Re: የአክሱም ሙስሊሞች ፍዳ!
Respect timeless values of people , Axum and Mecca have their own restrictions. Do not mix religion and politics !
Re: የአክሱም ሙስሊሞች ፍዳ!
እንጭጭ አክሱም ቅዘናም - ፖለቲካንና ሃይማኖትን የምታዳቅለው አንተው ነህ። መካ መዲና እኮ ክርስቲያን አይኖርም፣ ልክ ሙስሊሞች ቫቲካን እንደማይኖሩት ማለት ነው።
ወያኔ ማንፌስቶ ላይ ካልሆነ በስተቀር ፣ መስጂድ አክሱም ውስጥ አይፈቀድም የሚል ዶግማ ወይንም ቀኖና በኦርቶዶክስ የለም።

-
Tigray People
- Senior Member
- Posts: 11279
- Joined: 04 Nov 2019, 19:44
Re: የአክሱም ሙስሊሞች ፍዳ!
Snake Selam
You coward inferior it is non of your business about Tigray internal affairs.
Muslims in Tigray are not even 1 percent population but they are the happiest in the world because the 98% Orthodox Tigray treat them with respect and like families.
In the savage Gondere land, Amhara land 60% are Muslims and they want their own regions very soon.

አንተ ዱልዱም ወያኔ - 24 ሰዓት ስለአማራና ኤርትራ ስትፈተፍት እየዋልክ፣ ስለትግራይ ሲነሳብህ ነስር በነስር ትሆናለህ። ገና ደም ትተፋለህ።
እንዳተ አይነቱ ዕርኩስ ስለ ሃይማኖት ማውራት ሳይሆን ፣ በድንጋይ መወገር ነው የሚገባው። አፀያፊ!

Tigray People wrote: ↑19 Dec 2023, 23:23Snake Selam
You coward inferior it is non of your business about Tigray internal affairs.
Muslims in Tigray are not even 1 percent population but they are the happiest in the world because the 98% Orthodox Tigray treat them with respect and like families.
In the savage Gondere land, Amhara land 60% are Muslims and they want their own regions very soon.
Re: የአክሱም ሙስሊሞች ፍዳ!
ይኸ፥፥ ሁሉ፥ የአዞ፥ ልቅሶ፥ ትግራይ፥ ላይ፥ ሃይማኖት፥ ላይ፥ ያቶከረ፥ችግር፥ለመፍጠር፥ነው፥ ግን፥ ትናንትም፥ ዛሬም፥ አልተሳካም፥ ለወደፊትም፥አይሳካም፤
Re: የአክሱም ሙስሊሞች ፍዳ!
አክሱም ቅዘናም - የትም ቦት የመብት ረገጣ ካለ ፣ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መፈንዳቱ አይቀርም።
የካድሬ መልስ ከምትሰጠኝ ፣ ግብር እየከፈሉ የሚኖሩ አማኞች የእምነት ቦታ ለመገንባት ለምን እንደሚከለከሉ አስረዳኝ። ሙስሊሞቹን ካላጠፋሃቸው ወይንም አስገድደህ ካላጠመቅካቸው ወይንም እንዳንተ እምነተ-ቢስ ካድሬ እንዲሆኑ ካላደረግካቸው በስተቀር ፣ በተወለዱበት ቦታ የመኖርና በቤት ውስጥ ተሰብስቦ የማምለክ መብት አላቸው። ቅዱስ ፅዮንን ከወያኔ የከፋ ያረከሰ ፍጡር የለም።

