኔ ማስረጃውን አቀረብኩልህ፥፥ ነአምን የሚባለው የናንተ አሳማ መሪ ሽመልስን ከሶ አብይን ነጻ ያወጣው ኢንተርቪው ገና አንድ አመት እንኩዋን አልሞላውም፥፥ ፖለቲከኛ ሆናችሁ እንዴት አብይ አህመድን መረዳት ከበዳችሁ፥፥ አስመሳይ ቂጥ ላሾች ስለሆናችሁ አይደለም?

አብይ የሾመው ሽመልስ የሚያደርገውን አያውቅም ወይንም አይስማማበትም ብላችሁ 5 አመት ሙሉ ማሰባችሁ እኮ ነው ድድብናችሁ

ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነውና የአማራን ሕዝብ የጎዳው ይህ አሳማ በወለጋ አማሮችን የገደሉት ትግሬዎች ናቸው ብሎ በድፍን አፉ መናገሩ፥፥ ይህ አስተሳሰብ በአብዛኛው የግንቦት ሰባት ኢዜማ ካድሬ የሚንጸባረቅ ሃሳብ ነበር፥፥ ደደብ ደደብን ሲመራው፥፥ አብይን ከልክ በላይ ነው ያገለገላች ሁት፥

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 22 Dec 2023, 19:14

ቱስ ቱስ ወያኔ - አንቺ የምትፍጨረጨሪው እኮ ጉድፍ እየፈለግሽ አማራውን ለመከፋፈል እንዲሁም የተለያየ ስም በመጠቀም ኢትዮጵያውንን ለማጫረስ ነው። ጃርት!
Misraq wrote:
22 Dec 2023, 18:47
ሰላም ገለታው

በማስረጃ ሳይሆን በስሜት እኮ ነው ፖለቲካውን የምትነዳው፥፥ እኔ ማስረጃውን አቀረብኩልህ፥፥ ነአምን የሚባለው የናንተ አሳማ መሪ ሽመልስን ከሶ አብይን ነጻ ያወጣው ኢንተርቪው ገና አንድ አመት እንኩዋን አልሞላውም፥፥ ፖለቲከኛ ሆናችሁ እንዴት አብይ አህመድን መረዳት ከበዳችሁ፥፥ አስመሳይ ቂጥ ላሾች ስለሆናችሁ አይደለም?

አብይ የሾመው ሽመልስ የሚያደርገውን አያውቅም ወይንም አይስማማበትም ብላችሁ 5 አመት ሙሉ ማሰባችሁ እኮ ነው ድድብናችሁ

ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነውና የአማራን ሕዝብ የጎዳው ይህ አሳማ በወለጋ አማሮችን የገደሉት ትግሬዎች ናቸው ብሎ በድፍን አፉ መናገሩ፥፥ ይህ አስተሳሰብ በአብዛኛው የግንቦት ሰባት ኢዜማ ካድሬ የሚንጸባረቅ ሃሳብ ነበር፥፥ ደደብ ደደብን ሲመራው፥፥ አብይን ከልክ በላይ ነው ያገለገላች ሁት፥

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 22 Dec 2023, 20:07

ሰላም ገለቴ

ሃገራዊ ንቅናቄያቸው የት ደረሰ፥፥ መሪህ እኮ እንዲህ ብሎን ነበር

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 22 Dec 2023, 20:15

ቱስ ቱስ ወያኔ - ለምን ጉፋያው ብርሃኑን DM አታደረግለትም ከጠውላጋው ደብረፖርና ጋራ ብቻ ለሃጭህን ከምታዝረከርክ? ሹል!

Misraq wrote:
22 Dec 2023, 20:07
ሰላም ገለቴ

ሃገራዊ ንቅናቄያቸው የት ደረሰ፥፥ መሪህ እኮ እንዲህ ብሎን ነበር

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Horus » 23 Dec 2023, 23:49

እኔ ሆረስ 'ዘር ' የሚለው ቃል ስረ መሰረትና ትክክለኛ ትርጉሙን መርምሬ እስከ ማገኝ ድረስ ዘር ስም ነው ወይም ማንነት በሚለው ላይ ጸጥ ብዬ ነበር ። ምርምሬን ጨርሻለሁ ።

