-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: DTT ወግ ደርሶት በዲስ ሰልፍ ጠራ - DTT's demo in DC today [VIDEO]
DTT is very disappointed by the turnout which is bad enough. But he also wasn't the one who got interviewed. A double whammy.
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: DTT ወግ ደርሶት በዲስ ሰልፍ ጠራ - DTT's demo in DC today [VIDEO]
እነዚህ ሰልፈኞች እኮ ጨለምተኛ ኦነጎች ናቸው። ከDDT የሚለዩት እነኝህ የጫካው ኦነግ አባላት ናቸው DDT ደግሞ የቤተ-መንግስቱ አባል ነው። ሁለቱም ፀረ-ኢትዮጵያዊ እና የኬኛ አቀንቃኞች ናቸው። ዛሬ ሰልፍ የወጡት ኦነጎች እንደ ሰው ህሌና ቢኖራቸው በወለጋ ለታረዱት እና ለተቃጠሉት የወሎ ቤተ አማራ ተወላጆች ወጥተው ለምን ድምጻቸውን አላሰሙም? ዛሬ ምን የተለየ ግፍ ተፈጽሞ ነው?
እኔ የሚገርመኝ እነኝህ ዩቲዩቦች ይህን ዜና ወይም ወሬ ብለው መለጠፋቸው እና እንድሁ እያጨበጨቡ ጥላት ወዳጅ መስሎ ትውልድ እና አገር እንድጎዳ ማድረጋቸው ነው። ዕድሜያቸውን ጨርሰው ጥጥ መስለው የሸበቱ እና ያረጁ ኦነጎች እውነተኛውን የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ አባቶቻችን ደም ያፈሰሱበትን ጥለው የክረምት ዝናብ ያበቀለው የአርም ቅጠል የመሰለ የኦነግ ጨርቅ ይዘው ሙሉ በሙሉ መውጣታቸው የሚመሰክረው ነገር ቢኖር አክራሪ ፀረ-ኢትዮጵያ ኦሮሙማ መሆናቸው ነው። አሁን ተመሳስለው የህዝብ ትግል ለመንጠቅ እያሰፈሰፉ እና የውሸት ሰላም ወዳድ መስለው ይታያሉ። የቁራ ጩኸት ነው።
እኔ የሚገርመኝ እነኝህ ዩቲዩቦች ይህን ዜና ወይም ወሬ ብለው መለጠፋቸው እና እንድሁ እያጨበጨቡ ጥላት ወዳጅ መስሎ ትውልድ እና አገር እንድጎዳ ማድረጋቸው ነው። ዕድሜያቸውን ጨርሰው ጥጥ መስለው የሸበቱ እና ያረጁ ኦነጎች እውነተኛውን የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ አባቶቻችን ደም ያፈሰሱበትን ጥለው የክረምት ዝናብ ያበቀለው የአርም ቅጠል የመሰለ የኦነግ ጨርቅ ይዘው ሙሉ በሙሉ መውጣታቸው የሚመሰክረው ነገር ቢኖር አክራሪ ፀረ-ኢትዮጵያ ኦሮሙማ መሆናቸው ነው። አሁን ተመሳስለው የህዝብ ትግል ለመንጠቅ እያሰፈሰፉ እና የውሸት ሰላም ወዳድ መስለው ይታያሉ። የቁራ ጩኸት ነው።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: DTT ወግ ደርሶት በዲስ ሰልፍ ጠራ - DTT's demo in DC today [VIDEO]
አበረ
እነኝህ ሰልፈኞች ካሰሙት ብሶት ውስጥ "በአሁኑ ወቅት እንደ ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የተበደለ የተገደለ የተሳደደ የለም!" ነው::
ዋናው ቁምነገሩ ግን ጥቂት የነኝህ ኦነጋዊ ሰልፈኞች ሰልፍ ምን ያመለክታል ነው? ይሄም ቁም ነገር የቤተመንግስቱ ኦነግ መንበር መነቃነቁን ነው:: እናም እነኚህ ኦነጎች ወደ ሰልፍ መውጣታቸውን መናገር ተገቢ ነው:: ሰው አገሪቱ ያለችበትን ሰአት በደንብ እንዲረዳውና DTT ከዲሲ ሾልኩ ተመሳስሎ አዲስ እንዳይ ገባ!

DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13206
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: DTT ወግ ደርሶት በዲስ ሰልፍ ጠራ - DTT's demo in DC today [VIDEO]
You think DTT is organizing such a protest but your own buddies at the VOA are so bankrupt to go around and report such an event of handful people as a news worthy.
Losers of the same camp!

You discredit it as a tiny and handful of people turnout demo and at the same time also interpret as a force that has shaken the palace, or which shows how the palace has shaken. Live your fantasy!Revelations wrote: ↑22 Dec 2023, 15:01አበረ
እነኝህ ሰልፈኞች ካሰሙት ብሶት ውስጥ "በአሁኑ ወቅት እንደ ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የተበደለ የተገደለ የተሳደደ የለም!" ነው::
ዋናው ቁምነገሩ ግን ጥቂት የነኝህ ኦነጋዊ ሰልፈኞች ሰልፍ ምን ያመለክታል ነው? ይሄም ቁም ነገር የቤተመንግስቱ ኦነግ መንበር መነቃነቁን ነው:: እናም እነኚህ ኦነጎች ወደ ሰልፍ መውጣታቸውን መናገር ተገቢ ነው:: ሰው አገሪቱ ያለችበትን ሰአት በደንብ እንዲረዳውና DTT ከዲሲ ሾልኩ ተመሳስሎ አዲስ እንዳይ ገባ!![]()
![]()
![]()
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: DTT ወግ ደርሶት በዲስ ሰልፍ ጠራ - DTT's demo in DC today [VIDEO]
Hopefully your bosses will consider your efforts and not judge you by the small turnout. You tried in earnest, didn't you?
DefendTheTruth wrote: ↑22 Dec 2023, 15:14
You think DTT is organizing such a protest but your own buddies at the VOA are so bankrupt to go around and report such an event of handful people as a news worthy.
Losers of the same camp!
Re: DTT ወግ ደርሶት በዲስ ሰልፍ ጠራ - DTT's demo in DC today [VIDEO]
Revelations,
እኔ እኮ የተገረምኩት በ VO ነው ይህን ዜና ብሎ ሊሰራ ተፈልጎ መሄዱ። ሌሎች ዩቲዩቦች ደግሞ ተቀባብለው እውነት መስሏቸው ሲያስተጋቡ።
ጸረ-ኢትዮጵያ የሆነ ቡድን አይገባቸውም እንዴ? ሽማግሌዎች በዚህ እድሜያቸው ለኦነግ ሰልፍ የኦነግ ጨርቅ ይዘው መሄዳቸው ያሳዝኑኛል። ይህን ያህል ነው ኦነጎች የተበላሹት። ንጹህ የአማራ ህዝብ በወለጋ ወዘተ የጨፈጨፈ ጨርቅ ማውለብለብ አሁንም ገዳይ መሆናቸውን ማጋለጣቸው ነው።
እኔ የሚገርመኝ ተጨፈጨፈ የሚሉት ኦሮሞ ምናልባት አማራ ክልል ዝመት ውረር ብላ ዝረፍ ተብሎ ተመርቆ ተሰዶ በፋኖ ክንድ ተደምሦሶ በየሜዳው የተረፈረፈውን ይሆን?
ይህ እኮ ወለጋ ላይ ያፈሰሰው ደም አስክሮት መጥቶ ፍርድ እየተቀበለ ነው።
ይመስለኛል DDT ቀን ቀን የ4ኪሎው ኦነግ ሲሆን ሌሊት ሌሊት ደግሞ የጫካው ኦነግ ነው። የኦነጎች ጉዳይ የአደባባይ ብልጥ ወይስ የአደባባይ ጅል?

