Re: Shocking News : ቱሉ በዳሶ ዶክተር እስራኤል ጥላሁንን በማይረባ ምክንያት ገደለው
ዶክተር እስራኤልን የገደለው ጥጋበኛው የኦሮሚያ ከተማ ልማት የቢሮ ሀላፊ ቱሉ በዳሶ በድሮ ስሙ መስፍን መላኩ

Re: Shocking News : ቱሉ በዳሶ ዶክተር እስራኤል ጥላሁንን በማይረባ ምክንያት ገደለው
ሌላው ጥጋበኛ ደግሞ ምግብ ቤት ውስጥ ምን ታየኛለህ ብሎ ገደለው
Natnael Mekonnen
4h
·
ተስፋዬ ሆርዶፋ (ፊጋ) ይባላል ከትናት በስትያ አዲስ አበባ ላይ አባተ አበበ የተባለ ወዳጃችንን በሶስት ጥይት አከታትሎ በመምታ ገሎ የተሰወረ ተጠርጣሪ ነው:: ይህን ልጅ ያለበትን የምታውቁ ወይም ነገሩ ሳይገባችሁ በቤታችሁ የደበቃችሁ ሰዎች በአቅራቢያችሁ ለሚገኝ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ወይም ፌደራል ፖሊስ እንድታሳውቁ እንጠይቃለን::
ፍትህ ለአባተ አበበ
ገዳይ