ዘር ማለት ስም አይደለም ፣ ዘር ማለት ማንነት አይደለም ። ዘር ማለት የአንድ ነገር (ሰው፣ እንሰሳ፣ እጽ ወይም ቁሰ ነገር) መጀምሪያ፣ መጸነሻ ማለት ነው። ዘር የአንድ ነገር ጂን፣ ጽንስ፣ እስፐርም፣ ፍሬ፣ ሲድ ማለት ነው በቃ ።

ፈረንጆች ሬስ ያሉት ቃል እጅግ ጥንታዊ የሴም ቃል ሲሆን ዘር ከሚለው ቃል ጋር አንድ ነው ። ግን ነጮች የሰጡት ትርጉም ፍጽም የተሳሳተ ነው ። እነሱ ሰውን በዉጫዊ ቀለሙ፣ በፊቱ ስፋትና በከንፈሩ ውፍረት ሰዎችን በተለያየ ካታጎሪ ለማጎር የተጠቀሙበት ስህተት ነው

በፍጥረታት ውስጥ ተመሳሳይ ዘር (ጂን፣ ጽንስ) ያላቸው ሰዎች፣ እንስ ስች፣ እጾች በተለያየ ስም ይጠራሉ ። ስለሆነ አንድን ነገር ከሌላ አንድን ሰው ከሌላ ለይቶ ለመጥራት የተለያዩ የቋንቋ ቃላት በመጠቀን መጥራት ከዘር ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለውም።

የሰው ዘርም ሆነ ጂን በተመለከተ እያንዳንዱ ግለሰብ የተለያየ ዘር ወይም ጂን ስላለው አንድም ተመሳሳይ ዘር ያላቸው ግለሰቦች የሉም ። ስለዚህ ዘራችን አንድ ነው ማለት ስሀተት ነው ።

ዘመዳሞች ብዙ የተቀራረበ ጂን ወይም ዘር አላቸው ማለት እነዚህ ሰዎች እርስ በራስ ተጋቡ ተዳቀሉ ማለት እንጂ ከአንድ ዘር ከአንድ ጂን ተወለዱ ማለት አይደለም ።

ስለዚህ ዘውግ ፣ ጎሳ ፣ ብሄር የሚሉት ስሞች ከዘረ ጋር ምንም አይገናኙም ። የሆኑ ሰዎች ነገ ተነስተው በፈቃዳቸው አንድ የሆነ ጎሳ ወይም ብሄር ስም ለራሳቸው ሊሰጡ ይችላሉ ፤ ልክ አንድ ልጅ ከበደ ወይም ለማ እንደ ሚባለው ማለት ነው ።

ስለዚህ የብሄር ማንነት ስም ነው። ዘር ግን ስም አይደለም ፣ ማንነትም አይደለም

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 24 Dec 2023, 00:01

ወንድሜ ሆረስ

ከተቀመጥኩበት በመነሳት እጅ እነሳለሁ። ነገር ግን ተንከሲሱ ሰላም ይህን thread የከፈተው አማራ በማንነቱ ዙርያ ስለተደራጀ ደብሮት ስለሆነ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 24 Dec 2023, 00:19

ወያኔዋ ምስራቅ - በተለያየ ስም እንደ ሸለምጥማጥ አየተሹለከለክሽ አማራ የሆንሽ ለማስመሰል ስትሞክሪ እንጭጭነትሽ ያሳዝነኛልም ያሳፍረኛልም። አማራን ለመከፋፈል ሰው እየመረጥሽ ስትሳደቢና ስትጋጋጪ ፣ የፒፒ ካድሬዎች ከአዴፓ እየሸሹ ወደ ፋኖ እየተቀላቀሉ ነው። ሹል!

Misraq wrote:
24 Dec 2023, 00:01
ወንድሜ ሆረስ

ከተቀመጥኩበት በመነሳት እጅ እነሳለሁ። ነገር ግን ተንከሲሱ ሰላም ይህን thread የከፈተው አማራ በማንነቱ ዙርያ ስለተደራጀ ደብሮት ስለሆነ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 24 Dec 2023, 00:25

ሆረስ
እታረማለሁ ፣ ልማድ ስለሆነ ነው እንጂ ‘ዘር’ ሳይሆን ‘ብሄር’ ወይንም ‘ጎጥ’ ነው ትክክለኛው አገላለጽ።

Horus wrote:
23 Dec 2023, 23:49
እኔ ሆረስ 'ዘር ' የሚለው ቃል ስረ መሰረትና ትክክለኛ ትርጉሙን መርምሬ እስከ ማገኝ ድረስ ዘር ስም ነው ወይም ማንነት በሚለው ላይ ጸጥ ብዬ ነበር ። ምርምሬን ጨርሻለሁ ።

