Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23831
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 19 Dec 2023, 03:54

ለአየር ትርኢትና ለፌኩ ዶክተር ቀፍላቸው ፉከራ ዲስኩር እና ቀረርቶ ፍጆታ የመጡት UAE የጦር አውሮፕላኖች ትንሽዬ ኤለመንተሪ ሶርቲ ኣሳይተው ወደ ዱባይ ተመልሰው በመብረር በሰላም አገራቸው ገብተዋል/ደርሰዋል:: ይህን ጮማ ዜና በጮማ ራሶች ኢቲቪ እና ፋና ይቀርባል ብሎ ይሚጠብቅ ስው ቢኖር ጮማ ራሱ እና ሆዳሙ DDT ብቻ ነው::
ኢቲቪም ጭጭ ፋናም ጭጭ ብለው ዋሉ::