የአዞ፥ ልቅሶ፥ ጭምብል፥ለብሶ፥
የት፥ይደረሳል፥ ተድበስብሶ፥
የክርስትያን፥ ሙስሊም፥ መፈቃቀር
አክሱም፥ እንደተጀመረ፥ መከባበር
አያውቁትም፥ እነ፥ የእምነት፥ ፀር
ፋኖ፤ ፋኖ፥ ብለው፥ ውጤት፥ ቢርቃቸው፤
የ1445 አመት፥ ስርአት፥ መቀየር፥ አቃዧቸው፥
የክርስትያን፥ ሙስሊም፥ መከባበር፥
አያውቁትም፥ አክሱም፥ እንደጀመር፥
ራስ፥ ሳይጠና፥ ጉተና
ነገር፥ ፍለጋ፥ በልመና፥
አብይ፥ ቢያቅታቸው፥
ጠላት፥ ማብዛት፥ አማራቸው፥
ይሻላል፥ ችላ፥ ብንላቸው፥
የት፥ይደረሳል፥ ተድበስብሶ፥
የክርስትያን፥ ሙስሊም፥ መፈቃቀር
አክሱም፥ እንደተጀመረ፥ መከባበር
አያውቁትም፥ እነ፥ የእምነት፥ ፀር
ፋኖ፤ ፋኖ፥ ብለው፥ ውጤት፥ ቢርቃቸው፤
የ1445 አመት፥ ስርአት፥ መቀየር፥ አቃዧቸው፥
የክርስትያን፥ ሙስሊም፥ መከባበር፥
አያውቁትም፥ አክሱም፥ እንደጀመር፥
ራስ፥ ሳይጠና፥ ጉተና
ነገር፥ ፍለጋ፥ በልመና፥
አብይ፥ ቢያቅታቸው፥
ጠላት፥ ማብዛት፥ አማራቸው፥
ይሻላል፥ ችላ፥ ብንላቸው፥
Re: የአክሱም ሙስሊሞች ፍዳ!
Agame boy
It is fine for you agames to stick to Ethiopian, specially in Amara’s affairs including in the creation and encouraging religious war among Ethiopians; now when the fire you lit in Ethiopia is starting burning your mini Chigar Kilil, you are telling Selam, the Ethiopian, to “stop meddling in Tigray religious affairs “…
የለኮስከውን እሳት በደንብ ሙቀው

አክሱም ቅዘኖ - ለወያኔ ካይሬዎች ያለኝ ምክር ይኸ ነው፡
- የተረገማችሁ አሕዛብና ኮሚኒስቶች ስለሆናችሁ፣ ስለሃይማኖት ጉዳይ ስትንጨረጨሩ ሳይ ፣ ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ ማዶ እና ማዶ ላይ ተቆልለው የሚጮሁ ቁራዎችን ትመስሉኛላችሁ።
- የንዋዬ ቅድሳቶቹን ማኅተብ ከአክሱም ፅዮን ላይ ገፍፈህ ፣ በሰይጣን ኮከብ በተካህበት እጅህ እንዲሁም የላሊበላ ውቅር አብያተ ቤተ ክርስቲያናት የአገው ናቸው ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ትበታተን ባልክበት ቆሻሻ አንደበትህ ፣ አሁን የአክሱም ፅዮን ጠበቃ ለመሆን ስትሞክር ፣ ቆብ ለብሶ ገዳም የገባ ሠይጣን ትመስላለህ።
- ትግራይን እንገነጥላለን ፣ ኤርትራን ወደ ኢትዮጵያ እንጠቀልላታለን ፣ አገውን ከአማራ እናስገነጥላለን ብለህ አንገቷ እንደተቆረጠች ዶሮ ሺ ቦታ ስትደፋደፍ ከርመህ ፣ አሁን የአክሱም መነኩሴ ለመምሰል ስትሞክር ፣ ምን አይነት ግብዝና ርካሽ ፍጡር እንደሆንክ እኔን ተወኝና የአክሱም አህዮች እንኳን ይገባቸዋል።

Axumezana wrote: ↑20 Dec 2023, 04:41የአዞ፥ ልቅሶ፥ ጭምብል፥ለብሶ፥
የት፥ይደረሳል፥ ተድበስብሶ፥
የክርስትያን፥ ሙስሊም፥ መፈቃቀር
አክሱም፥ እንደተጀመረ፥ መከባበር
አያውቁትም፥ እነ፥ የእምነት፥ ፀር
ፋኖ፤ ፋኖ፥ ብለው፥ ውጤት፥ ቢርቃቸው፤
የ1445 አመት፥ ስርአት፥ መቀየር፥ አቃዧቸው፥
የክርስትያን፥ ሙስሊም፥ መከባበር፥
አያውቁትም፥ አክሱም፥ እንደጀመር፥
ራስ፥ ሳይጠና፥ ጉተና
ነገር፥ ፍለጋ፥ በልመና፥
አብይ፥ ቢያቅታቸው፥
ጠላት፥ ማብዛት፥ አማራቸው፥
ይሻላል፥ ችላ፥ ብንላቸው፥