ዘር ማለት ስም አይደለም ፣ ዘር ማለት ማንነት አይደለም ። ዘር ማለት የአንድ ነገር (ሰው፣ እንሰሳ፣ እጽ ወይም ቁሰ ነገር) መጀምሪያ፣ መጸነሻ ማለት ነው። ዘር የአንድ ነገር ጂን፣ ጽንስ፣ እስፐርም፣ ፍሬ፣ ሲድ ማለት ነው በቃ ።

ፈረንጆች ሬስ ያሉት ቃል እጅግ ጥንታዊ የሴም ቃል ሲሆን ዘር ከሚለው ቃል ጋር አንድ ነው ። ግን ነጮች የሰጡት ትርጉም ፍጽም የተሳሳተ ነው ። እነሱ ሰውን በዉጫዊ ቀለሙ፣ በፊቱ ስፋትና በከንፈሩ ውፍረት ሰዎችን በተለያየ ካታጎሪ ለማጎር የተጠቀሙበት ስህተት ነው

በፍጥረታት ውስጥ ተመሳሳይ ዘር (ጂን፣ ጽንስ) ያላቸው ሰዎች፣ እንስ ስች፣ እጾች በተለያየ ስም ይጠራሉ ። ስለሆነ አንድን ነገር ከሌላ አንድን ሰው ከሌላ ለይቶ ለመጥራት የተለያዩ የቋንቋ ቃላት በመጠቀን መጥራት ከዘር ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለውም።

የሰው ዘርም ሆነ ጂን በተመለከተ እያንዳንዱ ግለሰብ የተለያየ ዘር ወይም ጂን ስላለው አንድም ተመሳሳይ ዘር ያላቸው ግለሰቦች የሉም ። ስለዚህ ዘራችን አንድ ነው ማለት ስሀተት ነው ።

ዘመዳሞች ብዙ የተቀራረበ ጂን ወይም ዘር አላቸው ማለት እነዚህ ሰዎች እርስ በራስ ተጋቡ ተዳቀሉ ማለት እንጂ ከአንድ ዘር ከአንድ ጂን ተወለዱ ማለት አይደለም ።

ስለዚህ ዘውግ ፣ ጎሳ ፣ ብሄር የሚሉት ስሞች ከዘረ ጋር ምንም አይገናኙም ። የሆኑ ሰዎች ነገ ተነስተው በፈቃዳቸው አንድ የሆነ ጎሳ ወይም ብሄር ስም ለራሳቸው ሊሰጡ ይችላሉ ፤ ልክ አንድ ልጅ ከበደ ወይም ለማ እንደ ሚባለው ማለት ነው ።

ስለዚህ የብሄር ማንነት ስም ነው። ዘር ግን ስም አይደለም ፣ ማንነትም አይደለም

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 24 Dec 2023, 01:10

ጎቤቾ ሆረስ

አማራ በአማራነት ዙርያ የህልውና አደጋውን ለመቀልበስ መደራጀቱን ትቃወማለህ? መቃወም ማለት እንግዲህ Passive action or Active Action ሊሆን ይችላል
1) Active = አማራ መደራጀቱ ኢትዮጵያን ያፈርሳል ስለዚህ መደራጀት የለበትም፥፥ ብልጽግና እስኪበቃው ይግደለውና ብልጽግና እብደቱን ሲያቆም የአማራ መታረድ ይቆማል
2) Passive = የዘር ፖለቲካ ይቁም፥፥ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኛ ነኝ።።ወዘተ (የትግሬና የወሮሞ መደራጀት is ok ግን የዘር ፖለቲካ ይቁም)

ተንከሲሱ ሰላም አማራ ስለተደራጀ ያዙኝ ልቀቁኝ ለምን የሚል ይመስልሃል

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Horus » 24 Dec 2023, 01:35

selam,
በአንተ ርዕሰ ላይ ምንም ችግር የለኝም። እኔ መልስ የሰጠሁት አንዲት ልጅ ቪዲዮው ላይ 'ዘር ስም ነው ወይ ማንነት' ለሚለው ጥያቄ ነው ። በተረፈ በቃሎቹ ኢቲሞሎጂ ደረጃ ዘር፣ ኔሽን፣ ብሄር፣ ትራይብ ሁሉም መነሻቸው ዘር ፣ ሬስ በአንድ ቃል ዛሬ ጂን የምንለው ጽንሰ ነገር ነው ። ያ ቃል ቀጥታ ትርጉሙ መጀመሪያ፣ ኦሪጂን የአንድ ነገር መነሻ ጽንስ ማለት ነው።

