Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Borrowing RIGHT’s phrase, “Abiy is a dead man walking.” I can wait to drag his body in 4kilo.

Post by Misraq » 11 Dec 2023, 20:27

ግምቦቴው ሰላም

ታምራት ነገራ ይህንን ቃል ስለ አቶ አብይ የዛሬ 3 ዓመት ሲናገር እናንተ ግምቦቴዎች በቁጣ ያዙን ልቀቁን እዴት መሪያችን ተነካ ስትሉ ነበር። ግዜ ደጉ ምንም አነስ ያለ ስነ-ዓዕምሮ ቢኖርህም አሁን ተረዳሀው። ተመስገን አምላኬ ድንጋዩንም የምትበሳ ብረቱንም የምታቀልጥ አለ አንዱ ሲያመሰግን። የማይበሳው የግንቦታዎች ድፍን ጭንቅላት ተበስቶ በማየታችን እውነትም ተመሽገን።

Post Reply