Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15358
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 20 Dec 2023, 10:20
የማትረባ ፍዬል ዘጠኝ ትወልዳለች፥
ልጆቿም ያልቁና ቀዝና ትሞታለች።
አንድ ነገር መቆራረጥ እና መከፋፈል ከታየበት በመጨረሻ እንደሚጠፋ ግልጽ ነው። ወያኔ ትክከለኛውን የትግራይ ክፍለ ሀገር በማጥፋት የሌላ ክፍላተ ሀገራትን ክፍል እንደ ገበጣ ጉድጓድ ዘሎ ገብቶ በመስፈር በ4ቱም አቅጣጫ ትግራይ ትግራይ ቢል መጨረሻ አልሆነም - ትግሬ አይደለንም አሉት። ለማጭበርበር ነበር ግን አልሰራም። የትግራይን ድንበር እና ወሰን የት እንደሆነ አሳዩት።
-
sesame
- Member+
- Posts: 8513
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Post
by sesame » 20 Dec 2023, 11:25
Changing the names from Welekayt to Western Tigray was part of the design to erase the identity of the Welkayt people, It failed. But all Agames who were born after 1985 grew up believing the lie. So the only thing that TPLF thugs achieved is to brain-wash their own children. A million of them were willing to die for the lie. The Agame settlers who were kicked out three years ago are today languishing either in refugee camps in the Sudan, or IDP camps inside Chigray! ዘይናቱ ዝደሊ ከም ጨርቂ ይበሊ።
Please wait, video is loading...
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17717
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 20 Dec 2023, 13:00
የትህነግ ክፋት ከሰይጣንም ክፋት በጣም የከፋ ነው።
የዕኩይነታቸው ብዛት የተወሰኑትን የሀገሪቱን ክፍሎች በጂኦግራፊ አቀማመጣቸው ሰየሟቸው ልዩነቶችን አድበስብሶ ለማለፍ እና ለመጨፍለቅ እንዲያመቻቸው። በዚያ መልኩ ትግራይ ውስጥ ያሉ አገዎችና አማራዎች ጥያቄ እንዳያነሱ አፈኗቸው፣ ራያን ሁመራንም እንደዘበት ደቡብና ምዕራብ ብለው ጠለፏቸው። በተመሳሳይ ጉራጌንና ሲዳማን በአንድነት ጨፍልቀው የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በሚባል የአቦ ሰጡኝ ስም አጠሯቸው። በድንበር እርስ በእርሳቸው እየተናቆሩና ደም እየተፋሰሱ እንዲኖሩ የሚፈልጓቸውን ታላላቅ ህዝቦች ሲሆን ግን ፣ የብሄር ስም እየሰጡ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ሶማሊያ፣ አፋር ወዘተ እያሉ ሸነሸኗቸው።
አሁን ደግሞ የወያኔ እንግዴ ልጅ የሆነው ፒፒ aka ኦነግ-ሸኔ ጠንቋዩ መለስ ዜናዊ የፃፈለትን ክታብ አንጠልጥሎ የከሸፈውን አስተዳደራዊ መዋቅር ለማስቀጠል ለሃጩን ያዝረከርካል። ወያኔን የምጠየፍበት ምክንያት ተዘርዝሮ አያልቅም።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17717
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 20 Dec 2023, 19:31
ለምንድነው ትግራይ ውስጥ ያሉ የኩናማ፣ የሳሆና፣ የኢሮብ ህዝቦች የራሳቸው አስተዳደር የማይኖራቸው?