Revelations wrote: ↑22 Dec 2023, 15:01አበረ
እነኝህ ሰልፈኞች ካሰሙት ብሶት ውስጥ "በአሁኑ ወቅት እንደ ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የተበደለ የተገደለ የተሳደደ የለም!" ነው::
ዋናው ቁምነገሩ ግን ጥቂት የነኝህ ኦነጋዊ ሰልፈኞች ሰልፍ ምን ያመለክታል ነው? ይሄም ቁም ነገር የቤተመንግስቱ ኦነግ መንበር መነቃነቁን ነው:: እናም እነኚህ ኦነጎች ወደ ሰልፍ መውጣታቸውን መናገር ተገቢ ነው:: ሰው አገሪቱ ያለችበትን ሰአት በደንብ እንዲረዳውና DTT ከዲሲ ሾልኩ ተመሳስሎ አዲስ እንዳይ ገባ!![]()
![]()
![]()
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: DTT ወግ ደርሶት በዲስ ሰልፍ ጠራ - DTT's demo in DC today [VIDEO]
Reading and comprehension are two methods of measuring one's level of learned skills. You have shown your ability to read text but failed to comprehend. Take time to better your ability to comprehend what you read.DefendTheTruth wrote: ↑22 Dec 2023, 15:20You discredit it as a tiny and handful of people turnout demo and at the same time also interpret as a force that has shaken the palace, or which shows how the palace has shaken. Live your fantasy!Revelations wrote: ↑22 Dec 2023, 15:01አበረ
እነኝህ ሰልፈኞች ካሰሙት ብሶት ውስጥ "በአሁኑ ወቅት እንደ ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የተበደለ የተገደለ የተሳደደ የለም!" ነው::
ዋናው ቁምነገሩ ግን ጥቂት የነኝህ ኦነጋዊ ሰልፈኞች ሰልፍ ምን ያመለክታል ነው? ይሄም ቁም ነገር የቤተመንግስቱ ኦነግ መንበር መነቃነቁን ነው:: እናም እነኚህ ኦነጎች ወደ ሰልፍ መውጣታቸውን መናገር ተገቢ ነው:: ሰው አገሪቱ ያለችበትን ሰአት በደንብ እንዲረዳውና DTT ከዲሲ ሾልኩ ተመሳስሎ አዲስ እንዳይ ገባ!![]()
![]()
![]()
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13206
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: DTT ወግ ደርሶት በዲስ ሰልፍ ጠራ - DTT's demo in DC today [VIDEO]
Yes, I should start taking an advice from a Dianqora (ዲያንቆራ) to be able to come along.Revelations wrote: ↑22 Dec 2023, 17:38Reading and comprehension are two methods of measuring one's level of learned skills. You have shown your ability to read text but failed to comprehend. Take time to better your ability to comprehend what you read.DefendTheTruth wrote: ↑22 Dec 2023, 15:20You discredit it as a tiny and handful of people turnout demo and at the same time also interpret as a force that has shaken the palace, or which shows how the palace has shaken. Live your fantasy!Revelations wrote: ↑22 Dec 2023, 15:01አበረ
እነኝህ ሰልፈኞች ካሰሙት ብሶት ውስጥ "በአሁኑ ወቅት እንደ ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የተበደለ የተገደለ የተሳደደ የለም!" ነው::
ዋናው ቁምነገሩ ግን ጥቂት የነኝህ ኦነጋዊ ሰልፈኞች ሰልፍ ምን ያመለክታል ነው? ይሄም ቁም ነገር የቤተመንግስቱ ኦነግ መንበር መነቃነቁን ነው:: እናም እነኚህ ኦነጎች ወደ ሰልፍ መውጣታቸውን መናገር ተገቢ ነው:: ሰው አገሪቱ ያለችበትን ሰአት በደንብ እንዲረዳውና DTT ከዲሲ ሾልኩ ተመሳስሎ አዲስ እንዳይ ገባ!![]()
![]()
![]()
![]()
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: DTT ወግ ደርሶት በዲስ ሰልፍ ጠራ - DTT's demo in DC today [VIDEO]
