Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 16 Dec 2023, 10:20
Grown up technical discussion on Disarmament, Demobilization and Reintegration (DDR) - Next decade's Nightmare for Eritrea, Ethiopia, Somalia, South Sudan, Sudan & Tigray
Disarmament, Demobilization and Reintegration (DDR) is a process through which members of armed forces and groups are supported to lay down their weapons and return to civilian life.
ለዓላማ መታገል ረሃብህን ያስረሳሃል፤ ጠብመንጃ ትተህ ለዓላማ መታገልን ትተህ ግን መራቡን አትችለውም። - አቶ ባይሳ ዋቅወያ የዓለም አቀፍ የህግ ባለሙያ

-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15365
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 16 Dec 2023, 10:26
አዎ ለዓላማ ስትታገል በ አንድ ቀን 43 የህዝብ ባንክ ትዘርፋለህ ገንዘቡንም ተከፋፍለህ ሹሩባህን ታሳምራለህ። ብሩ ካነሰህ ደግሞ መንገደኛ ከመኪና ጠልፈህ ሚልዮን ገንዘብ ቤተሰቡን ትጠይቅበታለህ። ባንክ ቤት እንጅ ቀበሌ ወይም ወረዳ መቆጣጠር ግን አንችልም - አንፈልግም።የትግራይ ወንድሞቻችን ብር ዘርፈው በጆንያ ተሸክመው ሲጎትቱ ሰምተን ነበር። ዝርፊያ አላማ ነው፡ መስረቅ አላማ ነው፡ መዋሸት አላማ ነው - የወያኔ ትምህርት ቤት።
sarcasm wrote: ↑16 Dec 2023, 10:20
ለዓላማ መታገል ረሃብህን ያስረሳሃል፤ ጠብመንጃ ትተህ ለዓላማ መታገልን ትተህ ግን መራቡን አትችለውም። - አቶ ባይሳ ዋቅወያ የዓለም አቀፍ የህግ ባለሙያ
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 16 Dec 2023, 10:52
Abere wrote: ↑16 Dec 2023, 10:26
አዎ ለዓላማ ስትታገል በ አንድ ቀን 43 የህዝብ ባንክ ትዘርፋለህ ገንዘቡንም ተከፋፍለህ ሹሩባህን ታሳምራለህ። ብሩ ካነሰህ ደግሞ መንገደኛ ከመኪና ጠልፈህ ሚልዮን ገንዘብ ቤተሰቡን ትጠይቅበታለህ። ባንክ ቤት እንጅ ቀበሌ ወይም ወረዳ መቆጣጠር ግን አንችልም - አንፈልግም።የትግራይ ወንድሞቻችን ብር ዘርፈው በጆንያ ተሸክመው ሲጎትቱ ሰምተን ነበር። ዝርፊያ አላማ ነው፡ መስረቅ አላማ ነው፡ መዋሸት አላማ ነው - የወያኔ ትምህርት ቤት።
sarcasm wrote: ↑16 Dec 2023, 10:20
ለዓላማ መታገል ረሃብህን ያስረሳሃል፤ ጠብመንጃ ትተህ ለዓላማ መታገልን ትተህ ግን መራቡን አትችለውም። - አቶ ባይሳ ዋቅወያ የዓለም አቀፍ የህግ ባለሙያ
አይ የአበር ችኩልነት! I am sure you did not really grasp the severity of the topic the professional is discussing. I don't even think you pressed 'play' on the YouTube link.
"Time is your friend; impulse is your enemy." - John C. Bogle
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15365
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 16 Dec 2023, 11:16
sarcasm,
የትኛው ነው ትጥቅ መፍታት ያለበት? ኦነግሼኔ - 4 ኪሎ ቅርንጫፍ ወይስ ኦነግ ሸኔ -ጫካ ቅርንጫፍ?
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ችግር አሁን እኮ ትጥቅ አስፈችው ማነው ትጥቅ ፈችውስ ማነው? ህግ እና ህጋዊ መንግስት ሳይኖር ስለትጥቅ ማስፈታት ማውራት በእራሱ በሰው ጊዜ መቀለድ ነው። ለምሳሌ የአማራ ክልል ከ3 አመታት በፊት ከሌሎች ክልሎች ባነሰ መልኩ ነበር ነፍስ-ወከፍ የመሳሪያ ድርሻ ምክንያቱም ክልሉ እንዳያሰለጥን እና እንዳይታጠቅ ብሄራዊ ጭቆና ነበረበት። በሌላ መልኩ ትግራይ 80% የአገሪቱን መሳርያ ይዛ ነበር። "ኦሮምያ" ደግሞ 43 ዙር ወታደራዊ ስልጠና በማደረግ መሳርያ እንደ መጋዶ እንጨት ተሰራጭቶ ነበር። እየዋለ እያደረ ህግ እና መንግስት አለመኖሩ ሲጋለጥ የአማራ ክልል ማርኬ መታጠቅ አለብኝ በማለት ከህገ-ወጦች መሳርያ በመማረክ ዛሬ ሚልዮኖች ከከባድ እስከ ቀላል መሳሪያ ታጥቀዋል። አሁን ይህን ክልል አይደለም ድሮን ኒዪክለር ቢተኮስ ማስፈታት አይቻልም። ሰማይ ቀርቶ ምድር ቢታረስ መሳርያው በሕዝብ ዘንድ ተቀብሯል - ጥላቱን እየጠበቀ ቀንድ ቀንዱን ይለዋል ማለት ነው። ጁላ ሰማይ ሰማይ አንጋጦ ድሮን ቢያይ ኦሮሙማ አማራ መሬት ሲደር እግር እግሩን ይባላል ማለት ነው። ስለዚህ እንደት መሳርያ ማስፈታት ይቻላል ለሚለው መልስ ህግ እና ህጋዊ መንግስት ሲመሰረት ያኔ ይቻላል። እንቶ ፋንቶ ወሬ ጥቅም የለውም ከአቦል ቡና እስከ ቶና እና በረካ ቁጭ ብለው ዩቲዩብ ቢከሰክሱት የወሬ የለው ፍሬ ነው። መንግስት ሲኖር ህዝብ እራሱ ያውቃል። በአጼ ሀይለስላሴ ዘመን እኮ ህዝብ መሳርያ በሰፊው ታጥቆ ይኖር ነበር - ተከባብሮ። ደርግ እና ወያኔ ገፈው ባዶ እጅን አድርገው እንደ ቤት እንሰሳ እየደበደቡ ለመግዛት እና ለመንዳት ስለፈለጉ ብቻ ነው። ኦሮሙማ እንድሁ ያልታጠቀ ህዝብ በተለይ ደግሞ ተፈላጊው አማራን ለማሰቃየት ስለፈለጉ የውሸት ወሬ ይነዛሉ።