ይህን ማለት ዛሬ አንድ ብሄር ነን፣ አንድ ኔሽን ነን፣ አንድ ትራብ ነን የሚሉት ሁሉ ከአንድ ዘር ወይም ጂን ተራብተው እዚህ የደረሱ ሕዝብ ናቸው ማለት አይደለም ። ቃላቱቹ የሚሰይሙት ሕዝብ እና ሰዎቹ የተሰሩባቸው ጂኖች አይገናኙም ። እጅግ ትክክለኛ የሚባለው ቋንቋ የሰው ዘር (human race) የሚለውና ሕዝብ የሚለው ነው ። ምንም አይነት ጊን ይሁን አንድ ሰብ አንድ ሰው አለ ። ብዙ ሰዎች ሕዝብ ይባላሉ ። ስለዚህ አገር (የጋራ መኖሪያ) የሚመሰርቱት አንድ ሕዝብ እንጂ አንድ ዘር አይደሉም ። በአንድ ዘር የቆመ አገር የለም ።

ለምሳሌ በኢትዮጵያ መሻር ያለበት ደደብ ሃሳብ ብሄር፣ ብሄረሰብ፣ ሕዝብ የሚለው ድግግሞሽና ውዥንብር ነው ። ኢትዮጵያ እንደ አንድ አገር የቆመችው በአንድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ። አገር አለ መንግስት (አለ ፖለቲካ አይኖርም፣ የለም) ። ስለዚህ አገር በመሰረቱ የፖለቲካ ኮንሴፕት ነው ።

ባንድ አገር ውስጥ የተለያየ የካልቸር (ቋንቋ፣ ባህልና እመነት) ያላቸው ሕዝብ ካሻቸው ራሳቸውን በፈለጉት ስም መጥራት ይችላሉ ፤ ኩሎ፣ ኮንታ፣ አርጎባ፣ አደሬ ... ቋንቋ፣ ባህልና፣ እምነት አገር ማደራጃ የፖልቲካ ኮንሴፕት አይደለም። አንድ ቋንቋ የሚናገሩ ሁሉ አንድ ዘር አይደሉም፣ አንድ ባህል ያላቸው ሁሉ አንድ ዘር አይደሉም፣ አንድ ኃይማኖት ያላቸው ሁሉ አንድ ዘር አይደሉም ።

ስለዚህ ዘር፣ ብሄር፣ ጎሳ፣ ትራይብ፣ ዘውግ ... አይደለም ፖለቲካና አገር ማደራጀት ቀርቶ አንድ ኃይማኖት፣ አንድ ባህል፣ አንድ ቋንቋ ማደራጃ አይደሉም ።

እነዚህን ውዥንብሮች ጥርት አድርገን ስንመረምር ነው በኢትዮጵያ የጎሳ ብሄረተኞች የሚሰራጨው ድንቁርና ፍንው ብሎ የሚገለጽልን ። የተለያየ ቋንቋ ባህልና እምነት ያላቸውን ማህበሮች ወደ ጎን ትተን አንድ ፖለቲካ፣ አንድ መንግስት ፣ አንድ አገር በሚያቆመው ሕዝብ ላይ ግዜያችን እናጥፋ ።

ለዚህም ነው በአንድ አገር ውስጥ ፣ በአንድ ሕዝብ አገር ውስጥ አንድን የተለየ ቋንቋ፣ ባህልና እመንነት ያለው ጎሳ ተባለ፣ ብሄር ተባለ ዘውግ ተባለ በካልቸሩ ተለይቶ በአገሩ መንግስትም ሆነ በሌላ ቡድን ቢጠቃ ያንን ጥቃት መመከትና ማስቆም የመላው የአገሩ ሕዝብ ግዴታ ነው ። እነዚህ ባለ ልዩ ልዩ ካልቸር ጎሳዎች ሁሉም የአንድ ኢትዮጵያ ሕዝብ አካልና ማህበርተኛ፣ አገርተኛ ስለሆኑ ።