I provided you with free reading skill assessment to help you. You don't have to use the results to better you understand what you read. Unfortunately for you, I don't sell false certificates. But we all know you are skilled at getting not just certificates. Alas! You might just buy degrees of any languages your heart desires!DefendTheTruth wrote: ↑22 Dec 2023, 17:55Yes, I should start taking an advice from a Dianqora (ዲያንቆራ) to be able to come along.Revelations wrote: ↑22 Dec 2023, 17:38Reading and comprehension are two methods of measuring one's level of learned skills. You have shown your ability to read text but failed to comprehend. Take time to better your ability to comprehend what you read.DefendTheTruth wrote: ↑22 Dec 2023, 15:20You discredit it as a tiny and handful of people turnout demo and at the same time also interpret as a force that has shaken the palace, or which shows how the palace has shaken. Live your fantasy!Revelations wrote: ↑22 Dec 2023, 15:01አበረ
እነኝህ ሰልፈኞች ካሰሙት ብሶት ውስጥ "በአሁኑ ወቅት እንደ ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የተበደለ የተገደለ የተሳደደ የለም!" ነው::
ዋናው ቁምነገሩ ግን ጥቂት የነኝህ ኦነጋዊ ሰልፈኞች ሰልፍ ምን ያመለክታል ነው? ይሄም ቁም ነገር የቤተመንግስቱ ኦነግ መንበር መነቃነቁን ነው:: እናም እነኚህ ኦነጎች ወደ ሰልፍ መውጣታቸውን መናገር ተገቢ ነው:: ሰው አገሪቱ ያለችበትን ሰአት በደንብ እንዲረዳውና DTT ከዲሲ ሾልኩ ተመሳስሎ አዲስ እንዳይ ገባ!![]()
![]()
![]()
![]()
Re: DTT ወግ ደርሶት በዲስ ሰልፍ ጠራ - DTT's demo in DC today [VIDEO]
እኔስ ለኦሮሞ ህዝብ አዘንኩ። ምክንያቱም እንድህ አይነቱ የቁራ ጩኸት፤የኦሮሞን ህዝብ መጨረሻ ላይ ምን ሊያመጣበት እንደሚችል ሳስበው።
የኦነጎች ጉዳይ ከተማው ኬኛ፤ ባንኩ ኬኛ፤ ስልጣኑ ኬኛ፤ በደል ኬኛ (እኛ ብቻ የተበደልን) ወዘተ። መጨረሻ ላይ ግን ሞት ኬኛ ይላሉ።
አንተ እንዳልከው ቤተ-መንግስቱ ከተነቃነቀ ሰንብቷል - እንዳውም ከርሟል። በመካከላቸው ማን ይሁን ማን ይሁን እንጅ የአላማ ልዩነት ግን የላቸውም። የጁሃር እና የአብይ ስልት ልዩነት ነበር የሚባለው። አሁን ግን አንድ የጋራ ጠላት ገጥሟቸዋል - ሁለቱንም አውልቆ የሚጥል። እርሱም በእስክንድር ነጋ የሚመራ ፋኖ ህዝባዊ ሃይል ነው። ይህ ሃይል እያሸነፈ እና አገራዊ ቅቡልነቱ እየጨመረ ሲመጣ ኦነጎች ፤ በፊትም እንደሚፈሩት አብይ አህመድ የኦነግን ስልጣን ለ1ሚልዮን አመት የማስቀጠል ዕድሉ ያከተመ መሆኑ በመረዳት እንደት አድርገው 4 ኪሎ በተሻለ ኦነጋዊ ሰው ቁጥጥር መሆን እንዳለበት ጫና እየፈጠሩ ነው። ምናልባትም ወይ ሽመልስ አብዲሳ ወይም የጫካውን ጃል መሮ ወደ ፊት በማምጣት የእስክንድ ነጋን ሃይል መቋቋም ይችሉ እንደሆነ ዕድላቸውን ለመሞከር የቁራ ጩኸት በአሜሪካ እየጮሁ ነው። የወረሙማ ጀኔራሎችም መፈንቅለ አበይ በማድረግ ሲመተ ጃል መሮ ለመፈጸም እንድዘጋጁ ፋጨት ጥሪ ነው። ትልቁ ፈተና የሆነባቸው አሁን ፋኖ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ስይቀር መሰማራቱ እና የኦሮሙማውን ሰራዊት ፋኖ ፉት ጭልጥ አድርጎት እነ ሽመልስ አብዲሣ ምልምል ሲያጡ ለአስገድዶ አፈሳ መዳረጋቸው ነው።
በዚህ አጋጣሚ ግን ህዝብ በተለይም የአማራ ህዝብ መጠንቀቅ ያለበት ከኦነጎች አስመሳይ ተራማጅነት አደጋ ነው። አማራን ለማታለል ሰሞኑን መርዘኛ ኦነጎች ሳይቀሩ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ለመሽተት እየሞከሩ ነው።
"በአሁኑ ወቅት እንደ ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የተበደለ የተገደለ የተሳደደ የለም!" ነው::