Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

ጎጃም የገባው እንዳይወጣ ተከቦ እየተወቀጠ ያለው የ ጁላ ሚሊሻ፡) ከ አጣዪ እስከ በጤ ፈጣኑ የ ፈርጣጩ ሩጫ

Post by Za-Ilmaknun » 11 Dec 2023, 18:04

:mrgreen:

የጎጃም ፋኖ ፡ ዘው ብሎ ወደ ሰፈሩ የገባውን የ ጁላ ሚሊሻ እንዳይወጣ በሩን ዘግቶ እየጠለዘው ሲሆን፡ የሸዋውን ፋኖ ምት መቋቋም የተሳነው ፡ የ አብይ ግብስብስ ደሞ በተለመደው ፍርጠጣው ከ አጣዪ ተምዘግዝጎ በጤ ደርሷል 😂😂😳 አጃኢብ ነው የዘንድሮ