ይህ መርህ እስከ ተወሰነ ድረስ በትግራይ ጦርነት ወቅት ስራ ላይ ሳናውል ቀርቷል ። አሁን ባለው ያማራ መጠቃት ላይ በጣም የተሻለ ነው፤ ቢያንስ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጦርነቱን ወይ ይቃወማል ወይም ኒውትራል ነው ። 100% ትክክል የሚሆነው መላ ኢትዮጵያ ተነስቶ ጸረ ፟ጦርነት ንቅናቄ ቢያደርግ ነበር ። ይህ የሚያሳየው የጎሳ አይዲዮሎጂ ምን ያክል እንደ ሰረጸ ነው።
Last edited by Horus on 24 Dec 2023, 02:04, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 24 Dec 2023, 01:38

በጥራቃዋ ዶሮ - ትንጨረጨሪያለሽ እንጂ የፋኖ ወይንም የአማራ ትግልና አደረጃጀት በእኔ ወይንም በአንቺ በጭንጋፍ ቱስ ቱስ ወያኔ አስተያየትና አቋሞ አይወሰንም።

ስዎች አማራ ነኝ የሚለውን ውሸትሽን ቫሊዴት validate እንዲያረጉልሽ እንደምትንደፋደፊ የማያውቁ መስሎሽ ስትደክሚ ሳይሽ እንጭጭነትሽ ይዘገንነኛል። የሰላም እቋም እንዳንቺ ያለውን ሸለምጥማጥ ራስ ራሱን መምታት ብቻ ነው። ሌላው መሬት ላይ ያለውን ትግል ለጀግኖቹ መተው ነው።

Misraq wrote:
24 Dec 2023, 01:10
ጎቤቾ ሆረስ

አማራ በአማራነት ዙርያ የህልውና አደጋውን ለመቀልበስ መደራጀቱን ትቃወማለህ? መቃወም ማለት እንግዲህ Passive action or Active Action ሊሆን ይችላል
1) Active = አማራ መደራጀቱ ኢትዮጵያን ያፈርሳል ስለዚህ መደራጀት የለበትም፥፥ ብልጽግና እስኪበቃው ይግደለውና ብልጽግና እብደቱን ሲያቆም የአማራ መታረድ ይቆማል
2) Passive = የዘር ፖለቲካ ይቁም፥፥ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኛ ነኝ።።ወዘተ (የትግሬና የወሮሞ መደራጀት is ok ግን የዘር ፖለቲካ ይቁም)

ተንከሲሱ ሰላም አማራ ስለተደራጀ ያዙኝ ልቀቁኝ ለምን የሚል ይመስልሃል

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Horus » 24 Dec 2023, 02:02

Misraq wrote:
24 Dec 2023, 01:10
ጎቤቾ ሆረስ

አማራ በአማራነት ዙርያ የህልውና አደጋውን ለመቀልበስ መደራጀቱን ትቃወማለህ? መቃወም ማለት እንግዲህ Passive action or Active Action ሊሆን ይችላል
1) Active = አማራ መደራጀቱ ኢትዮጵያን ያፈርሳል ስለዚህ መደራጀት የለበትም፥፥ ብልጽግና እስኪበቃው ይግደለውና ብልጽግና እብደቱን ሲያቆም የአማራ መታረድ ይቆማል
2) Passive = የዘር ፖለቲካ ይቁም፥፥ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኛ ነኝ።።ወዘተ (የትግሬና የወሮሞ መደራጀት is ok ግን የዘር ፖለቲካ ይቁም)

ተንከሲሱ ሰላም አማራ ስለተደራጀ ያዙኝ ልቀቁኝ ለምን የሚል ይመስልሃል
አንተ ድብቅ ወያኔ ለምን እኩያ አትፈልግም?

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 24 Dec 2023, 03:05

ጎቤቼ ሆረስ

ጉራጌ ግን ለምን ቅዘናም ሆነ?

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 24 Dec 2023, 10:13

ዶሪት - በየቀኑ ትንሽ ጫን ደፍጠጥ ስናረደርግሽ ፣ ወያኔነትሽ ወደውጪ እያመረቀዘ አስቸገረሽ። አንድ ትምህርት ልስጥሽ ምናልባት ለሸለምጥማጥነትሽ የሚረዳሽ ከሆነ፥ ‘አማራ ብሄርን አይጠላም፣ አጠቃሎም አይሳደብም’። ይኸ የዕርጉም ወያኔዎችና የከብት ኦነግ-ሸኔዎች ባህርይ ብቻ ነው። እንክርዳድ!
Misraq wrote:
24 Dec 2023, 03:05
ጎቤቼ ሆረስ

ጉራጌ ግን ለምን ቅዘናም ሆነ?

Post Reply