Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

BBC:የጉራጌን በክልል የመደራጀት ጥያቄ ሲያነሱ የነበሩት የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት ተነሳ

Post by Za-Ilmaknun » 19 Dec 2023, 15:24

"በቅርቡ የተመሠረተው ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ታኅሣሥ 9/2016 ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤው ላይ ነው የጉራጌን በክልል የመደራጀት ጥያቄን በማንሳት የሚታወቁትን የምክር ቤት አባሉን ያለመከሰስ መብት ያነሳው።

የክልል ምክር ቤቱ እንደራሴ የአቶ ታረቀኝ ያለ መከሰስ መብት እንዲነሳ የተደረገው “በከባድ ወንጀል ሕገ መንግሥቱን እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በአመጽ ለመናድ ተንቀሳቅሰዋል” በሚል ነው።

ይህንን የአቶ ታረቀኝን ያለመከሰስ መብት የማንሳት ጥያቄ ያቀረበው የምክር ቤቱ የሕግ እና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ነው።"

ለአቶ ታረቀኝ የተደጋጋመ እስር ምክንያት የሆነው በቀድሞው የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ጉራጌ ዞን ሲነሳ የቆየው የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ነው።

አቶ ታረቀኝ የጉራጌ ዞን በክልልነት እንዲደራጅ ከሚወተውቱ ግለሰቦች መካከል ናቸው። አባል በሆኑባቸው የጉራጌ ዞን እና የቀድሞው ደቡብ ክልል ምክር ቤቶችም ከዚሁ ጋር በተያያዘ ጠንካራ አስተያየቶችን ሲሰነዝሩ ነበር።

https://www.bbc.com/amharic/articles/cv25my3r341o

Horus
Senior Member+
Posts: 42614
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: BBC:የጉራጌን በክልል የመደራጀት ጥያቄ ሲያነሱ የነበሩት የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት ተነሳ

Post by Horus » 19 Dec 2023, 16:27

Za-Ilmaknun wrote:
19 Dec 2023, 15:24
"በቅርቡ የተመሠረተው ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ታኅሣሥ 9/2016 ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤው ላይ ነው የጉራጌን በክልል የመደራጀት ጥያቄን በማንሳት የሚታወቁትን የምክር ቤት አባሉን ያለመከሰስ መብት ያነሳው።

የክልል ምክር ቤቱ እንደራሴ የአቶ ታረቀኝ ያለ መከሰስ መብት እንዲነሳ የተደረገው “በከባድ ወንጀል ሕገ መንግሥቱን እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በአመጽ ለመናድ ተንቀሳቅሰዋል” በሚል ነው።

ይህንን የአቶ ታረቀኝን ያለመከሰስ መብት የማንሳት ጥያቄ ያቀረበው የምክር ቤቱ የሕግ እና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ነው።"

ለአቶ ታረቀኝ የተደጋጋመ እስር ምክንያት የሆነው በቀድሞው የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ጉራጌ ዞን ሲነሳ የቆየው የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ነው።

አቶ ታረቀኝ የጉራጌ ዞን በክልልነት እንዲደራጅ ከሚወተውቱ ግለሰቦች መካከል ናቸው። አባል በሆኑባቸው የጉራጌ ዞን እና የቀድሞው ደቡብ ክልል ምክር ቤቶችም ከዚሁ ጋር በተያያዘ ጠንካራ አስተያየቶችን ሲሰነዝሩ ነበር።

https://www.bbc.com/amharic/articles/cv25my3r341o
መልሰው ሊያስሩት እየተዘጋጁ ነው ! ይህ የሚያሳየው ሕዝቡ አንድ የሆነ ንቅናቄ እያደረገ ነው ማለት ነው !! ወይ ፍንክች! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል !

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: BBC:የጉራጌን በክልል የመደራጀት ጥያቄ ሲያነሱ የነበሩት የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት ተነሳ

Post by Za-Ilmaknun » 19 Dec 2023, 16:41

Horus wrote:
19 Dec 2023, 16:27
Za-Ilmaknun wrote:
19 Dec 2023, 15:24
"በቅርቡ የተመሠረተው ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ታኅሣሥ 9/2016 ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤው ላይ ነው የጉራጌን በክልል የመደራጀት ጥያቄን በማንሳት የሚታወቁትን የምክር ቤት አባሉን ያለመከሰስ መብት ያነሳው።

የክልል ምክር ቤቱ እንደራሴ የአቶ ታረቀኝ ያለ መከሰስ መብት እንዲነሳ የተደረገው “በከባድ ወንጀል ሕገ መንግሥቱን እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በአመጽ ለመናድ ተንቀሳቅሰዋል” በሚል ነው።

ይህንን የአቶ ታረቀኝን ያለመከሰስ መብት የማንሳት ጥያቄ ያቀረበው የምክር ቤቱ የሕግ እና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ነው።"

ለአቶ ታረቀኝ የተደጋጋመ እስር ምክንያት የሆነው በቀድሞው የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ጉራጌ ዞን ሲነሳ የቆየው የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ነው።

አቶ ታረቀኝ የጉራጌ ዞን በክልልነት እንዲደራጅ ከሚወተውቱ ግለሰቦች መካከል ናቸው። አባል በሆኑባቸው የጉራጌ ዞን እና የቀድሞው ደቡብ ክልል ምክር ቤቶችም ከዚሁ ጋር በተያያዘ ጠንካራ አስተያየቶችን ሲሰነዝሩ ነበር።

https://www.bbc.com/amharic/articles/cv25my3r341o
መልሰው ሊያስሩት እየተዘጋጁ ነው ! ይህ የሚያሳየው ሕዝቡ አንድ የሆነ ንቅናቄ እያደረገ ነው ማለት ነው !! ወይ ፍንክች! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል !
የ አራት ኪሎው ድዉይ እያምታታ እዚህ ደርሷል፡፡ ከዚህ በላይ ግን መሄድ ሰላልተቻለ ፡ ማደናበርና ማስመሰሉ ቀርቶ፡ በግልፅ እንዲህ ህጋዊ መብት የሚጠይቁትንም በሃይል ለመደፍጠጥ መራወጥ የስርአቱ መገለጫ ሆነ፡፡

ለጥቂት ጊዜ ነው፡፡ የሁላችንም ነፃነት እየቀረበ ነው፡፡ የፋኖ ምት የብልፅግናን ምሶሶ እየሰባበረው ነው፡፡ አሁን ትግሉ አገራዊ ደርዝ እየያዘ መምጫው ጊዜ ነው፡፡

Post Reply