Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15363
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

2 ሻለቃ ----> መደበኛ ዕለታዊ ለፋኖ እጁን የሚሰጥ እና የሚደመሰስ "መከላከያ ሰራዊት" ብዛት። Daily calorie in-take = 2 ሻለቃ ENDF

Post by Abere » 16 Dec 2023, 14:47

2 ሻለቃ ----> መደበኛ ዕለታዊ ለፋኖ እጁን የሚሰጥ እና የሚደመሰስ "መከላከያ ሰራዊት" ብዛት። Daily calorie in-take = 2 ሻለቃ "ENDF"
በዚህም የተነሳ "መከላከያ" የሰራዊት እጥረት ስለገጠመው እና 90% የሚሆነው የአማራ ክልል በፋኖ ቁጥጥር እና አደረጃጀት ስር በመሆኑ ድሮን እና አየር ሃይል በመጠቀም የአርሶ አደር የመኖሪያ ጎጆዎች እና የእህል ክምር በማቃጠል ላይ ተጠምዷል። የኦነግ "መከላከያ" መሸነፉ፤ በቁጭት እና በፀፀት የሰጠውን ቃለመጠየቅ ብቻ ማየት በቂ ነው። ፊቱ አመድ መልበሱ እና ክሰል መምሰሉ የቱን ያህል በፋኖ በጦር ሜዳ ላይ ተገልቦ እንደተገረፈ ያሳያል

Abere
Senior Member
Posts: 15363
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 2 ሻለቃ ----> መደበኛ ዕለታዊ ለፋኖ እጁን የሚሰጥ እና የሚደመሰስ "መከላከያ ሰራዊት" ብዛት። Daily calorie in-take = 2 ሻለቃ ENDF

Post by Abere » 16 Dec 2023, 15:46

Fano snacking on bunch of Abiy Ahmed and Jula's braided head OLF-ENDF.

The predator Whale (Fano) is devouring Jula's OLF krill

ሻለቃ ምሳው፤ ሻለቃ እራቱ፥
ዓሣ ነባሪው ተኩሶ የማይስት- ፋኖ እሳቱ።


https://www.youtube.com/watch?v=WRkxyROtjn4

Post Reply